Wednesday, February 12, 2014

1

ድርቅ ለመታው ፖለቲካ ማዳበሪያ፦
(ታክሎ ተሾመ)

መመካከር፤ መተቻቸት አእምራችንን ያሰፋዋል የሚል እምነት ስላለኝ የተሰማኝን ለማካፈል ስለሆነ ጽህፏ
ለምን እንደ ምትበጅ ሰከን ብላችሁ እንድታነቧት በትህት አ ስ ለሁ ፦

ኢትዮጵያን የሚጠብቋት ልጆቿ መሆኑ አይታበልም። ሲጠብቋት ግን በዘር፤ በጐ በቋንቋ ይለያዩ በጋራ
መሆን አለበት። በዚህ ሁኔታ አገራችን ታፍራ ተከብራ ኑራለች። አንድነቷን ጠብቃ በቆየች አገራችን ላይ
የተደቀነው አደጋ እጅግ ከ ድ ነው። የአገራችን ችግር ውስብስብ ሆኖ የጐ ፖለቲካን ብሎም ዘረኝነትን
መዋጋት ሲቻል ለፈ ታሪክ ዙሪያ የሚደረገው እሰጥ አገ ችግሩን እያሰፋው ከመሄድ ውጭ መፍትሄ
አይገኘለትም።

በተለይ በአጼ ምኒሊክ ዙሪያ የሚ ፈሰው “ወሬ” ልበለው በጣም ትውልዱን እንደሚጐዳ እርግጠኛ ነኝ።
ያ ዝ ል ቀዳማዊ ኃይለስላሴን፤ ደርግን፤ ወያኔን መውቀስ፤ ሁሌ መውቀስ መቼነው ዋ ውን ጠላት ለይተን
የም ውቅ? ለእኔ ዋ ው ጠላት ዘረኛው ወያኔ/ ኢሕአዴ ነው። መጥኒ ለዚህ ለመጭው ትውልድ?። ውሀ
እያ ቀ ይወስዳል እንዲሉ የዘር ፖለቲካም እያ በለ ሰዎች ይወዱ ከማን አንሸ እልሕ እየተ ነቃቸው
እንዳንጠፋፋ መስከን ግድ ይላል።

ኢትዮጵያ እንደ አገር ልትፈጠር የቻለችው በአንድ በሄር ወይም ብሄረሰብ ተጋድሎ ይሆን አማራው፤
ጉራጌው ትግሬው፤ ሽ ሽኑ፤ አገው፤ እስላም ክርስቲያኑ ውዘተ በከፈሉት መራር የሕይወት ዋጋ ነው። በዚህ
የተነ ኢትዮጵያ ታላቅ አገር ለመሆን በቅታለች። ይሁን እንጂ ከአስተዳደር ድህነት ነፃ የሆነበችበት አጋጣሚ
አልታየም። ይህ ለምን ሆነ ብሎ መጠየቅ ተገቢ ይመስለኛል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ካለበት ችግር ተላቅቆ
የመብቱ ለቤት ሆኖ በፈለገበት ቦታ ተዛውሮ የመስራት፤ መንግስትን ሲፈልግ የመሾም የመሻር የማይገሰስ
መብቱ እውን እንዲሆን በስውር በግልጽ ገዥዎችን ከመታገል የተቆጠበበት ጊዜ የለም። እንዲሁ
ከተማሪዎች ጀምሮ እስከ ፖለቲካ ድርጅቶች ሚዲያዎች ድረስ የተለያዩ የትግል ስልቶች ተካሂደዋል።

