Gaafa: 12/05/2014
Date:
ADDA BILISUMMAA OROMOO
OROMO LIBERATION FRONT
የህዝቦች እሌቂትና መፈናቀሌ በትግሌ ብቻ ይገታሌ
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር መግሇጫ
በኦሮሞ ህዝብ ሊይ በሚወስዯው የሃይሌ እርምጃ ከሚያዯርሰው ግዴያ፤ ማፈናቀሌና ዝርፊያ ተቆጥቦ የፖሇቲካ ችግሩን በሰሊማዊ
መንገዴ ከመፍታት ይሌቅ ጭቆናውን በኣዱስና እጅግ ኣረመኔያዊ በሆነ መሌኩ ሇማስቀጠሌ በወያኔ መንግስት የተወሰዯው እርምጃ
የኦሮሞ ወጣቶችንና የህዝቡን ቁጣ ቀስቅሶ በመሊው ኦሮሚያ ውስጥ የጋሇ የጸረ ጭቆና ኣመጽ ቀሰቀሰ። ተማሪዎችንና ህዝቡን
ባሳተፈው በዚህ ኣመጽ ውስጥም በኣስሮች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ዜጎች በኣምባገነኑ የወያኔ ስርዓት የጭካኔ እርምጃ ህይወታቸው
ተቀጥፏሌ። የኦሮሞ ሌጆች በመቶዎች መቁሰሌ፡ በሺዎች መታሰርና ከትምህርት ገበታ መባረር በኢትዮጵያ ህዝቦችና በኣሇም
ማህበረሰብ ፊት በግሌጽ የተፈጸመ፡ በጥሊቻና ጭካኔ ሊይ የተመሰረተ ፋሽስታዊ ተግባር ነው።
ኣምባገነኑ መንግስት ይህንን የፈጸመውን ኣረመኔያዊ ግዴያ ማስተባበሌ ባሇመቻለ ቢያምንም፡ እንዯሌማደ እራሱ ባሰማራቸው
ሃይልቹ የፈጸመውን ጠሊታዊ ተግባር በላሊ ሃይሌ ሊይ በማሊከክ ከዯሙ ንጹህ ነኝ ሇማሇት እያዯረገ ያሇው ጥረት የተሇመዯና ሊሇፉት
23ዓመታት ሲገሇገሌበት የነበረ ስሌት በመሆኑ የስርዓቱን ማንነት ሇሚያውቁት ሁለ ኣዱስ ኣይሆንም።
ሁኔታው ይጣራ በሚሌ የተፈጸመውን ወንጀሌ ኣረሳስቶ ሇማስቀረትና በላሊ ሃይሌ ሊይ ሇማሊከክ ዴራማ መስራት ተዯጋግሞ የታየ
መሆኑን ቀጥሇው ከተጠቀሱት መረጃዎች ማረጋገጥ ይቻሊሌ።
1. የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ከቻርተሩ የሽግግር መንግስት በሃይሌ ተገፍቶ በወጣበት ወቅት 20,000 የኦነግ ኣባሊትና ህዝቡ፡ ህጻናትን
ጨምሮ በዽዼሳ፡ ሁርሶና ላልችም ወታዯራዊ ካምፖች ውስጥ የተሰቃዩትንና በዝዋይ እስር ቤት ህይወታቸው የጠፋ እንዱሁም
በሃመሬሳ ሰሚ-እጥተው በዘግናኝ ሁኔታ ሲገዯለ የነበሩትን ላልች ቢረሷቸውም የጉዲቱ ሰሇባዎችና ታሪክ ኣይረሳቸውም።
በሺዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ዜጎች በየጊዜው በሚያነሷቸው የመብት ጥያቄዎች ምክንያት ኣሁንም በቃሉቲ፣ ቂሉንጦ፣ ዝዋይ፣ ሸዋ
