Wednesday, May 27, 2015



የተሰጠ መግለጫ


ግንቦት 14 ቀን 2007ዓ.ም

የወያኔ/ኢህአዴግ ተግባር ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ።

በስብሰባ ጋጋታና በባዶ ፕርፖጋንዳ እንዳንፈታ ትግሉ ይፋፋም!

የችግራችን ቀጣይ ክስተቶች ለትምህርተ ሥርዓቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ ማሽቆልቆልና የውድቀት ጠርዝ መድረስ አስተዋጽኦ ማድረጋቸው ባይካድም ያለፉትን መንግሥታት በመኮነን ከምንም በላይ ራሱን የለውጥ ሐዋሪያና የዕደገት ተምሳሌት አድርጎ የሚቆጥረው ወያኔ/ኢህአዴግ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ የትምህርት አመራር ከመስጠትና ችግሮችን ከመፍታት ይልቅ ይበልጥ ውስብስብና ሊፈቱ ከማይችሉበት ደረጃ አድርሷቸዋል።

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች በመምህራን እጥረት፣በመማሪያ ክፍሎች፣ በማስተማሪያ መጻሕፍትና በሌሎችም የትምህርት ግብአቶች እጥረት የተነሳ የተሟላ ትምህርት የማያገኙበት፣ ተማሪዎች ከመቼውም ጊዜ በላይ ተስፋ የቆረጡበት ፣ ፈተና በአንድና በሁለት ደቂቃዎች ሰርተው የሚያጠናቅቁበት፣ ጭራሹን ትምህርታቸውን ለማቋረጥ የሚገደዱበት ወቅት ስለሆነ ትምህርት ቀውስ ውስጥ ገብቷል።

የዚህ ቀውስ አንዱ ማሳያ ሊሆን የሚችለው ወያኔ/ኢህአዴግ በሶስት ምድብ አመቻችቶ የማደናገሪያ /የማጭበርበሪያ አጃንዳዎቹን ለማስፈጸም የሚሞክርበትን አካሄድ ቀጥሎ እንመልከት፡-

ከመምህራን ጋር ፡-በአንዳንድ አካባቢዎች በህዳር ወር 2007ዓ.ም መጀመሪያ ሳምንት በተደረገ የመምህራን ስብሰባ ከ2006ዓ.ም በፊት በነበሩት አመታት ትምህርታቸውን ያቋረጡ ተማሪዎች እስከ ህዳር ወር መጨረሻ 2007ዓ.ም ድረስ ትምህርት ቤት እንዲገቡ የሚል ሐሳብ በወያኔ ካድሬዎች ይቀርባል።ለዚህ የተሰጠው ምክንያት የምዕተ ዓመቱ ( የሚሊኒየሙ) የልማት ግብ በዚህ በያዝነው አመት ስለሚጠናቀቅ አሁን በመማር ላይ ያሉት መማር ከሚገባቸው ተማሪዎች ቁጥር ያነሰ በመሀኑ ያቋረጡትን "በቅስቀሳ " በማምጣት ከመስከረም 2007ዓ.ም ጀምሮ እየተማሩ ካሉት ጋር እኩል ማድረስና የምዕተ ዓመቱን " ትምህርት ለሁሉም" የሚለውን ግብ ማሳካት በሚል የቀረበ አጀንዳ ነበር።

በዚህ አጀንዳ ላይ የመማር ተግባራቸውን አቁመው ለዓመታት ከትምህርት ገበታቸው ተለይተው የቆዩ ተማሪዎችን የትምህርት መጀመሪያ ዓመት ካለፈ ከወራት በኋላ መቀበል ማለትም እስከ ሀዳር ወር 2007ዓ.ም ያልተማሩትን በምን ተአምር ትምህርት እንዲያገኙ ይደረጋል? ከትምህርት ተለይተው የቆዩት ተማሪዎች ለተለያዩ ደባል ሱሶች የተጋለጡ ሊኖሩ ስለሚችሉ በነባሮቹ ላይ ተጽዕኖ ስለሚያሳድር የትምህርት ቤቶችን ድሲፕሊን ይጎዳል በሚል መምህራን ተቃውመውታል።ሥርዓቱ ፊቱ ላይ የሚታየው የአፈጻጸም ሂደት የውጭ ርዳታ ማግኘትን ትኩረት ሰጥቶ ንዋይ መሰብሰብ ዋናው ዓላማ ሆኖ ትምህርቱና ትውልዱ እንዲሞቱ ተፈርዶባቸዋል በማለት አስተያየት እየሰጡ ስብሰባውን ረግጠው እሰከመውጣት ደርሰዋል።

