Tuesday, February 24, 2015



ጓዶች ሆይ፦ ምርጫውን እርሱት!

(መልዕክት-አብዬታዊያን)


ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ - ዝዋይ እስር ቤት
ተመስገን ደሳለኝ

ከዝዋይ እስር ቤት
"ባለወር ተተካ

ተቀበለኝ ትግሌን እንካ"

(ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን)


…ሲያሻው እየጋመ፤ ሲያሻው እንደበረዶ እየቀዘቀዘ በመካሄድ ላይ ያለው የፀረ-ጭቆና ትግል እንደዋዛ ግማሽ ክፍለ ዘመን አስቆጠረ፡፡ የሂደቱ ክፉ ጎን ደግሞ የአያሌ ብርቱ ወንድም-እህቶቻችንን የህይወት ግብር እየጠየቀ ዛሬ ድረስ ተጉዟል፡፡ በተለይም ሁለቱ ቀደምት አብዮቶች (የ1966ቱ እና የ1983ቱ) ብረት-ነከስ ናቸውና የትውልድ ክፍተት እስከመፍጠር የደረሰ ዕልቂት ስለመሸከማቸው በደም የተፃፉት ድርሳናት ያወሳሉ፡፡ ከመዓቱ የተረፉት የዓይን እማኞችም ለወቅቱ መከራ ምስክሮች ናቸው፡፡ እነዚህ አብዮቶች፣ አነሰም በዛም፣ የየራሳቸውን በጎ አበርክቶ ትተውልን ማለፋቸው ባይካድም፤ የተከፈለው መራራ ዋጋ ግን ለውጤታቸው በዝቶባቸዋል፡፡ ህይወት የተማገደላቸው እኒህ የለውጥ ንቅናቄዎች፣ የተነሱለትን ምክኒያት የዘነጉ ዋጋ-ቢስ አገዛዞችን በማዋለድ ተጠናቀዋል፡፡ እኔና የትውልድ ተጋሪዎቼም ቀሪውን የለውጥ ጥያቄ በድል ለማጀብ የቀለም አብዮትን ወደ መምረጡ ጠርዝ የመጣንበት መግፍኤ ይኅው ነው ብዬ አምናለሁ፡፡

የ1983ቱ የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም ውድቀትን ተከትሎ የስልጣን ባለቤት የሆኑት የማሌሊት ጓዶች ናቸው፡፡ ተረኞቹ ባነበሩት ሥርዓት የዲሞክራሲና የሰብአዊ መብቶች ልዕልናን በህገ-መንግስት ሳይቀር መደንገጋቸው የሚስተባበል ባይሆንም፤ ይህንኑ መብት ለመጠቀም በሞከሩ የተቃውሞ ስብስቦች ላይ የወሰዱት ተከታታይ የኃይል ጭፍለቃዎች ግን የ"አዋጁን በጆሮ"ነት ይመሰክራሉ፡፡ በዚህ መሰሉ ግብ-ግብም ህልቆ-መሳፍርት የአገሬ ልጆች የህይወት መስዋዕትነት መክፈላቸውን፤ እስር ቤቶችን ማጨናነቃቸውንና በስደት መላውን ዓለም ማዳረሳቸውን አንዘነጋውም፡፡ በርግጥም ይህን መዘንጋት ለደመ-ቀዛቃዛ ገዢዎቻችን ተጨማሪ ድል ነውና መቼም ቢሆን አናደርገውም፡፡

ሥርዓቱ በየዕለቱ የሚፈጥረውን መሰል ሰቆቃዎች አስተውለው በዝምታ ሊያልፉ ያልቻሉት፤ የወደቁትን እየተራመዱ፤ የደከሙትን እየተኩ፤ "ፋኖ-ተሰማራ"ን እያንጎራጎሩ ስለመሆናቸው ጠርቶ ከሚሰማው ድምፃቸው መረዳት አይገድም፡፡ የግብፃዊያንን፤ የቱኒዚያዊያንን፤ የዩክሬናዊያንን….አብዮታዊ ድል እያወደሱ ወደፊት የሚያገሰግሱ፤ አደባባዩን በንቃት የሚያማትሩ…. የለውጥ ጥያቄ ያነገቡ አዳዲስ ከዋክብት መፈንጠቃቸውን ጆሮዬ እየሰማ፤ ዓይኔም እያየ በመሆኑ ልቤ በደስታ ሙቀት መሞላቱን ስመሰክር በኩራት ነው፡፡