-ሮቢት እስርቤቶችና ቁጥሩ ባልታወቀ ወታደራዊ ማጎሪያ ካምፖች ውስጥ እየተሰቃዩ ነው።
2. የሲዲማ ህዝብ በኣምባገነናዊ ስርዓት መብቱን ተነፍጎ እንዯላልች የኢትዮጵያ ህዝቦች በኣባት ሃገሩ መሬት ሊይ ያሇውን
የባሇቤትነት መብት ተነጥቆ የሰቆቃ ህይወት እየኖረ ያሇ ህዝብ ነው። ከቀዬውና ከንብረቱ መፈናቀሌና መባረርን በመቃወም
የመብት ጥያቄ ኣንግቦ ሰሌፍ በወጣበት ወቅት፡ በጨቋኙ ስርዓት ጦር ሃይሌ ያሇኣንዲች ርህራሄ በጅምሊ ተረሸነ። ይህ ኣግኣዚ
በተባሇው የስርዓቱ ታማኝ ጦር የተወሰዯው እርምጃ ኣስፈሊጊው ምርመራ ተዯርጎ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዲሌ በማሇት ወያኔ ቃሌ
ቢገባም የታየው ሃቅ፡ ጉዲዩን ኣፍኖ ማስቀረትና በእርምጃው ውስጥ ሇተካፈለት ሹመት መስጠት ሆነ። በሲዲማ ህዝብ ፍጅት
ውስጥ እጃቸው ካሇበት መካከሌ ኣንደ የወቅቱ የዯቡብ ኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክሌሊዊ መስተዲዴር ፕሬዝዲንት
የነበረው፡ የኣሁኑ ጠቅሊይ ሚኒስትር ሃይሇማርያም ዯሳሇኝ ነው።
3. የጋምቤሊ ህዝብ መሬቱ ሇባዕዲን ባሇሃብቶች በመሸጥ ከቀዬውና መሬቱ መፈናቀለን በመቃወሙ በጅምሊ መገዯለና፡ የዘር
ማጥፋት ወንጀሌ ሰሇባ መሆኑን መሊው ኣሇም ያየውና ያወገዘው ጉዲይ ነው። ይህ በህዝቡ ሊይ የተፈጸመው እጅግ ዘግናኝ
ጭፍጨፋ ተጣርቶ ሇህግ ሳይቀርብ እርምጃውን የወሰደት ወንጀሇኞች በስርዓቱ በመሾም፡ በመመስገንና ወዯ ትግራይ እንዱሸሹ
በማዴረግ ተጠናቀቀ።
4. በኢትዮጵያ ኢምፓዬር ውስጥ ከሚገኙ ህዝቦች መካከሌ ኣንደ የሆነው የኦጋዳን ህዝብ ሇመብቱ ጥያቄ በማንሳቱና በመታገለ
ከኣምባገነኑ የወያኔ መንግስት የተሰጠው ምሊሽ በጅምሊ መጨፍጨፍ፣ ቀዬው በእሳት መጋየት፣ ንብረቱ መዘረፍና ሇኣስገዴድ
መዴፈር ወንጀሌ መጋሇጥ ነው። በወያኔ የጦርና ዯህንነት ሃይልች ሇተወሰዯው እርምጃና ሇተፈጸመው ወንጀሌ ሇተጠያቂነት
የቀረበ የሇም።
5. በ2005 የይስሙሊ ምርጫ ወቅት የምርጫው ውጤት መጭበርበሩን በመቃወም በፊንፊኔ ከተማ ሰሊማዊ ሰሌፍ ካካሄደቱ ዜጎች
መካከሌ 193ቱ በጠራራ ጸሃይ ከተገዯለ በኋሊ ጉዲዩ ተጣርቶ ሲጠናቀቅ ዲኛውን ጨምሮ ምርመራውን ያካሄደት ሰዎች ከስርዓቱ
እስራት ህይወታቸውን ሇማትረፍ ወዯ ውጪ ተሰዯው፡ የተካሄዯው ምርመራና የግዴያው ተጠያቂዎች ጉዲይ የውሃ ሽታ ሆኖ ቀረ።