ከዚህ በመቀጠል በታህሣሥ ወር መጨረሻ 2007ዓ.ም በአማራ ክልል የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች መምህራንና ተማሪዎች ለ3 ቀናት የሚቆይ
 የተሀድሶመስመርናየኢትዮጵያህዳሴ

 የልማታዊዴሞክራሲያዊሥርዓትናበትግሉየተገኙውጤቶችናተግዳሮቶች

 የ2007ዓ.ምየትምህርትንቅናቄሰነድበሚሉአጀንዳዎችስልጠናየሚልስያሜተሰጥቶትየስልጠናውዓላማመምህራንናተማሪዎችበተጀመረውየልማትናየመልካምአስተዳደርላይግልጽነትእንዲኖርለማድረግየሚልሆኖቀጥሎያሉትንዑስዝርዝሮችተካተዋል።

1. የተጀመሩትንኢክኖሚያዊ፣ማህበራዊናፖለቲካዊለውጦችከዳርለማድረስናየአጋጠሙተግዳሮቶችንፈትሾየአገራችንንየተሀድሶጉዞከትምህርትማህበረሰብጋርያለውንፋይዳለመመዘን፣

2. ልማታዊአስተሳሰብየተሀድሶውመነሻበመሆኑሁላችንምልማታዊአስተሳሰብእንድንይዝለማስቻል፣

3. የህዳሴውየጉዞደረጃናመድረሻምንእንደሆነለማስገንዘብ፣
2

2


 


4. ችግሮችንመለየትናለውጡንበጠራአቅጣጫለመምራትየሚያስችሉግብአቶችለማግኘት፣

5. የተደራጀየትምህርትየልማትሠራዊትግንባታለትምህርትጥራትየማይተካዓላማአለው፣ስለሆነምበተበታተነአደረጃጀትጥራትማምጣትካለውፋይዳጋርለመገምገም፣

6. የ2007 ዓ.ምየትምህርትበጀትየዕድገትናየልማትዕቅዱማጠቃለያስለሆነየቀሩንንለይተንርብርብለማድረግሰላማዊየመማርማስተማርሂደትወሳኝስለሆነ፣

7. የአገራችንየተሀድሶናየህዳሴጉዞየሚያጋጥሙትንተግዳሮቶችአውቆርብርብለማድረግእንዲያስችልታስቦየተዘጋጃመሆኑበካድሬዎችተነግሮአስፈላጊነውወይስአይደለምየሚልጥያቄናየአስተያየትሀሳብከራሳቸውከካድሬዎችይነሳል።
ለነዚህከላይለተዘረዘሩትበትምህርትስልጠናስምበወያኔለቀረበውየፖለቲካአጀንዳየመምህራንመልስይህአቀራረብበየቀኑከምንሰማውፕሮፖጋንዳየተለየአይደለም፣ሰነዱየስልጠናይዘትየለውም፣ለስልጠናምየሚያግዝየማቴርያል( የቁሳቁስ አቅርቦትየለም፣እንዲያውምበትምህርቱየንፍቀዓመት( የሴምስተሩአጋማሽወቅት መዘጋጀቱየትምህርትንሂደትየሚጎዳስለሆነአስፈላጊአይደለምየሚልበመሆኑውዝግብተፈጥሮስልጠናተብዬውለግማሽቀንያህልተቋርጦከቆየበኋላከመምህራንፍላጎትውጪበካድሬዎችጫናሊቀጥልችሏል።

