Wednesday, August 16, 2017



Page 1 of 14

አፋን ኦሮሞ የኢትዮጵያ የሥራ ቋንቋ የመሆን ግዴታነትና የእራሱ በሆነው በኢትዮጵያ ፊደል የመገልገል ተገቢነት



አብርሃም ቀጀላ

ከጥንት ጀምሮ አስቀድሞ በሀገረ ኢትጵያያ ላሉት የህዝብ ቋንቋዎች ሁሉ በምልአት፣ በጥራትና በብቃት ሲያገለግል የነበረው፤ በተለምዶ ግእዝ ፊደል ተብሎ የሚጠራው የሁሉም ኢትጵያያውያን ፊደል እ.ኤ.አ በ1983 ዓ.ም በመንግስት መለዋወጥ ተፈጥሮ በነበረው ክፍተት ጥቂት ግለሰቦች በፖለቲካ ስሜታዊነትና ግልፍተኝነት ወደፊት በቀጣዩ ህዝቦች ላይ የሚያመጣውን ጣጣ፣ መዘዝ፣ ጉዳት እና ቀውስ ሳያጤኑ የቀድሞ ያለፈው ፓለቲካዊ ችግር በፈጠረው ቁጣና ትኩሳት ብቻ በመነዳት አፋን ኦሮሞ ግእዙን እንዲተው አድርገዋል።

በዚህ በነባሩ የግእዝ ፊደላችን አፋን ኦሮሞን በተመለከቱ

1ኛ. ከ16ተኛው ክፍለ ዘመን በፊት ቅዱስ ቁርአን የተከተበበት ሰነድ በሀረር ይገኛል።

2ኛ. በ1845 ከአፄ ቴዎድሮስ ዘመን በፊት የመፅሀፍ ቅዱስ ወንጌላት በከፊል የተፃፋበት

3ኛ. ከ140 አመታት በፊት በኦሮሞው ሊቅ በቅዱስ አናሲሞስ ነሲብ (አባገመችስ) ሙሉው መፅሃፍ ቅዱስ በአፋን ኦሮሞ የተተረጎመበት

4ኛ. በ1967 አ.ም. ከ20 በላይ በሆኑ በተለያዩ ብሄርና ብሄረሰቦች ቋንቋ የመሬት አዋጅን ፈትፍቶና ቁልጭ አድርጎ የተገለፀበት

5ኛ. የኢትዮጵያ የመስረተ ትምህርት ከ30 በላይ ብሄር ብሄረሰቦች ቋንቋዎች በብቃትና በጥራት ይሰጥበት የነበረ

6ኛ. የበሪሳ ታላቅ የአፋን ኦሮሞ ጋዜጣ ለዘመናት በበርካት ቁጥሮች ሲሰራጭበት የነበረ

7ኛ. የቀድሞው የኢትዮጵያ ህዝባዊ ሪፐብሊክ መንግስት በበርካታ ባብዛኛው ከ 45 ብሄር ብሄረሰቦች በላይ ቋንቋዎች የተገለጡበት

8ኛ. በበርካታ የእስልምና ዝክሮች፣ መንዙማዎች የተፃፋበት የተዘከሩበት

9ኛ. በርካታ የክርስትያን መዝሙራት በኦሮምኛና በሌሎች ቌንቌዎች የተገለጡበት

10ኛ. በአፋን ኦሮሞና በሌሎችም ከረጅም ዘመናት በፊት የመዝገበ ቃላት የተደራጀበት ናቸው።

ከእነዚህ ነገሮችም በላይ ብዙ በመሳሰሉት ሁሉ አድጎ ዳብሮ ተፈትኖ ተፈትሾ ተመስክሮለት የደረጀ መሆኑን ሰንዳፋ ከተማ የተወለዱት እውቁ ኢትዮጵያዊ የቴክኖሎጂ ሳይንቲስትና ኣርበኛ ዶ/ር አበራ ሞላ (Dr. Aberra Molla) ከዛሬ 30 ዓመታት በፊት ማለትም ኢ ህ ዴ ግ አገሪቱን ከመቆጣጠሩ በፊት በተለምዶ የግዕዝ ፊደል (Ethiopic) ተብሎ የሚጠራውን የኢትዮጵያውያን ሁሉ ፊደል በኮምፒተር እንዲጻፍ በመፍጠርና በዩኒኮድ በማስገባት በአለም አቀፍ ደረጃ እንዲመዘገብ አድርገዋል። (http://archive.li/7rECQ) Page 2 of 14



ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ የኣደረጉት ኢትዮጵያዊ ሊቅ፣ ዶ/ር አበራ ሞላ ኦሮሚፋውንም ኣላስቀሩም

የኣፋን ኦሮሞ የግዕዝ ፊደልና ሌሎችም ቋንቋዎች በብቃትና በምልአት እንዲያገለግሉ በማድረግና የዩናይትድ እስቴትስ የፈጠራ ባለመብትነትና ባለቤትነት አግኝተዋል። "ዘ ኲክ ብራውን ፎክስ ጃምፕስ ኦቨር ዘ ሌይዚ ዶግ።" የሚለውን አረፍተ ነገር ላቲን በ36 ቀለሞችና በቁቤ በ45 ቀለሞች ከመክተብ ይልቅ በግዕዝ ፊደል በ24 ቀለሞች መክተብ እንደሚሻል በሳይንሳዊና የተለያዩ መስፈርት ኣሳይተዋል። የኢትዮጵያ መንግስት የስራና የመግባቢያ ቋንቋ የሆነው አማርኛ በአሜሪካና እስራኤል ኢትዮጵያውያን በብዛት በሚገኙበት ከተሞች ሁሉ የሳቸው ፈጠራ ዋና ቁልፍ መስፈርት ማሟያ ሆኖ የጽሁፍና የስራ ቋንቋ ሆኗል። ከዚያም በላይ በተለይ በቨርጂኒያ ኣሌክሳንድሪያ ደግሞ የትምህርት ቤት መሞከሪያ ቋንቋ እንዲሆን አስችለዋል። በበርካታ ሚሊዮን ኢትዮጵያያዊያን በኮምፒተርና በኣይፎን በእጅ ስልኮቻቸው ከመጠቀማቸውም በላይ እድሜና ጤና ለዶ/ር አበራ ሞላ ይሁን ይህ ጽሁፍም የተጻፈው በሳቸው ግኝት በሆነው ፊደልና መክተቢያ ነው። (https://www.facebook.com/GeezEdit/posts/1140254446034456) ዶክተሩም የግዕዝን ፊደል ለኦሮሚፋ በመጠቀም ቋንቋው ከአማርኛ ጋር ተጓዳኝ የኢትዮጵያ የስራ አገራዊ ቋንቋ እንዲሆን ምክረ ኃሳብ በቃለምልልሶቻቸውም ኣቅርበዋል።