ሕዝ ቸውን ከጭቆ ነፃ ለማውጣት የተለያዩ ፖለቲካ ድርጅቶች ሕዝ ቸውን ለማደራጀት ለማታገል
እንዲሁም የተሟላ ዜ ለሕዝ ቸው ለማዳረስ በፈቃደኝነት የተዋቀሩ ሚድያዎች እንደነበሩ አሁንም እንዳሉ
ይታወቃል። ይሁን እንጂ የዘር ፖለቲካውን በጋራ መታገል ሲቻል ዛሬ ለፈ ታሪክ ዙሪያ አጼ ምኒሊክ፤ አጼ
ቴዎድሮስ፤ አጼ ዮሐንስ ወዘተ ይህን አደረጉ፤ በሚል አላስፈላጊ ውዝግብ ውስጥ ልተገ ነበር። እነዚህ
አለኝታዎቻችን እኮ በዘር፤ በጐ በቋንቋ፤ በሃይማኖት ይከፋፈሉ ኢትዮጵያን አስረክበው ል። በነበራቸው
አቅም ሰርተው አልፈዋል። እ ም ከሰሩት ሥራ ውስጥ ጠቃሚውን በመውሰድ ጐጅ የሚ ለውን ማሻሻል
ሲቻል የተጀመረው ትግል ፈር እንዲስት ማድረግ ለማን እንደሚበጅ አን ቢ ፍርዱን ይሰጥ ከማለት ውጭ
ሌላ የምለው አይኖረኝም።

ከላይ ይህን ካልኩ ዘንዳ ስው ስለመሆ ችን አንዳንድ ነገሮችን ልጠቃቅስ። ሰው መጀመሪያ ሲወለድ ይዞት
የሚወለድ የተለየ ዘር ይኖረው ሰው የሚለውን ሥም ይዞ ወዚህች ምድር እንደሚመጣ ታሪክ ይነግራል።
ሰው ሲወለድ ሰውነቱን ሕይወቱን ይዞ ብቅ ሲል አማራ፤ ትግሬ ጉራጌ ሽ ሽን፤ ወላይታ፤ ኦሮሞ ወዘት ነኝ
ብሎ አይደለም። ሰው ከምንም ዓይነት ዘር ወይም ጨቋኝ ቤተሰብ ልውለድ የማለት ምርጫ የለውም። ሰው
ጾታውን ቤተሰቡን፤ ቆዳውን፤ ቀለሙን ወይም ዜግነቱን መርጦ አይወለድም። ነገር ግን ይህ እውነተኛ የሰው
ልጅ ታሪክ ሆኖ እኛለ አንዳንድ እውቀት አለን የሚሉ ሰዎች ዘርን ለይቶ ያልተወለደን ህብረተሰብ በመለያየት
ለዝ ፤ ለሥልጣን ሲ ል ሰዎች የዘር ሐረግ እየቆጠሩ በጥላቻ እንዲተያዩ በመደረጉ በሰዎች ዘንድ መከ በር
አንድነት ጠፋ። ክፋት መጨካከን ተስፋፋ። ይህን እሆ ለሁ ብለን ንወለድም ቅሉ ከተወለድ ካደግን
እንድ ስብበት ከእግዜአብሄር በተሰጠን አእምሮ ከፉ ደጉን የመለየት ኃላፊነት የራ ችን ሆኖ እያለ ለምን
እንደማንጠቀምበት ግራ ያጋ ል።

በአገራችን ላይ እየደረ ያለው ችግር ለማንም ትውልደ ኢዮጵያዊ ግልጽ የሆነ ይመስለኛል። ችግሩ እንዲወገድ
ሁሉም ፓርቲዎች ለዴሞክራሲ ለመልካም አስተዳደር እንደሚታገሉ ፕሮግራማቸውን በወረቀት ላይ
አስቀምጠው ሲነግሩን እንሰማለን። ይሁን እንጂ አብዛኞች ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሚጠቅም ሁኔታ እየታገሉ
አይደለም። ምክኒያቱም በደጋፊነትም ሆነ ውጭ ሆኖ እንደሚስተዋለው ከሆነ የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች
ጥቃቅን ልዩነቶቻቸውን ወደ ጐን በመተው ይሆን ከዚህ በፊት የለሉ ቁርሾዎችን እያፈላለጉ እርስ በርስ
ሲወነጃጀሉ ይታያሉ። አንዳንዶች ደግሞ ለአንዲት የቆየች ኢትዮጵያ የሚጠቅም ሥራ መስራት
ሲጠበቅ ቸው ኢትዮጵያን በመበታተን ሥራ በመጠመዳቸው አ ዛኝ መሆኑ አልቀረም። ጠቅለል ለ መልኩ
ሕዝቡን የመብቱ ተጠቃሚ ማድረግ ቀርቶ ራ ቸውን ከድሃ አስተ ሰብ ነፃ አላወጡም ቢ ል ቢያንስ ነው። 2