ጓዶች ሆይ፦ ገዥው-ግንባር ዛሬም እንደትላንቱ በ"ምርጫ" ስም የጭቆና ዘመናችንን ለማራዘም የማይፈነቅለው ቋጥኝ፣ የማይንደው ጋራ፣ የማይገባባት ጉድጓድ እንደሌለ በትዝብት እየተመለከትን ነው፡፡ በድርጅታዊ መዋቅሩ ሙሉ በሙሉ በተቆጣጠረው ምርጫ ቦርድ ፊት-አውራሪነት፤ በካድሬዎቹ ታዛቢነት፤ በጭፍራ "ተቃዋሚ" ድርጅት አጃቢነት ለአምስተኛው ክሹፍ ምርጫ ነጋሪት እየጎሰመ መሆኑንም እያስተዋልን ነው፡፡ አልቃሻ የፖለቲካ አቋም የተጠናውታቸውን ጨምሮ ራስ-ወዳዶችና ለዘብተኞችን ከጎኑ ማሰለፉ ፍንትው ብሎ የሚታይ ኩነት ሆኗል፡፡ ይህ ሽር-ጉድ በፍፁም ልባችን የምንታመንለትን የ"ህዳሴ (ሦስተኛው) አብዬት"ን ለመቀልበስ ቀን ከሌት እያሴሩ ስለመሆኑ ይነግረናል፡፡

ርግጥ ነው፣ ሥርዓቱ ከሁለት አስርታት በላይ ያለመንገራገጭ መሰንበት የቻለው እንዳሻው በማሰሩና በዘፈቀደ በመግደሉ ብቻ አይደለም፤ መስዋዕትነትን ከሚጠይቅ ትግል ይልቅ አፋዊነትን በሚመርጡ የተቃውሞ ስብስብ ስሁት ስልትም ጭምር እንጂ፡፡ እንዳለመታደል ሆኖ ይህ የትላንት ታሪክ ዛሬም ሊደገም ከደጅ ያለ መስሏል፡፡ በሃሳውያን የአመራር አባላት ቁጥጥር ስር የዋሉት ፓርቲዎችም የአገዛዙን የፖለቲካ ንቅዘት መተቸት ስለቻሉ ብቻ በ"ብርቱ" እየሰሩ መስሏቸዋል፡፡ ዘመኑን የሚመጥን አማራጭ የትግል መንገድ ከመከተል፤ ከቤተ-መንግስት የሚወረወርላቸውን ጥቂት የ"ምክር ቤት" ወንበርን በተስፋ መጠበቅ አብዝተው መርጠዋል፡፡ ለወይኑ ዛፍም የእጅ ስንዝር ያህል ርቀት የቀራቸው በማስመሰል ደጋግመው አታለውናል፤ ያለአንዳች ድርጅታዊ ስራ በምርጫ ለመሳተፍ ተዋክበው አዋክበውናል፤ ስተው አስተውናል፡፡ በ"ውድድሩ"ም ቀደሞውኑ የተገመተውን ሽንፈት ሲከናነቡ፤ በ"ተጭበርብረናል" የጓዳ መግለጫ ከመቃወም የዘለለ ሳይራመዱና ከታሪካዊው ስህተታቸው ሳይማሩ በቀጣዩም ለመሳተፍ ቅንጣት

ሲያንገራግሩ አይስተዋሉም፡፡ ስለምን ቢሉ? "ምርጫ" የምትለውን ቃል ነክሰው ከተከተሩ ሀያ አራት አመታትን አስቆጥረዋልና ነው፡፡ ሌላው ቀርቶ፣ የአውሮፓ ህብረት የዘንድሮውን ምርጫ እንደማይታዘብ ይፋ ባደረገበት አቋሙ ያስተላለፈውን መልዕክት ወርቁን-ከሰሙ ለይተው መረዳት ተስኗቸዋል፡፡ መቼም ኃይለማርያም ደሳለኝ "በበጀት እጥረት ነው" ሲል ማሾፉን ከቁም-ነገር ከወሰዱት የክ/ዘመኑ ታላቅ ስላቅ መሆኑ አይቀሬ ነው፡፡ ከዚህ ባለፈም አንድን ምርጫ ዲሞክራሲያዊ የሚያሰኘው በነፃ ውድድር ላይ ሲመሰረት፣ ዜጎች ሁሉ ያለ ተፅዕኖ በፖለቲካው ላይ መሳተፍም ሆነ የሚምኑትን ያለፍርሀት መናገር ሲችሉ፤ እንዲሁም ከምርጫው በኋላ የህዝብን አለቃነት የሚቀበል መንግስት መመስረቱ ሲሳካ መሆኑን ለመረዳት ከፖለቲካ ሀሁ የዘለለ እውቀት አለመጠየቁ ከማንም የሚሰወር አይደለም፡፡ ይህን ለመረዳት ያልተዘጋጀ ግን በመጪው "ዲሞክራሲያዊና ፍትሀዊ" ምርጫ ላይ ይሳተፋል፡፡