መጫፈ ቁልቁሉ ኣፋን ኦሮሞ፣ © የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ማኅበር፣ ፲፱፻፹፬ ዓ.ም.፣ (ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፩) Page 3 of 14



በ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. የመንግሥት ለውጥ ጊዜ የአንድ ድርጅት ቡድን ንዑስ አመለካከት የያዙ የኦሮሞ ምሁራን ተሰብስበው ከግዕዙ ይልቅ ላቲን ይበጀናል በማለት ግዕዙን ትተው ኦሮሚፋን በቁቤ መክተብ ሲጀምሩ በፊደል መከፋፈል ተጀመረ።

US20090179778 and U.S. Patent 9000957

ስለ ግዕዝና ኦሮሚፋ አማርኛ ዊክፔዲያ ስለ ዶ/ር ኣበራ ሞላ ሥራዎች የተወሰደው ከዚህ በታች እንዳለ ቀርቧል። ይህ ሳይንሳዊ መረጃዎችን ለማያውቁት ለማመልከት ስለ ግዕዝና ኦሮሚፋ የቀረቡ ፲፬ ምሳሌዎች ናቸው። ዋቢዎችና ማያያዣዎች እዚህ አሉ። Page 4 of 14



ከዶ/ር ኣበራ ሞላ ውኪፒዲያ

(https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A3%E1%89%A0%E1%88%AB_%E1%88%9E%E1%88%8B)

ModEth 1989 ሞዴት የፊደል ገበታ ፬፣ ፲፱፻፹፪ ዓ.ም.

ግዕዝና ኦሮሚፋ ጽሑፍን በግዕዝ ፊደል መጻፍ ያታርፋል። ´

፩. ኣንድን ገጽ በዓማርኛ ወይም እንግሊዝኛ ጽሑፎች ለመሙላት ዓማርኛውን የበለጠ ጊዜ ይወስድበታል። ምክንያቱም ዓማርኛ ቃላቱን ሲጽፍ ከእንግሊዝኛው በኣንድ ሦስተኛ ግድም በኣነሰ ስፍራ ስለሚያሰፍረው ነው። በእንግሊዝኛ ሦስት ገጾች ለሚያስፈልጉት በዓማርኛው ሁለት ገጾች ገደማ ይበቁታል። ይኸም የሆነበት ግዕዝ ድምጻዊ ፊደል ሲሆን ላቲን ፊደላዊ በመሆኑ ነው። ፪. እንግሊዝኛው የሚጻፈው በኣንድና ሁለት መርገጫዎች ሲሆን ግዕዝ ወደ ኮምፕዩተር ሲገባ በሁለት መርገጫዎች ስለተከተበ እንግሊዝኛው ብልጫ ነበረው። በቅርቡ ግን በዶ/ር ኣበራ ሞላ ፈጠራ እያንዳንዱን የግዕዝ ቀለም፣ ኣኃዝ፣ ምልክትና ማዜሚያ በኣንድና ሁለት መርገጫዎች መክተብ ስለተቻለ ኣከታተቡ ከእንግሊዝኛው ጋር እኩል ሆኗል። (እንግሊዝኛ 47 መርገጫዎች የኣሉትን ኮምፕዩተር ከዝቅ (Shift) መርገጫዎች ጋር በመጠቀም 94 ቀለሞችን ያስከትባል። ግዕዝኤዲት (GeezEdit) የዝቅ መርገጫዎችን ሳይጠቀም ወደ 500 የግዕዝ ቀለሞችን ያስከትባል።) ፫. ከላይ በቀረቡት ምክንያቶች ስፍራዎች ስለሚያስቀንስ ኣንድን ጽሑፍ ወረቀት ላይና በኮምፕዩተሮች ለማቅረብ ዓማርኛው ያታርፋል ማለት ይቻላል። ለምሳሌ ያህል "ዘ ኲክ ብራውን ፎክስ ጀምፕስ ኦቨር ዘ ሌይዚ ዶግ።" በዓማርኛ በ36 መርገጫዎች ተጽፎ 24 ስፍራዎች ይወስዳል። "The quick brown fox jumps over the lazy dog." በእንግሊዝኛ በ37 መርገጫዎች ተጽፎ 36 ስፍራዎች ይወስዳል። ይህ የእጅ ስልኮችንም (Smartphones) ኣጠቃቀም ይመለከታል። (ስለዚህ ማንኛውንም የግዕዝ ቀለም በሦስት መርገጫዎች መክተብ ያካስራል።) ዶክተሩ ሕዝቡን ለማስተማር ከሚጠቀሙበት ኣንዱ ቅምሻ ስለሆነ ቅምሻ ፶፩ በፌስቡክ ለቀረበ ጥያቄ የግዕዝ ፊደል እንደሚያታርፍ መልስ ነበር። ኣንድን ገጽ በዓማርኛ ወይም እንግሊዝኛ ጽሑፎች ለመሙላት ዓማርኛውን የበለጠ ጊዜ ይወስድበታል። ምክንያቱም ዓማርኛ ቃላቱን ሲጽፍ ከእንግሊዝኛው በኣንድ ሦስተኛ ግድም በኣነሰ ስፍራ ስለሚያሰፍረው ነው። በእንግሊዝኛ ሦስት ገጾች ለሚያስፈልጉት በዓማርኛው ሁለት ገጾች ገደማ ይበቁታል። ይኸም የሆነበት ግዕዝ ድምጻዊ ፊደል ሲሆን ላቲን ፊደላዊ በመሆኑ ነው።