رقم تاريخ
Lakk.: 06/stm - abo/2014
No.:
جبهۃ تحرير اورومى
P.O. Box 6973 Asmara, Eritrea Tel 2911 110236 Email: abo.abo976@gmail.com, www.oromoliberationfront.org
6. የወያኔ መንግስት ካሇው ስጋትና ፍራቻ፡ የሃይማኖት ተቋማትን በቁጥጥሩ ስር ሇማስገባት ሲሌ በሃይማኖት ጉዲይ ጣሌቃ ገብቶ እራሱ ያሻቸውን ሰዎች ይመዴባሌ። ከዚህ የስርዓቱ ኣቋም የተነሳም በተፈጠረው ተቃውሞና ግጭት ከፍተኛ ጉዲት ዯርሷሌ። ሲወሰዴ በነበረውና ኣሁንም እየተወሰዯ ባሇው እርምጃ ጉዲት ከዯረሰባቸው መካከሌ ኣብዛኞቻቸው የኦሮሞ ተወሊጆች ዜጎች ናቸው። የእስሌምና ሃይማኖት ተከታይ ምዕመናን የወያኔ ስርዓት በሃይማኖት ጉዲይ ጣሌቃ በመግባት እየፈጸመ ያሇውን ዴርጊት በመቃወምና እጁን እንዱሰበስብ፣ የሃይማኖት መሪዎቹ በጉዲዩ ባሇቤትና ምዕመናን የሚመረጡ እንጂ በመንግስት የሚሾሙ መሆን የሇባቸውም በሚሌ መቃወማቸውና ይህንን የመብት ጥያቄያቸውንም በሰሊማዊ መንገዴ በመግሇጻቸው ግዴያ፣ እስራትና የተሇያዩ እንግሌቶች ተፈጽመውባቸዋሌ። ስርዓቱ የሙስሉሙን ማህበረሰብ ጥያቄ ሇማፈንና ሇመቆጣጠር “ጀበሃትኣሌ-ሃረካት ፡ ኣክራሪ ሙስሉሞች” በሚሌየሙስሉሙንማህበረሰብእንቅስቃሴመሪዎችበማሰርናባሌተፈጸመወንጀሌከሶፍርዴቤቱበማቅረብእንዱጠየቁእያዯረገነው።የፖሇቲካችግርንበሰሊማዊመንገዴመፍታትየኢትዮጵያመንግስታትባሕሌስሊሌሆነይህበህዝቦችዘንዴየተጠሊውመንግስትምሇ3ዓመታትበህዝቦችሊይየጫነውንኣገዛዙንሇማስቀጠሌሃይሌንየመረጠመሆኑንበኦሮሞህዝብሊይእየወሰዯባሇውየዘርማጥፋትእርምጃኣረጋግጧሌ።ስሇሆነምየኦሮሞህዝብያሇውብቸኛኣማራጭበኣዱስመሌክየተከፈተበትንዘመቻበመጋፈጥሇዚህጭቆናፍጻሜሇማበጀትእንቅስቃሴውንማፋፋምነው።ይህንንበኦሮሞህዝብማንነትሊይበማነጣጠርእየተካሄዯያሇውንዘመቻመቀሌበስየሚቻሇውበሃገርውስጥናበውጪሃገራትያሇውመሊውየኦሮሞህዝብየዜግነትግዳታውንከተወጣናበጋራሆኖሇኣንዴዓሊማናግብከተንቀሳቀሰብቻነው።በተሇይሃገርቤትያሇውየኦሮሞህዝብበጨቋኙየወያኔመንግስትቁጥጥርስርባሇውሚዱያበተከፈተበትዘመቻሳይታሇሌናሳይዯናገርበስርዓቱከሚዯርስበትየከፋእሌቂትሇመታዯግእጅሇእጅተያይዞክንደንበማጠንከርትግለንማፋፋምኣሇበት።የኦሮሞነጻነትግንባርይህእንዱሳካበትጋትመስራቱንእንዯሚቀጥሌእያሳሳበ፡የወቅቱሁኔታሊቀረበውሇዚህጥያቄምውጤታማምሊሽእንዯሚያገኝጥርጥርየሇውም።