ከዚሁጋርተያይዞከትምህርቱጉዳይጋራበማጣመርየቀረቡትአንዳንድትምህርትነክአጀንዳዎችዓላማቸውየወያኔንየተሳሳተየፖለቲካመሰመርጥሩገጽታለማላበስየቀረቡናቸው።ሐሳብንበነፃነትየመግለጽናየመደራጀትመብት፣የብሔርናየሃይማኖትእኩልነትተረጋግጧልበማለትየውሸትድስኩሩንበሰብሰባዎቹወቅትአቅርበዋል።እንዲሁምከአማራክልልየተወሰደመሬትየለም፣የድሮዋንኢትዮጵያየተሻለችአድርጎማቅረብ፣የአማራሕዝብእንደተዋረደናዝቅተደርጎእንደሚታይማቀንቀን፣ፌዴራሊዝምኢትዮጵያንለማፈራረስየታቀደነውማለት፣የአንድብሔርየበላይነትእንዳለአድርጎመቀስቀስየትምክህትናየጠባብነትመግለጫዎችናቸውበማለትየወያኔካድሬዎችበሕዝብላይየፈጸሙትንናእየፈጸሙያሉትንእውነትክደዋል።መቼወያኔናእውነትይታዋወቃሉ

በሀይማኖትስምየፖለቲካአጀንዳይዞወደሕዝብመግባትናሕገመንሥቱንመቃወምናኢትዮጵያየክርስቲያንደሴትናትአንድአገር፣አንድሀይማኖት፣በመጅሊሶቻችንመሪዎቻችንንእንዳንመርጥመንግሥትጣልቃእየገባነው፤የሸሪአሕግመመስረትአለበት፤የእስላምመንግሥትእናቋቁማለን፤በትምህርትቤቶችመስገጃቦታይፈቀድልንየመሳሰሉትበክርስትናናበእስልምናእምነትተከታዮችየሚንፀባረቁየአክራሪነትመገለጫዎችስለሆኑበትግልመፍታትይገባልተብሎበካድሬዎችበኩልለቀረቡትአስተያየቶችየመምህራኑመልስለካድሬዎችየቀናአልነበረም።ቀድሞውንምበስልጠናውይዘትናአካሄድደስተኛያልነበሩትመምህራንባንድድምፅተቃውሞቸውንበማሰተጋባትእኛአንድነን፣አትከፋፍሉን፣አንከፋፈልምበማለትበጩኸት፣በፉጨት፣በሞባይልወኔቀስቃሽየሆኑየቀረርቶናየሽለላዜማዎችንበማሰማትየካድሬዎችንየውሸትናየተንኮልፕሮፖጋንዳጆሮሳይሰጡበወቅቱመምህራንያሳዩትተቃውሞናየትግልተነሳሽነትየሰርዓቱንውድቀትአይቀሬነትአመላካችነበር።