አንድ የፖለቲካ ድርጅት መሪ ትግል ሲል መጀመሪያ ብዙ መመዘኛዎችን ሊያሟላ ግድ ይለዋል። ይህ ሲ ል
ቅድሚያ የራሱን ማንነት ይዞት የተነ ውን ፕሮግራም አበጥሮ ሊያውቅ ይገ ዋል። ወደፊት ትግሉን
ለመግፋት ደካማ ጠንካራ ጐኖቹን ማለት በትግሉ ጉዞ ላይ የሚ ካ የማይ ካለት መሆኑን አስቀድሞ ማወቅ
ይጠበቅበታል። የፖለቲካ ፕሮግራሙ ከሕዝብ ጋር መሄድ አለመሄዱን፤ የደጋፊዎቹን ወይም የአ ላቱን
ማንነት ማወቅ ያስፈልገዋል።

ከላይ በመጠኑ የተጠቀሱትን ካገ ዘበ በኋላ የፖለቲካ ትግሉን የትርፍ ሰዓት ያደርግ፤ እውቀት ጉልበቱን
መርምሮ በምን መልክ መጠቀም እንደሚችል ጥርት ለ ሁኔታ ሊያውቀው ይገ ል። ከዚህ በተጨማሪ አንድ
ድርጅት ከሌሎች ድርጅቶች ተለይቶ ለስኬት እንደማይበቃ ተረድቶ ተ ብሮ ለመታገል ዝግጁ መሆኑን ማመን
አለበት። ከዚህ ንወጣ ጥንቃቄ ሊደረግበት ያውም እጅግ አስፈላጊ የሚሆነው መሪው ትግል ሲል ለአገር
ለሕዝብ ጥቅም ሲል መሥዋእትነት ሊከፍል እንደሚችል እርግጠ ስለመሆኑ ከሕሊ ው ጋር ተሟግቶ ው ኔ
ላይ መድረስ አለበት። ነገር ግን በአቋራጭ ለሥልጣ ለዝ ሲል ትግል መጀመር ያለበት አይመስለኝም።(
ይህ የራሴ እምነት ነው) ምክንያቱም የዝ ትግል ለአገርም ሆነ ለሕዝብ ብሎም ለራሱ የሚሰጠው ጥቅም
ስለማይኖር ፈጥኖ ይከስማል። ተመልሸ ትግል ልቀጥል ቢልም አይታመንም። ስለዚህ ለስኬቱም ሆነ
ለውድቀቱ ቁልፉ መነሻው ይሆ ል ማለት ነው።

የፖለቲካ ደርጅት መሪ ለዝ ሲል ትግል መጀመር የለበትም ስል ያለምክኒያት አይደለም። ከዚህ በፊት
የታዩት የትግል ዓይነቶች መጀመሪያ የአንበ ነት ሕሪ አ ይተው ፈጥነው የከሰሙትን ማቢ ማድረግ
ይቻላል። ይህ ማለት መጀመሪያ ሲነሱ መድረሻቸው ምን ሊሆን እንደሚችል ግንዛቤ ስላልነበራቸው ነው
ማለት ይቻላል ስለዚህ ከአላማ የለሽ የትግል ሩጫ ለመዳን መጀመሪያ የመሪውን ው ኔ ይጠይቃል።
እንደሚታወቀው አንድ ሰው ወይም ቡድን የፖለቲካ ድርጅት ለመመስረት በጣም ቀላል ነው። እንዲሁ
በትግል ሥም ሌሎች እንዲከተሏቸው /አ ል እንዲሆኑላቸው/ መጠነ ሰፊ ቅስቀ ማድረግም ቀላል ነው።
አንዳንድ ሰዎች የፖለቲካ ድርጅቶችን ምንነት ማለት ፕሮጋማቸውን በውል ያገ ዝቡ ከአገር ፍቅር አንፃር
ይሁን በዋህነት አ ል ይሆ ሉ። የህቡዕ ድርጅት እንደሆነ ይነገራቸውል፤ የሚታዘዙትን ወርሃዊ መዋጮ
መክፈል ይጀምራሉ። ይሁን እንጅ የድርጅቱ አካሄድ ያላማራቸው ወጣ፤ ገ ማለታቸውን እየተመለከትን
ነው። በመሆኑም ራሱን ለእውነት ያላነ ህቡዕ ድርጅት ብዙ ይቆይ ለበት መርገጥ ይጀምራል። የዚህ
ዓይነት የፖለቲካ ድርጅት የሚያመላክተው ነገር ቢኖር ድርጅት ፈጣሪዎች ከራ ቸው ጥቅም አንፃር መሆኑን
ነው። የዚህ ዓይነት አደረጃጀት መጨረሻው ብዙ ይጓዝ ተሸ ፊ ስለሚሆኑ በሕዝብ በደጋፊዎች ላይ
እምነትን ያ ጣሉ።

የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች እንዲተ በሩ ሕዝቡ ከ20 ዓመታት በላይ ደጋግሞ ቢጠይቃቸውም የሕዝ ቸውን
ጀሮ ለማዳመጥ ዝግጁ ሆነው አልተገኙም። ሕዝቡም የተ በሩ ጥያቄው ተቃ ይነት ለማግኘቱ ዛሬ ዛሬ
ተ በሩ የሚለውን ቀይሮ “ተሰ በሩ፤ ወይም አርፋችሁ” ተቀመጡ፤ የትግሉ አቅጣጫ አልገ ችሁም እስከ
ማለት የደረሰ ስለመሆኑ ከአንዳንድ ምንጮች መረዳት ይቻላል። መቼም ይህን እውነት ማንም ጤነኛ አእምሮ
ያለው ሰው መገንዘብ ያዳግተዋል ለማለት አይቻልም።

የኢትዮጵያ ሕዝብ በመረጠው መንግሥት የመተዳደር ፍላጐቱን በ1997 ምርጫ ወቅት አ ይቶ ነበር፡፤ይሁን
እንጂ የፈለገውን ግን ያገኝ ቀርቷል። ለዚህ በዋ ነት የተጠያቂነት ድርሻ ያላቸው የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች
መሆ ቸው አይካድም። ለዚህ ብዙ ማስረጃ ያስፈልግ በቅንጅት በኅብረት ጊዜ የተደረገውን ተመልሶ
ማስታወስ በቂ ነው። ሕዝቡ በተቃዋሚዎች ላይ ያለው እምነት እየተሟጠጠ ተስፋ የመቁረጥ አጋጣሚዎች
ሰፍተዋል። ቀጣዩ ምርጫ 2007 እየተቃረበ ሲመጣ ኢሕአዴግ አስቀድሞ እየተዘጋጀ ስለመሆኑ መረጃዎች
ይጠቁማሉ። ንፃሩ ተቃዋሚዎች ለሚቀጥለው ምርጫ ምን ያሕል ተዘጋጅተዋል የሚለውን በውል ለመረዳት
የሚያዳግት ነው። ምክንያቱም ተቃዋሚዎች ካለፈ ስህተታቸው ተምረው ምን ያልህ ሕዝቡን አደራጅተዋል?
እንዳለፈው ችግር ቢፈጠር ለቆሙለት አላማ መስዋዕት ለመክፈል ቁርጠንነታቸው ምን ያህል ነው? ወይስ
እንዳለፈው ቆ ቁሰው ሕዝቡን አጋልጠው ለተወሰነ ጊዜ ታስረው ሲፈቱ ውጭ ለመውጣት? ይህ ጉዳይ
ምርጫው ሲደር በእውን የሚታይ ስለሚሆን ይታሰብበት ከማለት ውጭ በእርግጠኝነት ይህ ይሆ ል ለማለት
ያስቸግራል። ይሁን እንጂ በተቃዋሚዎች ዙሪያ የሚታዩ መጐሻሸሞች መኖራቸው አይካድም። አንድነት ከሌለ
ደግሞ የሕዝቡ ተስፋ መጨለሙ አይቀሬ ነው።