የኣምባገነኑመንግስትእዴሜየተራዘመውበኦሮሞህዝብየነጻነትትግሌጎራውስጥዴክመትመታየት፣ስርዓቱከመሌካምጉርብትናወንዴማማችነትናመፈቃቀርይሌቅበጊዜያዊጥቅምተታሇውፍሊጎታቸውንሇማሟሊትየሚሯሯጡትንእንዯመሳሪያበመጠቀሙናሳያውቁከስርዓቱጎንየተሰሇፉወገኖችንማግኘትመቻለሇው።በመሆኑምይህሁኔታእንዱታረምየኦሮሞነጻነትግንባርሇሚከተለትኣካሊትሁለከዚህበታችያሇውንመሌዕክትያስተሊሌፋሌ።ሇኦሮሞዜጎችበተሇያዩየኢትዮጵያመንግስታትስርሇመስራትእዴለንያገኙየኦሮሞዜጎችመንግስትንበታማኝነትቢያገሇግለምከመጠርጠርናመገሇሌ፣መናቅናበበታችመታየትወጥተውኣንገታቸውንቀናኣዴርገውየኖሩበትጊዜእንዯላሇየኢትዮጵያታሪክይመሰክራሌ።የኦሮሞዜጎችየሚፈሇጉትገዢውስርዓትኣጣብቂኝውስጥሲገባብቻነው።ኦሮሚያንሇመቆጣጠርበተካሄዯጦርነት፣በጣሌያንጦርነት፣በሶማላጦርነትናበተሇያዩጦርነቶችእንዱሁምበወያኔየኣገዛዝዘመንበመካከሊቸውበተፈጠረጦርነትውስጥየገዢስርዓቶችንቀጣይነትሇማስጠበቅየከፈለትመስዋዕትነትክብርኣሊስገኘሊቸውም።ይህንንካሇመገንዘብኣሌያምጥቃቅንጥቅማጥቅሞችንሇማሟሊትብቻበተፈጠረስህተትበኦሮሞሌጆችሊይየሚዯርሰውንጉዲትማየትኣሳፋሪናኣስነዋሪነው።በመሆኑምበስርዓቱየጦርናፖሉስሃይልችእንዱሁምበተሇያዩየመንግስትመዋቅሮችውስጥበመሰሇፍኣምባገነኑንመንግስትበማገሌገሌሊይያሊችሁየኦሮሞተወሊጆች፡ከኢትዮጵያገዢዎችየምታገኙትምስጋናእንዯሰባራሸክሊመወርወርናሇውርዯትመዲርግመሆኑንበመረዲትሇጨቋኝስርዓትመሳሪያኣንግቦዘብከመቆም፡ሇወገናችሁመብትመታገሌክብርናታሪካዊመሆኑንምበመገንዘብሇኦሮሞህዝብትግሌጥሪምሊሽእንዴትሰጡኦነግጥሪውንያስተሊሌፋሌ።እየተገዯለ፣እየታሰሩናሰቆቃእየተፈጸመባቸውያለትኣባቶቻችሁ፣እናቶቻችሁ፣ወንዴሞቻችሁናእህቶቻችሁበኣጠቃሊይወገኖቻችሁስሇሆኑታሪካዊውሳኔበመወሰንከህዝባችሁጎንእንዴትሰሇፉናከባዕዲንጭቆናእንዴታሊቅቁትየኦሮሞነጻነትግንባርጥሪውንያስተሊሌፍሊችኋሌ።የኦህዳዴኦፒዱኦ ኣመራሮችናኣባሊትሇሆኑየኦሮሞዜጎችሊሇፉት23 ዓመታትበወያኔስርስርዓቱከኦሮሚያናከኦሮሞሉያገኝያሇመውንጥቅምሇማሟሊትስትሰሩከዛሬንዯርሳችኋሌ።ጥቂቶቻችሁምባሇፉት23 ዓመታትየኦሮሞዜጎችንበማስገዯለናበማሳሰሩውስጥያሊችሁበትናእጆቻችሁበወገናችሁዯምየጨቀዩመሆኑይታወቃሌ።ስሇሆነምየኦሮሞዜጎችናበኦፒዱኦውስጥያሊችሁብሄርተኞችከህዝባችሁጋርእንዴትታረቁ፣ካሁንበኋሊእራስንምሆነህዝብንበመዋሽትናበማምታታትሇባዕዲንየጭቆናኣገዛዝሁኔታዎችንማመቻቸትይቁም በማሇትእንዴትወስኑታሪካዊጥሪቀርቦሊችኋሌ።