እንዲሁምበሌሎችየአገሪቱክፍሎችበትምህርትናበመምህራንላይየሚፈጸመውበደልዘርፈብዙነው።በደቡቡየአገራችንክፍልየእርከንጭማሪለርዕሳነመምህራንናለሱፐርባይዘሮችተፈቅዶለመምህራንየተከለከለመሆኑንለተለያዩየዞንትቤቶችአሰተዳደርከደቡብየትምህርትቢሮየተለከውደብዳቤያሳያል።ወያኔለይስሙላውምርጫመጠቀሚያለማድረግየድርጅቱአባልየሆኑትንመምህራንበትምህርትቤትቅጥርግቢበትምህርትሰዓትስብሰባበማካሄድበትምህርትላይበደልእየፈጸመይገኛል።በ1/07/2007 በሀድያዞንውስጥበዋቸሞመሰናዶትቤትለወያኔየምርጫድራማለ5 የወያኔኢህአዴግአባልመምህራንናሰራተኞችስልጠናበሚልየትምህርትፕሮግራምተቋርጦስብሰባእንዲገቡበመደረጉየቀሩትየድርጅቱአባልያልሆኑ75 መምህራንበድርጊቱበመናደድ፣በትምህርትቤትየትምሀርትንክፍለጊዜበማቃወስየፖለቲካስብሰባመካሄዱንተቃውመውወደቤታቸውሄደዋል።ተማሪዎቹምአስተማሪስላጡወደየቤታቸውለመሄድተገደዋል።በዚህምሁኔታየትምህርትስራለሁለትቀናትተቋርጧል።ይህንሁኔታበመከተልበአካባቢውበሚገኙትቤቶችየሚያስተምሩየወያኔደጋፊያልሆኑመምህራንተመሳሳይእርምጃበመውሰድተቃውሟቸውንአየገለጹመሆናቸውተረጋግጧል።መቀጠልያለበትየትግልስልትነው።
ከተማሪዎችጋርበተደረገውስብሰባምከተነሱጥያቄዎችመካከልበሌሎችአገሮችየስልጣንዘመንየተገደበነው።እናንተግንወደስልጣንከወጣችሁ23 ዓመታትሆናችሁ።ስልጣናችሁንልቀቁ፣እናንተንአንመርጥም፣በቃችሁ።የሕግየበላይነትአለትላለችሁአቶአንዳርጋቸውጽጌንከ ወራትበላይእንዲሁምሌሎችንፍቤትሳታቀርቡበእስርማቆያታችሁየተያዙሰዎችበአርባስምንትሰአታትውስጥፍቤትየመቅረብመብትአላቸውየሚለውንሕገመንግሥታዊድንጋጌአይጻረርምዎይ በትምህርትቤትተማሪዎችንበኢህአዴግአባልነትትመለምላለችሁ፣በህዋስበአንድላምስትታደራጃላችሁ፣ትምህርትቤትበማናቸውምረገድከሃይማኖት፣ከፖለቲካአመለካከቶችናከባሕላዊተጽዕኖዎችነፃመሆንአለበትከሚለውሕገመንግሥታዊድንጋጌአይጻረርምዎይ ተቃዋሚዎችይህንበትቤቶችእንዲያደርጉተፈቅዳላችሁዎይ-----የመሳሰሉትንጥያቄዎችበማንሳትናኢህአዴግይውደምኢትዮጵያለዘላለምትኑር የሚልመፈክርበማሰማትስብሰባውያለምንምመግባባትበልዩነት3



3



ከመጠናቀቁምበሻገርተማሪዎችለነሷቸውጥያቄዎችየወያኔኢህአዴግካድሬዎችመልስመስጠትተስኗቸውእንደነበርለመራዳትተችሏል።

ወያኔኢህአዴግከአባላቱጋርበጥርወር2007ዓምመጨራሻባካሄደውስብሰባከአባላቱበርከታጥያቄዎችናአስተያየቶችቀርበዋል።ከነዚህምለተቃዋሚዎችመፈራረስየኢህአዴግእጅአለበት፣ኢህአዴግዲሞክራሲአለይላልግንያስራል፣ይገርፋል፣ይገድላል።ይህንእየፈጸማችሁከደርግበምንትሻላለችሁ የአማራወጣቶችበሌሎችክልሎችተቀጥረውአይሰሩም የሌሎችክልሎችወጣቶችግንበአማራውክልልእስከመሾምይደርሳሉ።የእኛአገርየሕዝብተወካዮችናሌሎችምምርጫዎችከሌሎችአገሮችምርጫዎችጋርእንዴትይነጻጸራል ለመንግሥትሠራተኞችየተሰጠውየደመወዝጭማሪፍትሐዊአይደለም።አርሶአደሩከይዞታመሬቱያለበቂካሣእየተፈናቀለነውለዘለቄታውምንታስቦበታል የድርጅትአባላትድርጅቶቻቸውንያማርራሉችግሩምንድነው አየለጫሚሶናመሰሎቹየኢህአዴግሽርጥለባሾችእንጂተቃዋሚአይደሉም---ወዘተየመሳሰሉጥያቄዎችናአስተያየቶችተሰጥተውከመድረክመሪዎችየተሰጡምላሾችቁጣንበመቀስቀሳቸውስብሰባውያለምንምመግባባትተጠናቋል።