ግዕዝ በዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝድ ሆኖ ለዓማርኛ ተመድበው ከተረፉት ሦስት መርገጫዎች ኣንዱ ለኦሮሚፋ ሲሆን ሌላው ለትግርኛ ተሰጥቶ የቀረው ለኣገው/ቢለን ሥራ ላይ ውለዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. የመንግሥት ለውጥ ጊዜ የኣንድ ድርጅት ኦሮሞ ምሁራን ተሰብስበው Page 5 of 14

ከግዕዙ ይልቅ ላቲን ይበጀናል በማለት ግዕዙን ስለተዉት የሚከተሉትን መጋራት ሳይጠቅም ኣይቀርም። ፩. ጥንትም ቢሆን ፊደላት በእጅ ጽሑፍ ሲጻፉ ላቲን ከግዕዙ በፍጥነት የተከተበበት ጊዜ የለም። ፪. የላቲንና ግዕዝ ቀለሞች በማተሚያ መሣሪያ ሲከተቡ የሁለቱም ኣጠቃቀሞች እኩል ነበሩ። በእዚህ ዘዴ የኦሮሚፋ ዓማርኛ መተርጐሚያ በ1850 ግድም በኣቶ ሓብተ ሥላሴ (Lexicon)፣ መጫፈ ቁልቁሉ በ፲፱፻፺፱ እ.ኤ.ኣ. በቅዱስ ኦነሲሞስ ነሲብ፣ እና ጋዜጣዎች በግዕዝ ፊደል በኦሮሚፋ ታትመዋል። በእጅ የጽሕፈት መሣሪያ ዘመን ታይፕራይተር ዓማርኛን ስለኣልጻፈ ላቲን ብልጫ ነበረው። ፫. እ.ኤ.ኣ. በ1987 በዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝድ የሆነው ግዕዝ ለገበያ ቀርቦ በማተሚያ ቤቶች ፊደላቱ መክተብ ስለተጀመረ ምሁራን ደስ ሊላቸውና ቴክኖሎጅውን ማወቅና ማስተዋወቅ በተገባ ነበር። ይህ በኣለመሆኑ እ.ኤ.ኣ. 1992 በፕሮፈሰር ጥላሁን ጋሜታ ከቀረቡት የኣማርኛ የጽሕፈት መኪናን የሚመለከቱት ጊዜ የኣለፈባቸው ምክንያቶችም መልሶች ነበሩ። ስለዚህ በግዕዝ ፊደል በማተሚያ ፊደላት ሲጻፉ የነበሩት በኮምፕዩተር ስለቀረቡ ቴክኖሎጂው ስለተሻሻለና ስለቀለለ ኦሮሞዎች ሊደሰቱ የሚገባ እንጂ ወደ ላቲን የሚያስዞር ኣዲስ ምክንያት ኣልነበረም። በጊዜውም በፕሮፌሰር ባዬ ይማም በዓማርኛ መልስ ቀርቦ ፕሮፌሰር ሚንጋ ነጋሽና ፕሮፌሰር ሳሙኤል ክንዴ ወደ እንግሊዝኛ ተርጕመውታል። ፬. ላቲን የእራሱ ችግሮች የኣሉት ፊደል ነው። (https://www.youtube.com/watch?v=06JhqTexYsM) በዶክተሩ ፈጠራ እየኣንድኣንዱን የግዕዝ ቀለም በሁለት መርገጫዎች መክተብ ተቻለ። ላቲን ይኸን እየኣንዳንዱን የግዕዝ ቀለም በሁለት መርገጫዎች መክተብ ችሎታ ስለሌለው ግዕዝን በግዕዝ ፊደል መክተብ ብልጫ ኣገኘ። ስለዚህ ኦሮሚፋን በላቲን ፊደል መክተብ (ቁቤ) መሻሻል ኣይደለም።

ModEth Ad 1990 ሞዴት ማስታወቂያ Page 6 of 14

፭. ይህ በእንዲህ እንዳለ የኦሮሚፋው የግዕዝ ፊደል ከሌሎቹ ጋር በዶክተሩ ኮምፕዩተራይዝድ ስለሆነ ለኣለፉት ፴ ዓመታት በኮምፕዩተር ቀርቦ በዩኒኮድ ዕውቅና ቢያገኝም ኦሮሞዎች ግዕዙን እርግፍ ኣድርገው ጥለው ወደ ላቲኑ ስለዞሩ የተፈጠሩት ችግሮች ቀጥለዋል። ፮. በእጅ የጽሕፈት መሣሪያ ዘመን ታይፕራይተር ኦሮሚፋን ስለኣልጻፈ ላቲን ብልጫ ነበረው። ስለ ታይፕራትይተሩ ድክመት ዶክተሩ እ.ኤ.ኣ. በ1991 ስለኣቀረቡ መሣሪያው ወደ ቁቤ ለመዞር ምክንያት መሆን ኣልነበርበትም። ከእዚያም ወዲህ በኮምፕዩተር የኦሮሚፋው የግዕዝ ፊደል በዶክተሩ መከተብ ችሎታና የተጠቃሚዎች መኖር ግንዛቤ ውስጥ ሳይገቡ ብዙ ዓመታት ባክነዋል። ፯. ቁቤ በላቲን ዋየሎች ከሚጠቀምባቸው በተሻለ ኦሮሚፋ በግዕዙ ሊጠቀም ይችላል። ለኦሮሚፋ ከላቲኑ ቁቤ የግዕዝ ፊደል ይጠቅማል። (https://www.youtube.com/watch?v=I97bJbKbW6w) ፰. መጽሓፍ ቅዱስ በከፊል እ.ኤ.ኣ. በ1841 በኦሮሞ ቋንቋ በግዕዝ ፊደል ተጽፏል። እንዲሁም እ.ኤ.ኣ. በ1875 የኦሮሞ ሓዲስ ኪዳን በግዕዝ ፊደል ታትሟል።



Ethiopic Language Character Sets 2006 የግዕዝ ፊደል ተጠቃሚ ቋንቋዎች ምሳሌ ፲፱፻፺፱ ዓ.ም.