ቢሆንም የኢትዮጵያን የቆየ ታሪክ ወደ ኋላ ተስበን ስንቃኝ ሕዝቡ እርስ በርሱ በመተማመን፤ በመመካከር
በጋራ ችግሮቹን በመፍታት አገሩን ከጠላት ጠብቆ የቆየ ኩሩ ሕዝብ ነው። ለመሰረቱ ለአንድነቱ ማስረጃ
አማራው፤ ከትግሬ፤ ኦሮሞው፤ ከወላይታ፤ ጉራጌው ወዘተ ዘር ይለይ ተጋብቶ ተዋልዷል። ኦሮሞ ’ትግሬ፤
አማራ፤ ሶማሊ፤ ወዘተ አጋዥ አጋር ከሆነው ወንድሙ ጋር በሕግ የምትተዳደር የሰዎች መብት እኩልነት
የሰፈነ ት ኢትዮጵያን ለማ ደግ አንዱ ብሄር ሌላኛውን ብሄር በጥላቻ ዓይን አይመለከትም ነበር። ዛሬም 3

ቢሆን የም የው ሕዝቡ አገሩን፤ ኃይማኖቱን ወዳድ በመሆኑ በአንድነቱ በዜግነቱ ስለሚኮራ ለከፋፋዎች በር
ላለመስጠት፤ አንድነቱ እንዳይ ድ የሚያደርገው ተጋድሎዖ ከፍተኛ ነው። ነገር ግን የአገር አንድነት የሕዝብ
መብት እንዳይረጋገጥ በተፈጠረው የጐ ፖልቲካ ከአጥ ፍ እስከ አጥ ፍ የተረጨውን መርዝ ለመቋቋም
አጋዥ የፖለቲካ ድርጅት እንደሚያስፈልገው እየጠየቀ ነው። ለሕዝቡ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጡ የተለያዩ ተቃዋሚ
ድርጅቶች ስቪክ ማኅበራት መኖራቸው እውነት ነው። ይሁን እንጂ ስንቶች ቸው ለመስዋእትነት የተሰለፉ
የሚለውን በውል ለመለየት አስቸጋሪ ነው።

መሪነን የሚሉ አንዳንድ ግለሰቦች ልዩነቶችን ከማጥበብ ይልቅ በጐ ፖለቲካ ምክኒያት አንዱን ብሄር
ጨቋኝ አንዱን ተጨቋኝ በሚል የቋንቋ ልዩነት እንዲፈጠር የሕዝቦች ጭቆ እንዲራዘም፤ ራ ቸውን
ከሥልጣን ወንበር ለማውጣት ሲሉ በጋራ የኖረን ሕዝብ በመለያየት አንዱ ብሄር ከሌላውኛው ጋር
እንዲጋጭ በማድረግ የወንድማማችነት ህሪ መልኩን እየቀየር በጥላቻ እንዲተያይ የማይፈነቀል ድንጋይ
የለም። ያለው መንግሥት በሕዝብ ምርጫ ይሆን በጉልበት መቀመመጡ ሃቅ ነው፡፡ ይህ መሆኑ እየታወቀ
ሁሉም ይ ሉ አብዛኛች የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች ያላቸውን ልዩነት በማጥበብ በጉ ቁንቋ ብሎም
በሃይማኖት ይወሰኑ ያላቸውን ችግር በሰለጠነ አስተ ሰብ በውይይት በስልት ኃይላቸውን አስተ ብረው
ለአገራቸው ለሕዝ ቸው ሲሉ አብረው መስራት ይጠበቅ ቸዋል።ይህ ሲ ል ተቃዋሚ ብቻ ይሆን ያገ ኛል
የሚል ኢትዮጵያዊ ሁሉ የመተ በር ግዴታ ያለበት ይመስለኛል። ይህ ካልሆነ ግን ለጭቆ ው መራዘም
የሁሉም ድርሻ እንዳለው ማወቅ ያስፈልጋል።