በሌላበኩልበመንግሥትመስሪያቤቶችምሆነበትምህርትቤቶችበበጀትእጥረትየተነሳስራወደመቆምየተቃረበበት፣ካድሬዎችከምርጫጋርበተያያዘበስብሰባየተጠመዱበትናፍርሃታቸውከምንጊዜውምበላይገዝፎእርስበርስአለመተማመንደረጃላይየደረሱበት፣ሰራተኛውፊትለፊትስርአቱንእየሞገተጥላቻውንበግልጽእያሳየናለስርዓትለውጥለሕዝባዊእምቢተኝነትራሱንእያዘጋጀእንደሆነይታያል።

የኑሮውድነቱ፣የስራዋስትናማጣት፣የመብትረገጣው፣የመልካምአስተዳደርእጦት-----ያስመረራቸውመምህራንየተለያዩየመብትጥያቄዎችንበማንሳትላይይገኛሉ።ከእነዚህውስጥየሚጠቀሱበደሴከተማየሚገኙየአንዳንድትቤቶችመምህራንለተመሳሳይስራተመሳሳይክፍያይደረግ፣የመምህራንየዕድገትመሰላል( Career Structure) በአንዳንድክልሎችተሻሽሎተግባራዊሲሆንበሌሎችክልሎችለምንአይተገበርም? የቤትአበል( Housing allowance) ለምንተግባራዊአይሆንም የቤትመስሪያቦታያለምንምክፍያበነፃልናገኝይገባል።የትምህርትጥራትንእናረጋግጣለንእየተባለበይድረስይድረስበዘፈቀደበለብለብለመህራንናለሌሎችባለሙያዎችስልጠናእየተሰጠነው፣ይህበአስቸኳይእንዲቆምእንጠይቃለን።የተሰጠውየደመወዝጭማሪየኑሮውድነቱንያላገናዘበስለሆነእንደገናማስተካከያእንዲደረግበትየሚሉጥያቄዎችንበማንሳትበየካቲትወር2007ዓምመጀመሪያፒቴሽንተፈራርመውለሚመለከታቸውአካላትበማቅረብጥያቄዎቹአስቸኳይመልስካልተሰጣቸውየስራማቆምአድማእንደሚያደርጉአስታውቀዋል።ይህበደሴከተማመምህራንየተነሳውጥያቄበአገሪቱየሁሉምመምህራንጥያቄ፣ከዚያምባለፈባጠቃላይየሠራተኞችጥያቄስለሆነለተግባራዊነታቸውዜጎችሁሉእንዲተባበሩናትግሉንእንዲያግዙበሰደትየኢትዮጵያመምህራንማህበርአባላትአስተባባሪኮሚቴጥሪውንያቀርባል።