፱. በልሳነ ግእዝና በኣፋን ኦሮሞ (ግእዚፊ ኣፋን ኦሮሞቲን - Giiiziifi Afaan Oromootiin) የተዘጋጀው መጽሓፈ ቅዳሴ - ክታበ ቅዳሴ - Kitaaba Qiddaasee መጋቢት 10 ቀን 2008 ዓ.ም. በኢሊሌ ሆቴል ተመርቋል። የትርጐማና የኣርትኦት ሥራው 10 ዓመታት የወሰደው ባለ ሦስት ዓምዱ ክታበ ቅዳሴ፦ የመጀመርያው ረድፍ በግእዝ ቋንቋ፣ ሁለተኛው ረድፍ በኦሮምኛ ሆኖ በግእዝ (ሳባ) ፊደል፣ ሦስተኛው ረድፍ በኦሮምኛ ሆኖ በቁቤ ፊደል ተጽፏል ይላል ሪፖርተር ጋዜጣ። ፲. መጽሓፍ ቅዱስ ሙሉዉን ወይም በከፊል ከ፲፭፻፮ ዓ.ም. ጀምሮ በግዕዝ ቀለሞች በማተሚያ ቤቶች ከታተሙባቸው ቋንቋዎች መካከል የግዕዝ ቋንቋ (ግዕዝኛ)፣ ዓማርኛ፣ ትግርኛ፣ ኦሮሚፋ፣ ሃዲያ፣ ሲዳሞ፣ ከምባታ፣ ወላይታና ጌዴኦ ይገኙበታል። ፲፩. በኣነሰ የኆኄያት ግድፈቶች (Spelling / እስፔሊንግ) እና ስፍራዎች (Spaces) ማስከተብ ብልጫዎች የነበረው የግዕዝ ፊደል በዶ/ር ኣበራ ፈጠራ የተነሳ የግዕዝ ፊደል ሓሳብን በኣነሰ ጊዜ (Time)፣ መርገጫዎች (Keystrokes) እና ገበታዎች (Keyboards) በኮምፕዩተሮችና የእጅ ስልኮች በማስከተብ ብልጫዎቹ ወደ ኣምስት ዓይነቶች ከፍ ብለዋል። ለምሳሌ ያህል "ዘ ኲክ ብራውን ፎክስ ጃምፕስ ኦቨር ዘ ሌይዚ ዶግ።" የሚለውን ዓረፍተ ነገር ላቲን በ36 ቀለሞችና በቁቤ በ45 ቀለሞች ከመክተብ ይልቅ በግዕዝ ፊደል በ24 ቀለሞች መክተብ የተሻለ ነው። ፲፪. የቁቤ ሥርዓት እ.ኤ.ኣ. በ1992 ገደማ የተመሠረተው ኣንዱ ቀለም ኣንድን ድምጽ በመወከል ነው ተብሏል። የላቲንም ሆነ የቁቤ Page 7 of 14



ቀለሞች ኣንድን ድምፅ በኣንድ ቀለም ከሚወክለው የግዕዝ ፊደል ጋር የመወዳደር ችሎታ የላቸውም።

ግዕዝ ዩኒኮድ (Unicode) ፲፱፻፺፭ ዓ.ም.

፲፫. ማንኛውንም የኦሮሚፋ ፊደል በሦስት መርገጫዎች መክተብ ነውር ነው። ፲፬. ጥቂት የኦሮሞ ምሁራን ግዕዝ የማጥበቂያ ምልክት የለውም የሚሏቸውን ልብወለድ ቀጥለውበታል። ዓማርኛ መጥበቅ የኣለበትን ቃል ከማይጠብቀው የሚለይበይ ሁለት ዘዴዎች ኣሉት። ከእነዚህ ኣንዱ ከሚጠብቀው ቀለም ኣናት በላይ ኣንድ ነጥብ መክተብ ሲሆን ምሳሌው በ፲፮፻፺ ዓ.ም. ታትሟል። ይኸንንም ኣጠቃቀም ሓዲስ ዓለማየሁ በ"ፍቅር እስከ መቃብር" መጽሓፋቸው ኣስፋፍተውታል። በኣዲስ ቅርጽ ለኮምፕዩተር እንዲስማማ መጥበቅ ከኣለበት ቀለም ኋላ እንዲከተብ ተደርጎ በዶክተሩ ፓተንትም ("¿") ውስጥ ኣ.ኤ.ኣ. በ2009 ተጠቅሷል። (http://www.google.com/patents/US20090179778)



ዸ ETHIOPIC SYLLABLE DDA

ዹ ETHIOPIC SYLLABLE DDU

ዺ ETHIOPIC SYLLABLE DDI

ዻ ETHIOPIC SYLLABLE DDAA

ዼ ETHIOPIC SYLLABLE DDEE

ዽ ETHIOPIC SYLLABLE DDE

ዾ ETHIOPIC SYLLABLE DDO ዿ ETHIOPIC SYLLABLE DDWA

የግዕዝ ኦሮሚፋ ዸ (dhe) እና እንዚራኖቹ Page 8 of 14



(https://www.youtube.com/watch?v=YQZzwWuQS5Y)

GeezEdit Amharic Typing iPhone 2014 ግዕዝኤዲት ለኣይፎን ፳፻፯ ዓ.ም.

ታዲያ የአፍሪካ ብቸኛ ጥንታዊ ፊደል የሆነውን የግእዝን ፊደል ጉዳይ አስተውሎ ረጋ ብሎ ለማየት የሰከነ ጊዜ አሁን ነው፣ አልረፈደም።

1ኛ. አፋን ኦሮሞ የራሱን ግእዝ ኦርጅናል ፊደል እየተጠቀመ ከአማርኛ በተጎዳኘ አቻ ጎን ለጎን የኢትዮጵያ የስራና የህብረት የጋራ መግባብያ አገራዊ ቋንቋ ቢሆንና በየትምህርት ቤት እንደ አንድ የትምህርት አይነት ቢሰጥ ለህዝቦች ትስስርና ሳይኮሎጅያዊ አንድነት ተወዳዳሪ መተኪያ የሌለው አማራጭ መሆኑንና 1ኛ የአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ይበልጥ እንዲለመድና እንዲስፋፋ እንዲያብብ ያደርጋል።

