Gaafa: 01/05/2014
Date:
ADDA BILISUMMAA OROMOO
OROMO LIBERATION FRONT
በጦር ሃይሌ ሰሊማዊ ሰሌፍን ማፈን የወያኔ መንግስት ያሇፉት 22 ዓመታት ዴርጊት ቀጣይ ኣካሌ ነው
ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር የተሰጠ መግሇጫ
በኢትዮጵያ ተከታታይ ኣምባገነን ስርዓቶች በተሇያየ መሌኩ የሚፈፅሙት ጭቆናና ዝርፍያ በኢትዮጵያ ተጨቋኝ ህዝቦች በተሇይም
በኦሮሞ ህዝብ ሊይ ያዯረሰው ጉዲት በትዕግስት ከማይታሇፍበት ዯረጃ ሊይ በመዴረሱ የኦሮሞ ህዝብ የሰብዓዊ መብቶችንና የዱሞክራሲ
ጥያቄዎችን በማንሳት ሇረዥም ዓመታት ታግሎሌ። ይኸው የኦሮሞ ህዝብ በገዢ ስርዓቶች ሊይ ያካሄዯውና እያካሄዯ ያሇው ትግሌ፡ ዛሬ
ወዯ ከፍተኛ ዯረጃ በመሸጋገር በመሊው ኦሮሚያ ውስጥ ወዯ ህዝባዊ ዓመፅ ተቀይሯሌ። ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ መንግስታት የኦሮሞ
ህዝብ በሰሊማዊ መንገዴ ያቀረበውን ጥያቄ ኣዴምጠው መፍትሄ ከማበጀት፡ ሃይሌን መጠቀም የሚመርጡ መሆናቸው በተዯጋጋሚ
የታየ እውነታ ነው። የኦሮሞ ህዝብ እያካሄዯ ሊሇው ፍትሃዊ ትግሌ ተገቢውን ምሊሽ ከመስጠት፡ “ፀረ-ሰሊም፤ ፀረ-ሌማት፤ ኣሸባሪዎች”
የሚለና የመሳሰለትን ስሞች በመስጠት በጅምሊ መግዯሌ፤ ማሰር፤ መዯብዯብና ከሃገር እንዱሰዯደ ማዴረግ በኢትዮጵያ መንግስታት
ሲወሰዴ የነበረና እየተወሰዴ ያሇ እርምጃ ነው።
በኣሁኑ ወቅት የኦሮሞ ተማሪዎችና ወጣቶች እንዱሁም ህዝቡ በመሊው ኦሮሚያ ውስጥ የመብት ጥያቄ በማንሳት እያካሄደት ሊሇው
የተቃውሞ ሰሌፍ እያገኙት ያሇው ምሊሽ በዘግኛኝ ሁኔታ መግዯሌ፤ መዯብዯብና ማሰር እየሆነ ነው።
በወያኔ ስርዓት መሪዎች ትዕዛዝ በስርዓቱ ታማኝ የጦር ሃይሌ በኦሮሞ ሌጆችና በኦሮሞ ህዝብ ሊይ እየተወሰዯ ባሇው እርምጃ በኣምቦ፤
በመዯ-ወሊቡና በላልችም ቦታዎች እዴሜያቸው ከ10 ዓመት በታች የሆኑ ሕጻናት የሚገኙበት በርካታ የኦሮሞ ዜጎች ተገዴሇዋሌ።
በኣምቦና በሃረማያ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ባድ እጆቻቸውን በሆኑ ተማሪዎችና በህዝቡ ሊይ ቦምብ በማፈንዲት ህይወታቸው ጭካኔ
በተሞሊበት ሁኔታ እየተቀጠፈ ይገኛሌ፤ ኣያላ ዜጎች እስር ቤት ታጉረዋሌ። ሕጻናትና ኣዛውንት ትንሽና ትሌቅ ሳይለ በሁለም በታዎች
በኦሮሞ ዜጎች ሊይ እየተፈጸመ ያሇው ዴብዯባ እጅግ ዘግናኝ ነው።
ይህ እየተወሰዯ ያሇው እርምጃም በኣምቦ፤ ዯምቢ-ድል፤ ነቀምቴ፤ ጌድ፤ ሆሮ-ጉደሩ፥ ባላ፤ ጭሮና ከኦሮምያም ውጪ በትግራይ