የሆነው ሆኖ ወደር በማይገኝለት ጥልቅ ብሶት የሰመጠ እና የሥርዓታዊ ምሬትን የመጨረሻ ፅዋ አንጠፍጥፎ የጨለጠ ህዝብ ከእሳተ-ጎመራ የሚልቅ፤ አንደዕቶን የሚንቀለቀል የቁጣ ስሜት ስለማርገዙ ለመመስከር ኮኮብ ቆጣሪ ማፈላለግን አይጠይቅም፡፡ በየግንባራችን ላይ የተቸከቸከው ብሶት-ወለድ ጉርምርምታ የአመፁ ቀናት በቅርብ ስለመሆናቸው ያስረግጥልናል፡፡ ዘመን ተጋሪዎቼም ርቱዕ ፍትህንም ሆነ የዜግነት ክብርን ከህዝባዊ እምቢ-ተኝነት እንጂ ከኮሮጆ ሊያገኙት እንደማይችሉ ካለፉበት የታሪክ ምዕራፍ ከተረዱ ሰነባብተዋል፡፡ ቅዱስ መፅሀፉም "ህግ ከሌለ ህግን የመተላለፍ በደል አይኖርም" እንዲል፤ ሥርዓቱ ከጭቆና ማራዘሚያነት በዘለለ ዋጋ በማያወጡት ቅምጥ ፍርድ ቤቶቹ በኩል እንደፈለገው የሚመነዝራቸውንና ንፁሃንን ለግፍ እስር ወህኒ የሚወረውርባቸውን የህግ አንቀፆች በእንዲህ አይነቱ ንቅናቄ ወቅት በግላጭ መጣሱ የትግሉ ቅዱስ ግዴታ መሆኑን ለማስታወስ እወዳለሁ፡፡ በርግጥ ከለውጡ ቀድሞ በሚኖረው ነውጥ ጥቂቶችን ማሰር ይቻል ይሆናል፡፡ ይህ ግን ትግሉንም ሆነ ድሉን አያቆመውም፡፡ በ1960ዎቹ አጋማሽ ታዋቂው የጥቁሮች መብት ተሟጋች አሜሪካዊው ማርቲን ሉተር ኪንግ በመኖሪያ ቤቱ ላይ የተቃጣበትን የግድያ ሙከራ ተከትሎ በደጁ ለተሰበሰቡት እንዲህ ሲል መናገሩን ታሪክ መዝግቦልናል፦ "እኔን ብታስሩኝ እንኳን ትግላችንን ማቆም አትችሉም፡፡ ምክኒያቱም የምንሰራው ትክክል የሆነ ሥራ ነውና አምላክም ቢሆን ከእኛ ጋር ነው"

ጓዶች ሆይ፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ! ጥቂት ወራት የቀረውን የይስሙላ ምርጫ ረስተን፤ እጅ ለእጅ ተያይዘን በባንዲራችን ሕብረ-ቀለማት አሸብርቀን ይህን የተጠላና በክፋቱ ወደር የማይገኝለትን ጨቋኝ-ሥርዓት በሰላማዊ አመፅ ለማስወገድ፤ እሳት በሚተፉ አንደበቶቻችን አደባባዩን ከማንቀጥቀጥ የተሻለ አማራጭ የለንም፡፡ በጩኸት የፈረሰችው ኢያሪኮ ብቻ ሳትሆን የዛሬውም አገዛዝ ስለመሆኑ ለዓለም የምናውጅባቸው ቀናት እጅግ ቅርብ ናቸው፡፡ ከነማርቲን ጋር የነበረው አምላክም ከተበደለው ህዝብ ጎን ይሰለፋል፡፡ ያኔም የሞትንላቸውና የታሰርንላቸው ጥያቄዎቻችን ጥያቄ መሆናቸው ያበቃለታል፡፡ በድላችን ማግስት ምላሽ አግኝተው ታሪክ ይሆናሉ፡፡