2ኛ. ወጣቶች የትም ቦታ ሄደው ስራ እንዲያገኙና እንዲሰሩ ያስችላል።

3ኛ. 60% የሚሄነው ኦሮምኛ የማይችለው የኢትዮጵያ ህዝብ በቀላሉ ፊደሉን ተረድቶ በቶሎ አፋን ኦሮሞን መማር ያስችላል። ለማስታወስ በኦሮምያ ከ 43 ብሄር ብሄረሰቦች አባል የሆኑ ከ 11-13 ሚሊዪን በላይ አፋን ኦሮሞ ተናጋሪ ያልሆነ ህዝብ እንደሚገኝ ያጤኗል።

4ኛ. አፋን ኦሮሞ ተናጋሪውም የሌላውን ቋንቋ በቀላሉ ፊደሉን ተረድቶ በቶሎ መማር ይችላል። Page 9 of 14



5ኛ. በአጠቃላይ በህዝቡ ውስጥ የእኩልነት የበጎነት ስሜትንና የማህበራዊና የብሄራዊ መግባባትንና እርቅ መንፈስን ይፈጥራል በማለት ጠቃሚ የመፍትሄ ሀሳብ በማቅረብ በአንድነት ይመክራሉ ይዘክራሉ።

አሁን በነባሩ የግእዝ ፊደላችን የሚታተሙ የተሰናዱ ጋዜጣ እና እንዲሁም በመከፈት ሂደት ላይ ያሉ የአፋን ኦሮሞ የቋንቋ ትምህርት ቤት በውጭም በሀገሪቱ ውስጥም ተጠናክረው እንዲሳኩ የሁሉም ድጋፍ ያሻል ይላሉ።

በበኩላቸው እውቅ የስነ-ፅሁፍ ምሁርና የታሪክ ተመራማሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ (Professer Fikre Tolossa Jigssa) ባደረጉት ምርምርና ማረጋገጫዎች መሰረት የኦሮሞና የአማራ እውነተኛ የዘር ምንጭ በሚለው እኤአ በ 2016 መፅሀፋቸው አፋን ኦሮሞ የራሱን ነባር ፊደል በመጠቀም የኢትዮጵያ የሥራና አገራዊ የጋራ መግባቢያ ቋንቋ እንዲሆን እንዲህ ይመክራሉ።---



"እኛ ኢትዮጵያውያን ጥንታውያን ሰዎች እንደመሆናችን ከሌሎች አገሮች በጣም ቀድመን ፊደል ብንፈጥር ብዙ አያስገርምም። ስለዚህ ላቲን ራሱ አንዳንድ ፊደሎችን ከኢትዮጵያ ፊደል የተዋሰ ወይም የሰረቀ በመሆኑ ለኦሮሞ ሕዝብ በላቲን ፊደል መጻፍ የሚያኮራ ተግባር አይደለም። በርግጥ እነሱ ራሳቸው ከኛ እየቀላወጡ እኛ ለምን በአዉሮጳውያን የላቲን ፊደል እንጽፋለን? ይህን ኦሮምኛን በላቲን የመጻፍ ነገር በመጀመሪ ወደ ኢትዮጵያ ያመጡት ራሳቸው አውሮፓውን ሚሽነሪዎች ነበሩ። የኢትዮጵያን ፊደላት ለማጥናት ስለከበዳቸው ወይም ስለሰነፉ በራሳቸው በላቲን ፊደል ኦሮምኛን እየከተቡ መጤ ሃይማኖታቸውን መስበክ ጀመሩ። የዛሬ 45 ዐመት አካባቢ ራሱ ፖለቲከኛ ከመሆኑ ቀደም ሲል በወለጋ ለነበሩ አውሮጳውያን ተመልምሎ ይሰብክላቸው የነበረው ኃይሌ ፊዳ በፖለቲካ ምክንያትና የሃገሩን ክብር በመጥላት እና በማንቁዋሸሽ ኦሮሞዎች በላቲን እንዲከትቡ ከሚያራምዱት ውስጥ ግንባር-ቀደም ሆነ።

ከኃይሌ ፊዳ በተቃራኒ፣ አርቆ አሳቢና ሃገሩን ይወድ የነበረው ኦናሲሞስ ነሲብ የኦሮሞ ሚሲዮናዊና መምህር በአውሮጳ ተምሮ በአስራ ዘጠነኛው ክፍለ-ዘመን መጽሐፍ ቅዱስን በግእዝ ፊደል ወደ ኦሮምኛ የተረጎመ እንዲሁም አስቴር ጋኖ ከተባለች አንዲት የኦሮሞ ሴት ጋር ሆኖ የኦሮምኛ መዝገበ-ቃላትን የጻፈና መዝሙራትንና ምሳሌያዊ አባባሎችን የሰበሰበ ሊቅ ነበር። ፓስተር ኦናሲሞስ ነሲብ የተረጎመውን መጽሐፍ ቅዱስ "መጽሐፈ ቁልቁሉ" ብሎታል። ያ ጠሊቅ ምሑር የግዕዝ ፊደላትን ተጠቅሞ በ19ነኛው ክፍለ-ዘመን ሙሉውን መጽሐፍ ቅዱስ በኦሮምኛ ከጻፈ እኛ በ21ኛው ክፍለ-ዘመን እንደሱ የማናደርግበት ምክንያት ምንድነው? የተከበረው ፓስተር እና ጊፍቲ አስቴር ጋኖ የኢትዮጵያ ፊደላት ለኦሮምኛ ቋንቋ መጻፊያነት ከላቲኑ ይበልጥ የተመቹና ተስማሚ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።