እርግጥ ነው መንግሥት ሥልጣኑን ለማስቀጠል ሲል ተቃዋሚ የሚላቸውን ሁሉ ለመደፍጠጥ የሚችለውን
ሁሉ እያደረግ ነው፤ ይህ ደግሞ የሚጠበቅ ነው። ንፃሩ ተቃዋሚ ነን የሚሉ የፖልቲካ መስመር ዘርግተው
በጋራ መንቀ ቀስ የሚጠበቅ ነው። ነገር ግን ከሕዝቡ ውጭ ሆነው ያደራጁ ለሥልጣን ሽኩቻ
ሲጉሻሸሙ ሲሰዳደቡ ማየት ምን ያህል ዝቅጠት መሆኑ ሊሰመርበት ይገ ል። በሥመ ተቃውሞ ያለ ተስፋ
አሮጌውን አመት በአዲስ ዓመት መተካትም አድሮ ጥጃ ማለት ቢያንስ ነው። ይህ ሲ ል ሁሉንም ፖለቲካ
ስቪክ ማኅበራትን በጥቅሉ ለማጣጣል እንዳልሆነ አን ቢ ልብ ሊል ይገ ል። ጠንካራ ተቃዋሚዎች
ሚዲያዎች አሉ፤ይሁን እንጂ ትግሉ ወደፊት እንዳይገፉ አብዛኞች በለበጃ ሰርጅተው ለመጣል በሚያደርጉት
የውስጥ ሴራ ሉበት ዳዲ እያሉ እንዲያውም እየከሰሙ ማንነታቸው እስከ መረ ት የደረሱ እንዳሉ መታወቅ
ያለበት ይመስለኛል።

ኢትዮጵያዊያን ስን ል ከዓለም የተለየ ህሪ እንዳለን እርግጥ ነው። ብዙ ዝርዝር ውስጥ ንገ አያቶቻችን፤
አ ቶቻችን እ ቶቻችን እንደ ዛሬው በጉ ፤ በሃይማኖት ይለያዩ አገራቸውን ከውጭ ወራሪ ሃይል
ለመከላከል መተኪያ የሌለ ሕይወታቸውን መስዋታቸው ነው። ስለዚህ በጋራ በአንድነት በመቆማቸው
የአፍሪካ የነፃነት ተም ሌ ለመሆን የበቁት በዚህ ሁኔታ ይመስለኛል። ብሄራዊ አንድነቷን ጠብቀው ለዚህ
ትውልድ የቆየችው በሕዝቡ አንድነት በጀግ ልጆቿ ደም አጥንት በፀረ-ኮሎኒያሊዝም አቋማቸው ነው።

ከታሪክ እንደምንረዳው ቀደምት መንግሥታት በሕዝብ ላይ ጭቆ ቢያደርሱም የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም
አ ልፈው ለመስጠት በማጠ ከረው ነው ያቆዩአት። የማይካድ ነገር ቢኖር በፊውዳሉ ሰረዓት በሥልጣን
ይገ ኛል የእርስ በርስ ውጊያ ነበር። ነገር ግን የአገራቸውን አንድነት፤ ታሪካቸውን ለማ ጋት እንዳልነበር
ታሪኮቿ ይነገሩ ል። በመሆኑም የኢትዮጵያ ሕዝብ በዘር በሃይማኖት በጾታ ወዘተ ይለያይ ተጋብቶ ተዋልዶ
አብሮ የኖረ ሕዝብ ነው፡፤ መከራውንም ደስታውንም በጋራ ተካፍሎ ይህችን አገር ለኛ አስረክቧል። በእኛ
ዘመን በተፈጠረው የጉ ፖለቲካ ምክንያት አገር ሕዝብ ተጉድቷል፡፤ በሚፈጠረው የዘር ፖለቲካ የአገሪቱ
አንድነት የሕዝብ መብት በከፍተኛ ደረጃ ተ ግቷል። ብዙዎች ታሰረዋል፤ ተሰደዋል ከስራቸው ተፈ ቅለዋል፤
ከቀያቸውም የተፈ ቀሉ መኖራቸውም ሃቅ ነው፡፤