መቀላና በጎጃም ውስጥ የመብት ጥያቄ ባነሱ የኦሮሞ ተማሪዎች ሊይ ሲወሰዴ በነበረው የግዴያ፤ የጅምሊ እስራትና ከትምህርት ገበታ
የማባረር ቀጣይ ኣካሌ ነው።
የወያኔ መንግስት ህዝቡ ሊነሳው የመብት ጥያቄ ኣጥጋቢ ምሊሽ ከመስጠት በሃይሌ እርምጃ ማፈን መወሰኑን የኦሮሞ ነጻነት ግንባር
ኣጥብቆ ያወግዛሌ። ይህንን በሌዪ የጦር ሃይሌ፤ ፌዳራሌ ፖሉስና ታጣቂዎች እየተወሰዯ ያሇውን ጭካኔ የተሞሊበት እርምጃ በማዘዝና
በማስፈጸሙ ረገዴ እጃቸው ያሇበት፡ የስርዓቱ ጠ/ሚኒስትር፤ የወያኔ መንግስት የጦር ሃይሌ ኣዛዥና የዯህንነት ሃሊፊ ተጠያቂ
መሆናቸውን ያስገነዝባሌ። ከዚህም በተጨማሪ በስርዓቱ የጦርና ፖሉስ ሃይልች ውስጥ ኣባሌ የሆኑ የኦሮሞ ተወሊጆች እየተገዯለ፤
እየታሰሩና እየተዯበዯቡ ያለት ኣባቶቻቸውና እናቶቻቸው፤ ወንዴሞቻቸውና እህቶቻቸው ባጠቃሊይ ወገናቸው መሆኑን ተረዴተው
እየተወሰዯ ባሇው ኣረመኔያዊና ጠሊታዊ እርምጃ እንዲይሳተፉ ብቻ ሳይሆን፡ ዴርጊቱን እንዱቃወሙት ኦነግ በዴጋሚ መሌዕክቱን
ያስተሊሌፋሌ።
رقم تاريخ
Lakk.: 03/stm - abo/2014
No.:
جبهۃ تحرير اورومى
P.O. Box 6973 Asmara, Eritrea Tel 2911 153886 Email: abo.abo976@gmail.com, www.oromoliberationfront.org
በሃገር ቤትም ሆነ በውጪ ሃገራት ያሇው የኦሮሞ ህዝብ ካሁን በኋሊ ወዯ ዲር ተገፍተን ኣማራጭ በመነፈጋችን የቀረው የመጨረሻው ኣማራጭ፡ እጅ ሇእጅ ተያይዞ ሇመብቱ መታገሌና ባሇፉት 22 ዓመታት የተገዯለትን ሌጆቹንና ኣሁንም ያሇ ርሕራሄ በጅምሊ እየተገዯለ ያለትን ሌጆቹን ዯም ሇማስመሇስ በህጋዊው መንገዴም ሆንነ በተቻሇሇት ሁለ እንዱታገሌ ጥሪያችንን እናቀርባሇን። በተሇይም በተሇያዩ የውጪ ሃገራት የምትገኙ ዜጎች ሃገር ቤት ያሇውን ህዝብ ዴምጽ ሇማሰማት እንዴትንቀሳቀሱና ወገናዊ ግዳታችሁን እንዴትወጡ ጥሪ እናስተሊሌፍሊችኋሇን።
የኣሇም ማህበረሰብ፤ ሇሰብዓዊ መብትና ዱሞክራሲ የሚሟገቱ ዴርጅቶችና ኣካሊት ሁለ፡ ኣምባገነኑ የወያኔ መንግስት የዱሞክራሲና ሰብዓዊ መብት ጥያቄ ባነሱ ንጹሃን ዜጎች ሊይ እየወሰዯ ያሇው እርምጃ ጸረ-ዱሞክራሲ መሆኑን ተገንዝበው፡ ዴርጊቱን በኣስቸኳይ እንዱገታ ኣስፈሊጊውን ጫና እንዱያሳዴሩበት እያሳሰበ፥ ይህንን ዴርጊት በዝምታ መመሌከት እንዯተቀዯሰ ተግባር ቆጥሮ ከዴርጊቱ እንዯመካፈሌ የሚታይ መሆኑን የኦሮሞ ነጻነት ግንባት በዴጋሚ ማስገንዘብ ይወዲሌ።
ዴሌ ሇኦሮሞ ህዝብ!
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር
ግንቦት 1 ቀን 2014 ዓም
No comments:
Post a Comment