የኦሮሞ ምሁራን ከኢትዮጵያውያን ፊደል ይልቅ የላቲን ፊደልን የመረጡባቸው ሁለት ምክንያቶች የግእዙ ፊደል ‹‹dh›› ለሚለው የኦሮምኛ ድምጽ መወከያ ምልክት የሌለው መሆኑና ሰባቱ የግእዝ አናባቢዎች አሥር አናባቢዎች ላሉት ለኦሮምኛ ቋንቋ ‹‹የሚመጥኑ ባለመሆናቸው ነው ይባላል። የሚያስገርመው ነገር ቀደም ሲል እንዳልኩት የሱባ ፊደል ግን ‹‹dh›› የሚለውን የኦሮምኛ ድምጽ የሚወክልበት ፊደል ያለው መሆኑና ሥርዓተ-አናባቢዎቹም ቁጥራቸው አሥር መሆኑ ነው። ከላይ በተቀመጠው የሱባ ፊደል ላይ በ‹‹›› ተራ የቀረበውን ይመልከቱ እስቲ፤ ‹‹dh›› ከአሥሩ አናባቢዎች አንፃር የሚነበብባቸው ፊደሎች አሉት። የጥንት ኦሮሞዎችና ጥንታውያን አባቶቻችን እንዲህ አሟልተው መጠቀማቸው የሚያስገርም ነው። Page 10 of 14



ስለ ኦናሲሞስ ነሲብ እና አስቴር ጋኖ እንደገና ለመናገር እነዚህ ሁለቱ ብቻ አይደሉም በግዕዝ ፊደል መጽሐፍት የጻፉ። ከአስቴር ጋኖ እና ከኦናሲሞስ በፊትም ኦሮምኛ በግዕዝ ፊደል ለመጻፉ የተመዘገበ መረጃ አለ። ቋንቋው ኦሮምኛ ሆኖ በግዕዝ ፊደል የተጻፈውን አንድ ጥቅል ቀጥሎ ይመልከቱ። የጥቅሉን እድሜ በትክክል ልነግርዎ አልችልም፤ እንደሚያዩት ግን እድሜ- ጠገብ ይመስላል። ቢያንስ አንድ ሺ ዓመት እገምተዋለሁ። በአንድ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ገዳም ውስጥ ነው የተገኘው።

ጥንታውያን ኦሮሞ ምሁራን በግዕዝ ፊደል መጻፍ ከቻሉ ልጆቻቸውም ፍላጎቱ ቢኖረን ኖሮ እንዲሁ መጻፍ እንችል ነበር። ቁቤን ያስጀመሩ ምሁራን ያንን ርምጃ የወሰዱት የኢትዮጵያ (ሳባዊ) ፊደላት የአማራና የትግሬ ብቻ ስለመሰላቸው በአማራ፣ በአማርኛ እና በግእዝም ላይ በነበራቸው ጥላቻና ቁጣ ተገፋፍተው ነው። ነገር ግን ግለሰቦቹ በዚህ ነጥብ ላይ ፍጹም ተሳስተዋል። ከሁሉ አስቀድሞ የኢትዮጵያ/ሳባዊ ፊደላት ባለቤቶች ቀደም ሲል እንደተጠቀሰው ኦሮሞን ጨምሮ ሁሉም ኢትዮጵያውያን መሆናቸው ግልጽ መሆን አለበት። የማንኛውም የአንድ ነገድ የግል ንብረት አይደሉም።

በተጨማሪም እነዚህ ፊደሎች የሚጠቀሙባቸውን ሰዎች ራሳቸውን እንዲገልጹና እርስ በርሳቸው እና ከሌሎችም ጋር እንዲግባቡ ከመርዳት ውጪ ፊደሎቹ በራሳቸው በማንም ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት አላደረሱም። በላቲን ፊደል ከመጻፍ ይልቅ በግእዝ ፊደል መጻፍ ለኦሮሞዎች ጠቀሜታው በርካታ ነው።

አንደኛው የግእዝ ፊደላት ከላቲኑ በተሻለ የኦሮሞን የንግግር ድምጾች 99% ይወክላሉ። ስለዚህ ጥቃቅን ማሻሻያዎችን ለምሳሌ በላቲን ፊደል ላይ ለሌሉት የኦሮሞ ድምጾች አናታቸው ላይ ምልክት አድርጎ ኦሮምኛን በግእዝ ለመጻፍ ያመቻል።

ሁለተኛው ደግሞ ኦሮምኛን በኢትዮጵያዊ ፊደላት መጻፍ ጊዜና ገንዘብ ይቆጥባል። በላቲን ሲጻፉ በርካታ ፊደላትን የሚጠይቁ የኦሮምኛ ቃላት በሳባዊ/ግእዝ ሲሆን ግን በጥቂት ፊደላት ይወከላሉ። ለምሳሌ በላቲን ‹‹Adaamaa›› የሚለውና ሰባት ፊደላት የፈጀው ቃል በ‹‹ሳባዊ/ግእዝ›› ሲጻፍ ‹‹አዳማ›› ተብሎ በሦስት ፊደላት ብቻ ሊፃፍ ይችላል። በ‹‹ግዕዝ›› የሚጻፈው አንድ መጽሓፍ በላቲን ሲጻፍ ሁለት እና ከዚያም በላይ ሆኖ አሳታሚውንም አንባቢውንም ላላስፈላጊ ተጨማሪ ወጪ ይዳርጋል ማለት ነው።

ሦስተኛው በታሪካዊና ፖለቲካዊ ምክንያቶች የ‹‹ሳባዊ/ግእዝ›› ፊደላት በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በደንብ የሚታወቁና በስፋት የተሰራጩ በመሆናቸው በነሱ መጠቀም መገለልን ለማስቀረትና ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር ለመገናኘት ሲባል መሆን ያለበት እውነታ ነው።

አራተኛው የ‹‹ሳባዊ/ግእዝ›› ፊደላት ኦሮሞን ጨምሮ የሁሉም ኢትዮጵያዊ አንጡራ ንብረት ስለሆኑና ከ4000 ዓመታት በፊት የኦሮሞ፣ የአማራና የሌሎችም ኢትዮጵያውያን አባት በሆነው በኢትዮጵ የሚሠራባቸው ስለነበሩ ለኦሮሞ ህዝብ በነዚህ የራሱ በሆኑ የፊደል ቅርሶቹ መጠቀም የራሳቸው ስለሌላቸው ከላቲን ለመዋስ ከተገደዱት በቅኝ ተገዢነት እና በባርነት ቀንበር ስር ከነበሩት አፍሪቃውያን አንፃር ሲታይ የሚያኮራ ነው። ኢትዮጵያ ከሰሀራ በታች የአሉ አገሮች የራስዋ የሆነ ልዩና ጥንታዊ ፊደል ያላት ብቸኛ አገር ስለሆነች እና ግእዝ ከ12ቱ የዓለም ዋና ዋና ፊደሎች አንዱ ነው ተብሎ ስለሚገመት የግእዝ ፊደል ኦሮሞውን ብቻ ሳይሆን ሌሎች አፍሪቃውያንን እና ባጠቃላይም ጥቁር ሕዝቦችን የሚያኮራ ትልቅ ቅርስ ነው።