በአገራችን ሰላም መረጋጋት ሊመጣ ከተፈለገ ሁሉም ብሄር-ብሄረሰቦች ለፍትህ ሲሉ በጋራ ከቆሙ
ትክክለኛው እኩልነት አንድነት እውን ይሆ ል። ከነዚህ ከቀደምት ከአ ቶቻችን የምንማረው ነገር ቢኖር
የአገር የሕዝብ ችግር የሚፈታው በጉ ፖለቲካ ጥላቻን በማ ፈስ እንዳልሆነ ልብ ልንለው ይገ ል።
በአገራቸን ለውጥ እንዲመጣ ከተፈለገ የግድ እርቀ ሰላም አስፈላጊ ነው። ኢትዮጵያ የእምነት መፍለቂያ
ብልህ አዋቂ ሰዎች ስላሏት ይቅር መ ል የሚከብድ አይሆንም። አንዳንዶች በኢትዮጵያ ውስጥ ፈረንጆች
በኢሕአዴግ ላይ ተጽኖ አድርገው ሰላም ሊያመጡ እንደሚችሉ ሲ ገሩ ይደመጣሉ። ይህ በጣም የተ ተ
ስሌት ነው፡፤ ከዚህ በፊት ፋሽስት ጣሊያን አገራችን በወረረበት ጊዜ ጃንሆን የውጭ አገር ፈረንጆችን እርዳታ
በጠየቁ ጊዜ ምን መልስ እንደተሰጣቸው ማወቅ ያስፈልጋል። ፈረንጅ “ሰላቶ” ከራሱ ጥቅም ሻገር
ለኢትዮጵያ ጥቅም ያስ ል ብሎ መገመት መጃጃል ይሆ ል። በፈረንጅ ከማመን በራስ ሕዝብ ላይ
በመተማመን የአገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ እንዲሉ መድሃኒቱ የራስ ሕዝብ ነው።
 4

አንዳንድ ፖለቲከኞች የውጭ ዲፕሎማሲ እንደሚጠቅም ያም ሉ፤ ይህን እኔም እጋራዋለሁ። ይሁን እንጂ
ከተሞክሮ አንፃር እውነታዎች ሲዳሰሱ አውሮፓ አሜሪካ 20 ዓመት መቀመጥ ብቻውን ለውጥ ይመጣል
ብሎ ለመገመት ያዳግታል። ስለሆነም ትክክለኛ ለውጥ እንዲመጣ ከተፈለገ ለአገራቸው ለሕዝ ቸው ሲሉ
የወንበር ጥም ያጠቃቸው አገራቸው ገብተው ሕዝ ቸውን መታደግ አለ ቸው። ሌላው የጠላቴ ጠላት
በሚል በዋ ነት ለአገራችን ውድቀት ለ ሕር በራችን መዘጋት ኤርትራ መሆኗ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከቶም
የሚረ ው አይደለም። ስለሆነም ገ አማራጭ የለም በማለት ከኤርትራው ኢ ይያስ አፈወሪቂ ጋር ተ ብሮ
ኢትዮጵያን እታደጋለሁ ማለት የሚቻል አይመስለኝም። ከኢትዮጵያ ሕዝብ መረጃ እንዳገኘሁት ከሆነ
በኤርትራ በኩል በሚደረገው ትግል ነፃ እወጣለሁ የሚል እምነት የለውም። እንዲያውም ወሬውን መስማት
አይፈልግም። እውነቱ ይህ ነው። ከዚህ ቀደም የጨነቀው እርጉዝ ያገ ል እንዲሉ በኤርትራ በኩል ከተቻለ
ጥሩ ነው የሚል አመለካከት ነበረኝ። ግን ኢ ይያስን ማመን ጉም መጨበጥ ስለሚሆን በበኩሌ የኤርትራ
ጉዳይ አያምረኝም።

በመጨረሻም፦ መንግሥት በዘረኝነት ሥልጣን ከአንዱ ወደ ሌላ እንዳይሸጋገር ቆርጦ መነ ቱ አሊ
አይ ልም። በሌላ በኩል ደግሞ ሕዝብ ይወክላቸው አንዳንዶች እንገነጠላለን የሚል መርዝ እየረጩ መሆኑ
የአደ ይ ምስጢር ነው። ስለዚህ ዘረኝነት መገንጠል በዚህ ዓለም ላይ ለማንም አልበጀ። የሚያዋጣው
ለችግር መፍትሄው ይቅርታ ነው። ቀጣዩ ትውልዱ ከዚህኛው ትውልድ የተሻለ እንዲሆን ከዚህ በፊት
የነበረውን ጐጅ አስተ ሰብ በተሻለ ሁኔታ ሰርቶ ለሚቀጥለው ትውልድ የማስረከብ ኃላፊነት ያለበት ይህ
ትውልድ ይመስለኛል። ለዚህ ተግ ራዊነት ደግሞ የእያንዳንዱን ቆራጥ ው ኔ ይጠይቃል። በብልሹ
አስተዳደር ምክኒያት በራሱ አገር ኑሮ ላለመሞት የተሻለ አገር ፍለጋ መሄድ ተገቢ ቢሆንም ለችግሩ መፍትሄይ
አይሆንም። ውጭ ሆኖ ትግል በታሪክ አልታየም።