እስከዚያው ግን የነካኩትን ሁሉ በልቶ የጨረሰ ሥርዓት ቀጣይ ባለተራ የሚያደርገው ለዘብተኞችን እና "ምን አገባኝ" ባዮችን መሆኑን ልብ ልንል ይገባል፡፡ ይህን ሁኔታም ከእኔ ደካማ ቃላት ይልቅ የባለቅኔው ሥንኞች የበለጠ አብራርተውታልና ጥቂት ቀንጭቤ ላብቃ፦
"ዝም ኣልኳቸው ዝም ይበሉኝ


ትቻቸዋለሁ ይተውኝ

አልነካቸውም አይንኩኝ

ብለህ ተገልለህ ርቀህ

እውነት ይተውኛል ብለህ
እንዴት ተስፋ ታደርጋለህ?!....

….የህሊናህ ሚዛን ረግቶ


ጉዳዩ ሁሉ ኩልል ሲል

የደፈረሰው ሲያጠልል

እግዜር ያሳያችሁ ብለህ ፍረዱኝ እንዳትል

ከናካቴው ሳይጨርስህ
ምንም ቢሆን ሰላም አይሰጥህ"

ኢትዮሚድያ - Ethiomedia.com



February 8, 2015

Wednesday, February 18, 2015





 





Sagalee Qeerroo Bilisummaa,Guraandhala 16, 2015

Be the first to comment - What do you think?
Posted by admin - 18/02/2015 at 12:49 am
Categories: Oromia   Tags:

Al Jazeera – The Stream: Ethiopia’s media war | February 17, 2015


Al Jazeera - The Stream: Ethiopia's media war | February 17, 2015
Time
1:23/24:55

Be the first to comment - What do you think?
Posted by admin - 18/02/2015 at 12:22 am
Categories: HOA News   Tags:

NAFXANYICHI WAYYAANEE BURKAANA IRRA TAA’EE DHAADATAA?

Taammanaa Bitimaa irraa | February 17, 2015
Dubbiftoota barruu tanaa jaalatamoo fi kabajamoo, wannin harra isiniif dhiyeessu kun dubbii dureewwan warra Wayyaanee keessaa inni tokko raasaa kana kallachumatti, uummata Oromoo fi saba Oromoo guddicha kana irratti dhaadate kan ilaalu. Nama dubbii biidiyoon nuuf dabarfame kana qalbeeffateef, namtichi Abbaay Tsahaayee jedhamu kun ifumatti duulaa fi waraana saba Oromoo irratti banuu isaa hubata. Mee yaa Waaq aangoo fi saammatanii buluun akkanatti ija namaa cufaa? Akkanatti sammuu ilmoo namaa isa hubatee akka yaaduuf uumame, gara sammuu horii fi bineeyyiitti gadi-buusaa? Namtichi baddaa Tigraay irraa harree ooffatee barabaasoo, bututtuu fi kilaashoon Oromiyaa seenee, saammatee abbaa-kitilaa (“millionaire“) tahe kun eessa dhaabatee? Maal irra taa’ee nutti dhaadata? Eekaa, nu Oromoota kitila 46-ol (46 000 000 +) taanetti dhaadataa? Yaa Oromoo koo, warri Wayyaanee kun garamitti nu dhiibaa jiru? Jarri qaarutee fakkaatan kun gara raatuutti of-geeddaruun, akka nuti gaaraa-dakaa tokkoomnee olkaanu nu gochaa jiru!
Read more…
11 comments - What do you think?
Posted by admin - 17/02/2015 at 9:41 am
Categories: Oromia   Tags:

The quest to resuscitate empire Ethiopia and it’s consequence

By Rundassa Asheetee Hunde | February 17, 2015
The year 2015 may be the most complicated year for empire Ethiopia.  The Amharas are organized, the Oromians, the Sidamas and the Ogadenians are ever defiant, the TPLF leaders already sound like Mangistu of 1991 and Eritrea has won the championship of the political game of the horn of Africa. Mean time, tens of thousands of Oromians are in prison while large number of people are leaving the dying empire every day and thousands die on their way to the Arab and European countries.
Though the TPLF has been telling the world that the empire’s economy was growing 11% every year, inflation continues to deflate the buying power of birr, so many new businesses are collapsing, banks are closing and men like Abay Teshaye of TPLF are about to die being infected with a virus that often affect the dictators. Added to that, new leadership continues to emerge from within the Oromo youth and the OPDO officials are becoming more and more corrupt. Obviously, all these and other much complex issues are racing against each to make the empire’s political situation ever complex. Hence, the hallmark of year 2015 is found in these complex political and economical situations. Read more…
19 comments - What do you think?
Posted by admin - 17/02/2015 at 8:23 am
Categories: HOA News   Tags:

ETHIOPIA: Political Violence Intensifies as the fifth National Election Approaches

HRLHA FineHRLHA Urgent Action
February 16, 2015
According to a schedule released by the National Electoral Board of Ethiopia, citizens will go to the polls to elect a new government on 24 May 2015. It will be Ethiopia’s fifth national election since EPRDF came to power in 1991.
In connection with the coming National Election of Ethiopia, the ruling EPRDF government has begun to wage a widespread campaign to secure again the 99.6% of parliamentarian seats it has controlled since 2010- the seats it acquired by electoral fraud.  As the election date of May 2015 approaches, the government of Ethiopia has unabashedly continued its systematic violence against opposition political parties’ leaders, members, and supporters.  Candidates of the opposition political parties are the major targets in all regional states in the country including the capital city, Finfinne/Addis Ababa.    For example, the information that the HRLHA has obtained through its correspondents indicates that hundreds of election candidates of the opposition OFC (Oromo Federalist Congress) party from most zones of Oromia Regional State have been arrested and sent to prisons. Read more…
1 comment - What do you think?
Posted by admin - 16/02/2015 at 8:09 pm
Categories: Human Rights   Tags:

Oromo TV and TVOMT Oromiyaa

Oromo TV: AMAANAA movie in Little OromiaTVOMT: Abbay Xaasaa Maal Jechuu Isaati? Obboo Ibsaa Nagayuu
Be the first to comment - What do you think?
Posted by admin - 16/02/2015 at 7:53 pm
Categories: Oromia   Tags:

Ergaan Wayyaanticha Abbaay Tsahaayyee fi gartuu isaatiin nuuf dabre hurree afanfaajjii haxaawuuf gargaaruu qaba

(Keessumattuu ilmaan Oromoo OPDO fi humna waraanaa biyyattii keessa jiraniif)
Boruu Barraaqaa | Gurraandhala 16, 2015
AbayTsehay20156Warri Wayyaanee Oromootti dhaadachuu jalqabuun har’a feef miti. Gaafa 1992, yeroo ABO Mootummaa Cehumsaa keessaa dhiibanii baasan irraa qabanii akka Oromootti nutti dhaadachaa yoona gahan. Sana boodas yeroo adda addaatti abbaan isaanii guddichi Mallas Zeenaawii ‘warra nu mormu harka isaanii irraa cirra, qurxummii fixuuf bahaara irraa goggosuutu furmaata…’ jechuun ifatti dubbachaa turuu ni yaadanna. Garuu osoo akka dhaadatetti sabboontota Oromoo irraa harka hin cirin ofiifuu ciraa dhabee biyyee nyaate. Read more…
28 comments - What do you think?
Posted by admin - 16/02/2015 at 7:41 pm
Categories: Oromia   Tags:

Waamicha Qeerroo Bilisummaa Oromoo

Hogganni Ol-Aanaa EPRDF/TPLF Abbooy Tsahaye Jechoota Jajjaboon Uumata Oromoo fi Garee Ofiin Bulchan OPDO Arrrabse
Abbay Tsahaaye-2.16.15Hogganaan Sirna of tuulaa Wayyaanee EPRDF/TPLF Olaanaa Abbaay Tsahaye jechoota dhiiga nama danfisuun uummata Oromoo hundaa arrrabse. Addatti immoo OPDO hidhee reebuuf akka niitii isatti biroo isatti olgachee doorsisaa jirachuu ifatti ibsame jira. Sababaan guddaan hogganootni Abbaa Irree Wayyaanee EPRDF/TPLF gaaffii mirgaa abbaa biyyummaa fi karoora Oromoo lafa irraa baalleessuuf maqaa ‘’master plan Finfinnee’’ jedhuun duula Oromoo qe’ee irraa buqqisuu, aadaa Oromoo balleessuu, afaan Oromoo quucarsuu,lafa Oromoo irraa fudhachuun uummata isaanii fidanii irra qubsiisuuf karoorfatan irratti mormii guddaa kaachisuun hoggansii sochii dargaggoota Qeerroo barattoota Oromoo FDG irratti dhoosuun wareegama qaalii itti kanfalaa jiraachuun walqabatee, yaaddoo fi dhiphina hamaa hogganoota EPRDF/TPLF mudateen waan qabanii gadhiisan dhabuun jecha Ilma namaa irraa hin egamneen uummata Oromoo arbsaa jiraachuu hoggansii qeerroo bilisummaa Oromoo gadi jabeessuu balaaleffate sochii wayyaanee kana dura dhaabbachuun wareegama qaalii kanfaluuf qophii ta’uu uummata Oromoo hundaaf ibsa godhe jira. Read more…
29 comments - What do you think?
Posted by Falmataa - 16/02/2015 at 1:42 pm
Categories: HOA News   Tags:

TVOMT :Sagantaa Gyyaa Yaadannoo J/Araarso Boruu Tornto Gurraandhala 15/2015 kutaa duraa


Be the first to comment - What do you think?
Posted by admin - 16/02/2015 at 12:31 pm
Categories: Oromia   Tags:

Report on failure of OPDO’s mission in Kenya as they felt everywhere as usual

BREAKING NEWS
asxa_oromo_kenyaFebruary 15, 2015
The Oromo community would like to inform all its members in Kenya and the entire Oromo people, that the intended plan of Woyane to drive Oromo refugees into submission has been boycotted. The intention of forced attendance to a malicious meeting on Feb 14-2015 at the Ethiopian Embassy of Kenya, which contained a hidden agenda, has been invalidated. The plan was proposed by higher officials of Oromia Regional State. It became unsuccessful because of a strong resistance from the Oromo community at large. This outcome was due to everyone’s effort and dedication, as well as obeyed and convinced by the Oromo community’s declaration to refrain from attending this meeting. Read more…
20 comments - What do you think?
Posted by admin - 15/02/2015 at 8:25 pm
Categories: Oromia   Tags:

TVOMT Oromiyaa; Oromo TV

TVOMT: Gaafiifi Deebi’ii Artist Taajuu Shurubbee Waliin GooneOromo TV: Galmee Seenaarraa
2 comments - What do you think?
Posted by admin - 15/02/2015 at 2:21 pm
Categories: Oromia   Tags:

“Ethiopia” and “empire Ethiopia”, the most confusing word

By Guraacha Akawaaq | February 15, 2015
Before I go on and discuss about “the power of word” let me define term “empire Ethiopia”. According to dictionary, “empire” means ….. extensive group of states or countries under a single supreme authority, kingdom, realm, domain, territory, imperium; commonwealth..etc
To place this topic in proper perspective, we have to go back to the very beginning of the formation of Ethiopia. If we say that is a very good place to start, then, by referring to Ethiopia as an “EMPIRE” it becomes so clear that we are not acknowledging the descendants of the Habasha tribes superiority over the rest of us. Rather, we are simply explaining the historical background of the Ethiopian state formation and it’s current status.
In other words, though the Habasha tribes are presiding or governing over the nations and nationalities who fell under their colonial rule, when we say “empire Ethiopia”, we are not saying that theses tribes are stronger than the rest of us physiologically, physically or morally. Nonetheless, the political condition under which our relationship was established with the Habasha tribes are not lawful but it has an imperium nature. Read more…
12 comments - What do you think?
Posted by admin - 15/02/2015 at 9:24 am
Categories: Oromia   Tags:

BOBBAA ERGAMTOOTA WAYYYANEE IRRAATTI YEROO AMMA KANA MORMI GODHAAMA JIRU ILALCHISEE DEGGERSA YAADAA UUMMATA OROMOO BIYYA AMBAA JIRAATTAN MARAAF