አምስተኛውና የመጨረሻው፤ ከላቲን ይልቅ በግእዝ ፊደል መጠቀማቸው ኦሮሞዎችን በኢትዮጵያና በኢትዮጵያውያን እንደ እንግዳና እንደ ባእድ ከመታየት ያድናቸዋል። ኦሮሞዎች እና ሌሎችም አማርኛ ተናጋሪ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን አማርኛን ለጋራ መግባቢያ ቋንቋነት ቢገለገሉበት በርካታ ጠቀሜታዎች ያገኙበታል። የሥራ ቋንቋዋ አማርኛ በሆነባት አገር በኦሮምኛ ወይም በሌላ አካባቢያዊ ያፍ መፍቻ ቋንቋ ብቻ መናገርና መጻፍ ሰፋ ያለ የሥራ እድል Page 11 of 14

አያስገኝም። ለምሳሌ የሥራ ቋንቋ የሆነውን አማርኛን ሳይማሩ በቁቤና በኦሮምኛ ብቻ የሰለጠኑ ተማሪዎች ከተመረቁ በኋላ ከክልላቸው ውጪ ሥራ የማገኘት እድል አጥተው ሲቸገሩ ይታያል። ላይ ላዩን ሲያዩት ጠቃሚ የሚመስል፤ ውስጡን ሲመረምሩት ግን ጎጂ የሆነውን ይህንን አሳሳቢ ሁኔታ ወላጆች ቢገነዘቡትም የማይቆጣጠሩት ሆኖባቸዋል። አሁን አሁን ብልጦቹ አማራ ያልሆኑ ወላጆች እንደሚያደርጉት ኦሮሞዎችም ልጆቻቸው በማናቸውም የኢትዮጵያ ክልል መሥራትና መኖር ይችሉ ዘንድ አማርኛ እንዲማሩላቸው ይፈልጋሉ። ብልጦቹ ልጆቻቸው በድፍን ኢትዮጵያ ተንሰራፍተው መስፈር እና መሥራት እንዲችሉ ተሽቀዳድመው አማርኛ ያስተምሯቸዋል። የትግራይዎቹ መሪዎች አጼ ዮሃንስ እና መለስ ዜናዊም ኢትዮጵያን በቀላሉ ለመግዛት እንዲመቻቸው በአማርኛ ይናገሩም ይጽፉም ነበር። ትግሬ ባልሆኑት ኢትዮጵያውያን ላይ ትግርኛን ጭነውበት ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያን ለመግዛት አስቸጋሪ በሆነባቸው ነበር። ኦሮሞዎችም አማርኛን ችላ ሳይሉ መጠቀሚያቸው ለማድረግ ብልሆች መሆን አለባቸው። የአማርኛን ጥቅም የተገነዘቡት ተጋሩዎች ወገኖቻችን በትግርኛና በአማርኛ አቀላጥፈው እንደሚናገሩት ሁሉ የኦሮሞ ልጆችም በኦሮምኛና በአማርኛ አፋቸውን እየፈቱ ልሳነ-ክልኤ መሆን ይችላሉ።" Page 12 of 14



የሚከተለውን የቁቤ ጽሁፍ ወስደን ከግእዝ እና ከላቲን ፊደል የትኛው ይበልጥ ውጤታማና ብቁ እንደ ሆነ እንመለከታለን፡-

"Uummanni Oromoo ilmaan namaa biyya lafaa

ኡመኒ ኦሮሞ ኢልማን ነማ ብያ ለፋ

Kanarratti Uumaman kessaa tokkodha Biyyi

ከነረቲ ኡመመን ኬሳ ቶኮዳ ብዪ

Uumamaa fii jireenya issa Aafrikaa Bahaa

ኡመማ ፊ ጅሬኘ ኢሳ አፍሪካ በሃ

Gara kaabaatti Yemmuu ta'u Uummmata

ገረ ካባቲ የሙ ተኡ ኡመተ

Baha gaanfa Aafrikaatti argamu keessaa

ባሃ ጋንፋ አፍሪካቲ አርገሙ ኬሳ Page 13 of 14



Isa tokko Seenaan uummata kanaa akkuma

ኢሳ ቶኮ ሴናን ኡመተ ከና አኩማ

Gudddaa fii gaarii qabu akka ta'e huba

ጉዳ ፊ ጋሪ ቀቡ አከ ተኤ ሁበ

Chuun nama hin dhiba

ቹን ነመ ሕን ድቡ"

ከላይ ከቀረበው ናሙና ውስጥ የተወሰኑ ቃላትን እየጠቀስን የኢትዮጵያው ፊደል ኦሮምኛን ለመጻፍ ከላቲኑ እና ከኢትዮጵያው ፊደል የትኛው ብቁ፣ ቀልጣፋ እና ጊዜ እና ገንዘብ ቆጣቢ እንደሆነ እንይ፤ Uummanni Oromoo ilmaan namaabiyya lafaa

"Uumamaa" የሚለው ቃል በላቲን ሲጻፍ 7 ሆህያት ፈጅቷል። በኢትዮጵያው ግን "ኡመማ" ተብሎ በ3 ፊደላት ይጻፋል። "oromoo" የሚለው ቃል በላቲን 6 ሆህያት አሉት፤ በግዕዝ ግን "ኦሮሞ" ተብሎ በ 3 ሆህያት ይጻፋል። "ilmaan" የሚለው በላቲን 6 ሆሄያት አሉት፤ በግዕዝ ግን አራት በቂው ነው። "namaa፣ biyya፣ lafaa፣" የሚሉትም ቃላት በላቲኑ እያንዳንዳቸው 5 ሆሄያት ፈጅተዋል። በግዕዙ ቢሆን ግን "ነማ፣ ቢያ፣ ለፋ" ተብለው እያንዳንዳቸወቅ በ 2 ፊደላት ይጻፋሉ።