በዚህጽሑፍወያኔኢህአዴግመምህራንን፣ተማሪዎችንናየራሱንምአባላትበተለያዩጊዜያትሰብስቦለማወያየትመሞከሩንአይተናል።በተለይበመግቢያውላይበተመለከቱትየመወያያአጀንዳዎችላይበነቂስለመተቸትአንድመድበልየሚወጣውስራይጠይቃል።በጥቂቱቀንጨብአድርገንለማሳየትእንገደዳለን።ልማታዊአስተሳሰብምንጩጥሩየኢኮኖሚፖሊሲነው።የፖሊሲውቅኝትበአንድዘረኛፓርቲቁጥጥርበዋሉናንብረትነታቸውየፓርቲውየሆኑኩባንያዎችያለገደብያለውድድርምተጠቃሚዎችበሆኑበትስርአት፣ሌሎችየግልባለሐብቶችወደዳርበሚገፉበትሁኔታአባባሉጉንጭአልፋከመሆንአይዘልም።የህዳሴውመነሻናመድረሻሕዝብበወጉእንዲያውቀውናእንዲቀበለውያልተደረገበሂደቱምየጠራአቋምይዞበፍላጎትላይበተመሰረተስሜትየማይሳተፍበት፣የጉልበት፣የዕውቀት፣የማቴርያል፣የገንዘብእገዛእንዲያደርግየሚያዘጋጁስነልብናዊሁኔታዎችባልተመቻቹበትዕድገትናትራንስፎርሜሽንከየትወዴትየሚለውንጥያቄያስነሳል።በዚሁላይዕድገትበተመጽዋችነት፣በርዳታናበብድርውጤታማየሆነበትአገርበ0 እና60 አመታትአልታየም።በተለይኢትዮጵያንበመሰሉየአፍሪካአገሮችያተረፈውነገርቢኖርየአምባገነኖችንኪስማሳበጥናየአገዛዝጡንቻቸውንማጠንከርሆኗል።ስለዚህበአገዛዝስርያለሕዝብየዕድገትናሽግግርመለኪያውየአገዛዙንከንቱውዳሴከማጉላትውጪየሚታይአይሆንም።
ስለትምህርትፖሊሲውሰንካላነት፣ስለካርኩሉም፣ስለመምህራንምልመላናስልጠናስለትምህርትግብአቶችጥራትናተደራሽነትችግር----በተለያዩመግለጫዎችለሕዝብለማሳወቅሞክረናል።ብዙአገርወዳድምሁራንምበተለያዩጊዜያትስለትምህርቱውድቀትናትውልድገዳይነትትችትአቅርበውበታል።ሌላውቀርቶመምህራንበነፃነትበሙያቸውተደራጅተውስለትምሀርቱሂደትበተለይናስለአገራቸውጉዳይባጠቃላይየበኩላቸውንአስተዋጽዖእንዳያደርጉናብሔራዊግዴታቸውንእንዳይወጡበሚያግድ፣በሚያደናቅፍናማህበራትንበአንድፓርቲዕዝበሚያስገባስርዓት"የተምህርትሠራዊትግንባታ የሚልርዕስየተካተተበትአጀንዳመምህራንንለማደናገርማቅረብቧልትበመሆኑየወያኔስብሰባውሉጠፍቶበትመጠናቀቁታይቷል።ትምህርቱንናትውልዱንየመግደልየወያኔስልትገናከመነሻው42 የዩኒቨርሲቲዕውቅመምህራንንበማባረርአሳይቷል።አሁንበቅርቡምሁሉቱንብርቱየዩኒቨርሲቲመምህራንአባሯል።ስለትምህርቱጥራትናውድቀትከተባራሪዎቹአንዱዶርዳኛቸውአሰፋያለበቂዝግጅት፣ብቃትያላቸውመምህራንሳይኖሩ፣የትምህርትግብአቶችበሚፈለገውደረጃሳይመቻቹበየጨካውዩኒቨርሲቲመክፈትምርታማዜጎችንየማያወጣናየአገሪቱንአንጡራሀብትእንደማባከንእንደሚቆጠርአመላክተዋል።ማንያርዳየቀበረ፣ማንይንገርየነበረእንዲሉ።ይህሕዝብንየማደንቆርፖሊሲአንድቦታካልቆመ4



4



የትውልድግድያውይቀጥላል።የትምህርትአፓርታይድየተከለውወያኔሕዝብንአደንቁሮየመግዛትኃይሉእየጎለበተከመሔዱበፊትወላጆች፣ተማሪዎች፣ሌሎችየሕብረተሰቡአካላትለአሁኑናለተተኪውትውልድዕጣፋንታመቆምይጠበቅባቸዋል።

ለዚህነውመምህራንበየወቅቱ፣በየቦታውየተቃውሞድምጻቸውንእያሰሙያሉት።በራሳቸውላይቤንዚንበማርከፍክፍመስዋዕትየሆኑት።ጩኸታቸውንኢትዮጵያውያንበያሉበትአስተጋበተውትውልዱንከድንቁርናናከሞትእንዲታደጉበሰደትየኢትዮጵያመምህራንማህበርአባላትአስተባባሪኮሚቴጥሪውንበድጋሚያቀርባል።

ለስርዓትለውጥትግሉይፋፋም!

በትምህርትናበባለሙያዎችላይመቀለድያብቃ!

ትምህርትየዕድገትመሰላልነው መወጣጫውአይፋለስ!

No comments:

Post a Comment