ይህንንባሇማዴረግበህዝብሊይየሚፈጻምጥፋትእንዱቀጥሌመፍቀዴየራስንታሪክማጉዯፍብቻሳይሆንበታሪክምየሚያስጠይቅመሆኑንየኦሮሞነጻነትግንባርያሳስባሌ።በመንግስትመዋቅሮችውስጥሇምትገኙየተሇያዩብሄሮችናብሄረሰቦችተወሊጆችየኢትዮጵያጦርሃይሌግዳታናቃሌየገባሇት፡የሃገርንዲር-ዴንበርማስጠበቅናበሃገሪቷሊይየሚቃጣንየባዕዴወረራመመከትመሆኑይታወቃሌ።ይሁንእንጂየወያኔመንግስትሃገሪቷንሇማስጠበቅየተገነባውንየጦርሃይሌየኢህኣዳግፓርቲታማኝበማዴረግበግዴበህዝቦችሊይእርምጃእንዱወስደእያዯረገነው።ይህዯግሞየኣንዴንሃገርየጦርሃይሌዓሊማናየሃገሪቷንህገ-መንግስትየሚጻረርበመሆኑበህግፊትያስጠይቃሌ።ስሇሆነምበወያኔየጦርሃይሌውስጥየምትገኙየተሇያዩብሄሮችናብሄረሰቦችተወሊጆች፡ህዝቦችሊነሱትየመብትጥያቄሉሰጥየሚገባውምሊሽየጦርሃይሌንበህገ-ወጥመንገዴበማሰማራትማፈንኣሇመሆኑንበመገንዘብበሚፈጸምግዴያ፣እስራትናየተሇያዩእንግሌቶችውስጥእንዲትካፈለኦነግይጠይቃሌ።እየተገዯለ፣እየታሰሩናጭቆናእየዯረሰባቸውያለት፡በማገሌገሌሊይባሊችሁትመንግስትሇከፋጉዲትየተዲረጉከኣብራኩየወጣችሁትህዝብመሆኑንእንዴታጤኑየኦሮሞነጻነትግንባርያሳስባሌ።ሇኢትዮጵያህዝቦችናየፖሇቲካዴርጅቶችየኦሮሞንህዝብሃብትሇመዝረፍበገዛሃገሩበጨቋኞችበተከፈተበትዘመቻበከፍተኛስቃይውስጥእንዯሚገኝከማንምየተሰወረኣይዯሇም።በመሆኑምበእውነተኛዱሞክራሲየምታምኑ፣የህዝቦችመብትእንዱከበርናሇብሄሮችእኩሌነትመረጋገጥየምትታገለ፤የወያኔመንግስትበኦሮሞህዝብሊይእየፈጸመያሇውዘግናኝዴርጊትእንዱገታየሚጠበቅባችሁንዴርሻእንዴታበረክቱ፤በኦሮሞሃዝብሊይየተፈጸመውንማሇቂያያጣየግዴያእርምጃበማውገዝፍትሓዊውንየኦሮሞህዝብየነጻነትትግሌእንዴትዯግፉየኦሮሞነጻነትግንባርጥሪውንእያቀረበ፥በህዝቡሊይእየተፈጸመያሇውንኣረመኔያዊናጭካኔየተሞሊበትእርምጃበዝምታመመሌከትናኣሇማውገዝሇነገየሰሊም፣የእኩሌነትናየመሌካምጉርብትናህይወትገንቢኣሇመሆኑንበዚሁኣጋጣሚማሳሰብይወዲሌ።መሌዕክትበተሇይሇትግራይተወሊጆችናህዝብየትግራይህዝብእንዯህዝብመብቱእንዱከበርሇትባዯረገውትግሌከባዴመስዋዕትነትመክፈለየማይታበሌእውነታነው።መብቱየሚከበረውዯግሞበላልችህዝቦችሊይጉዲትናኣስከፊዴርጊቶችንበመፈጸምእንዲሌሆነየሚገነዘብህዝብመሆኑንየኦሮሞነጻነትግንባርያምናሌ።ይህያሇውኣጠቃሊይእውነታቢሆንምበኦሮሚያውስጥየሚኖሩበርካታየትግራይዜጎችሇጊዜያዊጥቅምሲለበሁሇቱህዝቦችመካከሌያሇውንግንኙነትእያዯፈረሱመሆናቸውበስፋትይታያሌ።ኣብዛኞቻቸውበዯህንነትናጦርሃይሌእንዱሁምየተሇያዩየመንግስትመዋቅሮችውስጥየታቀፉሲሆኑ፡ስርዓቱንስሌጣንሊይሇማሰንበትሲባሌበኦሮሞህዝብሊይእየወሰደትያሇውእርምጃኣሳዛኝናበነገኣብሮመኖርሊይከባዴጥሊእያጠሊነው።