ከዚህ ላይ ለእያንዳንዳችን የሚሆን ጥሩ ም ሌ አለ። ማዘር ትሪስ እንዳለችው በዚህ ዓለም ላይ የበሽታዎች
ሁሉ በሽታ ለማንም ሰው ምንም አይነት መፍትሄ የማይሰጥ ሰው ሆኖ መኖር ነው ያለችው ሊያነቃቃን
ይገ ል።
የሰው ልጅ የአንድን ሰው ችግር ለማቃለል እንደ ተፈጠረ አድርጐ ራስን ማየት መጀመር ወቅት አሁን ነው።
የምሁር ማንነቱ መታወቂያው ለለውጥ ጥሩ ፈር ቀዳጅ ለችግሮች መፍትሄ ሰጭ ሲሆን ነው። መፍትሄ ሰጭ
ካልሆነ ግን አልቻልኩም ብሎ ለሌላ ሰው መስጠት ይጠበቅበታል እንጂ መፍትሄ አል ሙጭጭ ማለት
የለበትም። ስለሆነም ሁሉም ተቃዋሚዎች የታሪክ ሰው መ ል ከፈለጉ የሕዝቡን ጀሮ ማዳመጥ አለ ቸው።
ለአገር ለሕዝብ ሲ ል እርቅ አድርገው ፕሮግራማቸውን አቻችለው ውጤት ሊያመጣ በሚያስችላቸው
የትግል ስልት ላይ ወደፊት መገስገስ ይጠበቅ ቸዋል። ሕዝቡም በተስፋ ከጐ ቸው ይቆማል። ለሙሉ ፖለቲካ
ሥራቸው አ ላትም ደመዝ ሊከፍሉ እንደሚችሉ ከተሞክሮ መረዳት ይቻላል። ገ ለገ ላም አለችኝ በሰማይ
ወተቷን አላይ እንዲሉ አውሮፓ አሜሪካ ተቀምጦ ፈረንጅ በኢሕአዴግ ላይ ተጽዕኖ ያደርጋል ብሎ
የመጠበቅ ተስፋ መቆም አለበት። ፈረንጅ እኮ ጥቅሙን እንጂ የኢትዮጵያ መፈራረስ ደንታው አይደለም።
የኢትዮጵያ ሕዝብ እምነቱ ትግሉ አገር ቤት መሆኑን ነው። ከዚህ ዘረኛ መንግሥት ለመላቀቅ መስዋዕት ግድ
ይላል። ከዚህ ውጭ ሩቅ ሆኖ በሪሞት ኮንትሮል ትግል መምራት ከዚህ በፊት በታሪ አልታየም።

ስለዚህ ተቃዋሚዎች ሕዝቡን የማያዳምጡ የማይተ በሩ ከሆነ ሦስት አማራጭ እንዲኖራቸው ማስገደድ
የሚያስፈልግ ይመስለኛል። አንደኛው ምርጫ ከሕዝ ቸው ጐን ሆነው እያደራጁ እንዲያታግሉ፤ ሁለተኛው
ምርጫ ይህን ማድረግ የማይችሉ ከሆነ አርፈው መቀመጥ ትግሉን ለሚችል ተቃዋሚ ቦታውን መልቀቅ
ይሆ ል፤ ሦስተኛው ምርጫ ኢንተርኔት ላይ ለሚያደርጉት ትግል ድጋፍ መንፈግ፤ ገቢያቸው እየነጠፈ
ስለሚሄድ ሉበት ደርቀው እንዲቀሩ ማድረግ።
ስለዚህ ያላቸው ምርጫ የራ ቸው ይሆ ል ማለት ነው። ለዛሬ በዚህ አበቃሁ።

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!!!!

ታክሎ ተሾመ

ለአስተያየት info@ethiofitih.com

 Taklo.teshome@gmail.com


No comments:

Post a Comment