Hawaasa Oromo Willington, Biyya New Zealand | Gurraandhala 15, 2015
Tokkummaanii fi hafuurri wal-tuumsuu,wal quba-qabaachuu amma illee nu gidduutti gadi jabaatee akka dagaagu  abdii fi amantii qabna.
Akkuma hundi keenya hubannuu fi beeknu Uummatni OROMO saba guddaa-dha. Ammoo, yeroo dheeraa jaarraa tokko caaluuf humna Diinaa saba bicuu keessaa madditeen gabroomfamnee ajjeefamaa,dhiitamaa fi Qabeenyaa Uumamaan badhaafamne illee saamamaa turree,ammas saanummatti  jirra.Kanaafis sababoota kanneen tahan keessaa inni guddaan TOKKUMMAA dhabuu keenya.
Baroota dhihoo amma keessa jirru kana keessa garuu,Uummatni keenya keessaa fi Alaan wal-dhagahee, wal- dhaggeeffatee tokkummaa-dhaan humna Diinaa fi sochii ergamtoota Diinaa dura dhaabbatee Waaroo salphinaa itti huwwisee qaanessaa jira.Kanaaffis fakkeenya akka tahuuf,sochiilee Dargaggooni OROMOO biyya keenya OROMIYA keessatti geggeessaa jiranii fi dhihoo kana,torbanoota darban keessa Waan Biyya America(magaalaa lakkuu) fi Biyya Australia Magaalaa Melbourne keessatti taasifaman akka fakkeenyaatti kaasuun ni danda’ama. Read more…
Be the first to comment - What do you think?
Posted by admin - 15/02/2015 at 9:07 am
Categories: Oromia   Tags:

Ethiopian Government is ready to commit genocide in Oromia to implement Addis Ababa Master Plan

February 15, 2015 (OMN)
Listen to Abay Tsehaye’s words in Amharic (video)
The spearhead of the TPLF regime’s Addis Ababa Master Plan, Abay Tsehaye, warns OPDO leaders, Oromo students and others who oppose it. He blames on the OPDO leaders for not speeding up the execution of Master Plan. He said the plan will be implemented by force.
አባይ ጸሃዬ ሰሞኑን በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ዛቱ:: ድምጻቸው ተቀርጾም በኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ በኩል ለሕዝብ ይፋ ሆነ:: አባይ ጸሓዬ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን ጉዳይ እንዲራዘም የተደረገው ሕዝቡ ባነሳው ተቃውሞ እንዳልሆነ ገልጸው በቅርቡ ተግባራዊ እንደሚሆን ገልጸዋል:: የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን እንዳይሳካ የኦህዴድ ባለስልጣናትም ተባብረዋል ያሉት አባይ ጸሓዬ በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ማስፋፊያ ዙሪያ ዳግመኛ ጥያቄ የሚያነሱትን ልክ እናስገባቸዋለን ብለዋል::
65 comments - What do you think?
Posted by admin - 15/02/2015 at 8:32 am
Categories: HOA News   Tags:

ESAT Interview with Isaias Afwerki, President of the State of Eritrea, Feb 2015


47 comments - What do you think?
Posted by admin - 14/02/2015 at 12:05 pm
Categories: HOA News   Tags:

Djibouti, Ethiopia Accuse Eritrea of Sabotaging Stability

By Paul Richardson
February 14, 2015 (Bloomberg) — Ethiopia and Djibouti accused Eritrea of sabotaging regional stability, a charge denied by the Horn of Africa nation which has fought with both neighbors.
Eritrea’s government has a “continuous destabilization policy” and the international community should tighten sanctions, the leaders of Ethiopia and Djibouti said in a statement following a week of talks that ended on Feb. 9. They didn’t give further details on the accusations. The United Nations in 2009 imposed sanctions on Eritrea after allegations it supported insurgents in Somalia.
Eritrea’s Foreign Ministry said it was “appalled” by an “unwarranted and calumnious act of hostility.” Ethiopia’s “continued occupation of sovereign Eritrea territories” is “the singular and central cause of regional destabilization,” it said in a Thursday statement. There is “increasing awareness in the international community” that the UN sanctions are unjustified, the ministry said, without giving any details. Read more…
1 comment - What do you think?
Posted by admin - 14/02/2015 at 8:44 am
Categories: HOA News   Tags:
Next Page »