ከዚህምላሊበግሌስራሊይተሰማርተውጸረ-ህዝብኣቋምበመያዝየኦሮሞንህዝብበመሰሇሌናመረጃበማቃበሌመንግስቱንእየረደትእንዲለህዝቡእያየነው።የኦሮሞነጻነትግንባር፡የትግራይተወሊጆችበሃብትከብረውበስጋትናበጥርጣሬከመኖር፥ነጻሆነውመኖርየሚሻሊቸውመሆኑንእያስታወሰ፡በዴብቅምይሁንበግሊጭበኦሮሞህዝብሊይእየፈጸሙያለትንጸረ-ህዝብዴርጊትበኣስቸኳይእንዱያቆሙያሳስባሌ።ይህጥሪሁለንምዜጎችየሚመሇከትመሆኑንኦነግያሳስባሌ።ከዚህምበተጨማሪየትግራይህዝብፍሊጎትናምኞትእንዯላልችህዝቦችሁለእዴገትናብሌጽግናያሇውሰሊማዊናየተረጋጋህይወትመኖርመሆኑኣያከራክርም።ሇዚህምታግለሎሌብሇንእናምናሇን።ይሁንእንጂዱሞክራሲ፣እኩሌነትናነጻነትብሇውበትግለውስጥያሳተፉህናበዯምህየኢትዮጵያንየፖሇቲካስሌጣንየተቆጣጠሩትሌጆችህሲታገለትየነበረውመንግስትሲፈጸምየነበረውንናሲያወግዙትየነበሩትንየጭካኔዴርጊት፡በኣሁኑጊዜእጅግበሰፋናበከፋመሌኩእየፈጸሙመሆናቸውንእያየህናእየሰማህነው።በስምህየሚነግዯውጥቂትቡዴንከሚፈጽመውየጭካኔዴርጊትየተነሳበላልችህዝቦችውስጥእየተፈጠረያሇውኣመሇካከትሇመጻዒኢውኣሳሳቢነው።በመሆኑምበኢትዮጵያህዝቦችሊይእየፈጸሙትካሇውጠሊታዊዴርጊትእንዱታቀቡወገናዊምክርበመሇገስወዯሰሊምጎዲናእንዱመሇሱበበኩሌህየሚጠበቅብህንእንዴትወጣኦነግእያስገነዘበ፥የኦሮሞህዝብእያካሄዯያሇውንትግሌዓሊማበመገንዘብኣስፈሊጊውንዴጋፍእንዴታዯርግኣክልይገሌጻሌ።ሇዓሇምመንግስታትናማህበረሰብሇኣምባገነንመንግስታትየሚዯረግየፖሇቲካ፣የዱፕልማሲናየኢኮኖሚዴጋፍጉዲትከማዴረስበስተቀርሰሊምናመረጋጋትንኣሌፎምእዴገትናብሌጽግናሲያስገኝኣሌታየም።የወያኔኣምባገነንመንግስትየምዕራባውያንመንግስታትሇሃገሪቷየሚሰጡትንየኢኖኮሚናየዱፕልማሲዴጋፍሇታቀዯሇትዓሊማሳይሆን፡የዯህንነትናየጦርሃይለንበማጠናከርህዝቦችንሇማፈንእየተጠቀመበትይገኛሌ።የሃገሪቷዜጎችበነጻነትሃሳባቸውንእንዲይገሌጹ፣እንዲይጽፉናእንዲያነቡያፍናቸዋሌ።ስሇሆነምየኣሇምመንግስታትናማህበረሰብየሚሰጡትዴጋፍሇምንዓሊማእንዯዋሇእንዱቆጣጠሩበተዯጋጋሚበህዝቦችናበበርካታተቋማትሲጠየቅቆይቷሌ።ስሇሆነምየኣሇማቀፉማህበረሰብናመንግስታትወያኔንከመርዲትእንዴትቆጠቡናየሃገሪቷየፖሇቲካችግሮችበሰሊማዊመንገዴመፍትሄእንዱያገኝዴርሻችሁንእንዴትወጡ፤ኣሌፎምበህዝቡሊይእየተፈጸመያሇውንየመብትረገጣናፍጅትእንዴታወግዙኣስፈሊጊውንምጫናእንዴታሳዴሩየኦሮሞነጻነትግንባርበዴጋሚይጠይቃሌ።ዴሌሇኦሮሞህዝብ
የኦሮሞነጻነትግንባርግንቦት12 2014
No comments:
Post a Comment