"ኡመኒ ኦሮሞ ኢልማን ነማ ብያ ለፋ Kanarratt Uumama kessaa tokkodha Biyyi የሚሉትን ደግሞ ስናይ "Kanarratti" በላቲን ሲጻፍ 10 ሆሄያት ያስፈልጉታል። በኢትዮጵያው ፊደል በግዕዙ ግን በ 4 ሆሄያት ይጻፋል። "Uumaman" በላቲን 7 ሆሄያት ያስፈልጉታል። በግዕዝ ግን 4 ሆህያት ይበቁታል። "kessaa" የሚለው በላቲን 6 ሆሄዎች ያስፈልጉታል። በራሳችን ፊደል ግን "ኬሳ" ተብሎ በ2 ፊደላት ይጻፋል። "Tokkodha" እና "Biyyi" የሚሉትም በላቲን እንደ ቅደም ተከተላቸው 7 እና 5 ሆህያት ሲኖሯቸው በግዕዝ ግን 3 እና 2 ሆሄዎች ብቻ ነው የሚኖራቸው።

በገጽ ሲታሰብ በላቲን 100 ገጽ የሚፈጅ ጹሁፍ በግዕዝ ግን በ40 ገጽ ሊጻፍ ይችላል። ብዙ ሺ ኮፒ ሲታተም በላቲን ሲሆን አላግባብ የሚባክነውንና በግዕዙ ሲሆን ግን የሚቆጠበውን ስንትና ስንት ቶን ወረቀት አስቡት። ጊዜንና ገንዘብን በተመለከተም እንዲሁ ነው።" አንባቢ ይገምተው።

ስለ ጉዳዩ ለማጠቃለል ለዘለቄታውም መታሰብ አለበት። የኦሮምኛ ተናጋሪ ሕዝብ ቁጥር በጣም በርካታ ስለሆነ ካናዳ ውስጥ እንግሊዝኛንና ፈረንሳይኛን የሥራ ቋንቋዎች አድርገው እንደሚሠሩባቸው በኢትዮጵያ ውስጥም ከአማርኛ ጎን ለጎን ኦሮምኛ ሁለተኛው የፌዴራሉ መንግሥት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ሊታሰብበት እና ጥቅምና ጉዳቱ በተጨባጭ እየተመዘነ፣ አዋጭነቱ በሳይንሳዊ መንገድ ስለተጠና፤ አማርኛን እንደ ሁለተኛ ቋንቋቸው በተቀበሉ እንደ ደቡብ ክልል ባሉ ሕዝቦች ላይ ጭነት አለመሆኑም በደንብ እየተረጋገጠ በጥንቃቄ ሊመከርበት ይገባል። ይህ ጉዳይ ባንድ ቀን ጀንበር የሚፈጸም ሣይሆን አዲስ ቋንቋን ለመማር በቂ ጊዜ ስለሚያስፈልግ ዓመታት ሊወስድ ይችላል። ከዚህ ጋር ተያይዞ አሁን እጂግ አስፈላጊና አንገብጋቢ የሆነው የፊደሉ ጉዳይ ነው። ኦሮሞ ያልሆኑ የቋንቋው ተናጋሪዎች በኦሮምኛ ለመጻፍ በላቲን ፊደል እንዲጠቀሙ ሊገደዱ ነው? "ጊዜና ገንዘብ ከሚያባክነው ከላቲኑ ፊደል ይልቅ ቆጣቢ፣ ቀልጣፋና ምቹ በሆነውና በምናውቀው ባገራችን ፊደል እንጽፋለን" ቢሉ ምን ሊደረጉ ነው? "በባዕዳን ፊደል የሚጽፉ በቅኝ ገዢዎች ሲገዙ የነበሩና አማራጭ ያልነበራቸው ሕዝቦች ናቸው። እኛ በጀግኖች አባቶቻችን ደም እና አጥንት ነፃነታችን ተከብሮልን የኖርንና አኩሪ ቅርስ የሆነ የራሳችን ፊደል ያለን ሕዝቦች እንደነሱ ልንሆን አይገባም" ብለው ቢቃወሙ ምን ሊባሉ ነው? ይህ መሠረታዊ ጥያቄ ባግባቡ መልስ ሊያገኝ እንጂ እንደ ዋዛ ሊታለፍ አይገባም። Page 14 of 14



ከ30 ዓመት ወዲህ የተወለዱና የማስተማሪያ ቋንቋቸውን ኦሮምኛ ብቻ ባደረጉ የትምህርት ተቋማት የተማሩ የኦሮሞ ወጣቶች ተጎጂዎች ሆነዋል። እነዚህ ወጣቶች በክልላቸው መንግሥት የተነገራቸውን ተቀብለው በኦሮሚፋ ብቻ በመማር የትምህርት ጊዜያቸውን አባከኑ። በጥሩ ውጤት ከተመረቁ በኋላ ግን በፌዴራሉ የሥራ ቋንቋ ስለማያነቡና ስለማይጽፉ በመላ ኢትዮጵያ በሚገኙት የሥራ ዕድሎች ተጠቃሚ መሆን አልቻሉም። ያለ በደላቸው ሌሎች ዜጎች የሚያገኙትን ዕድል የኦሮሞ ልጆች አጡ። የኦሮምያ ክልል መሪዎች ብልሆች ቢሆኑ ኖሮ የሚፈጠረውን ችግር አስቀድመው ገምተው ተጋሩዎቹ እና ሌሎቹም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እንዳደረጉት ልጆቻቸው አማርኛን እንደ ሁለተኛ ቋንቋቸው እንዲማሩ አድርገው የሥራ አድላቸውን ባሰፉላቸው ነበር።

ባለፈው የፓለቲካ የድንበር ስካር እብደት ዘመን የሀረሪ ወይም ሀደሬ ብሄርረሰብ ግእዝን በመተው ፊደላቸውን በላቲን ለውጠውዋል። ግን የህብረተሰቡን ፍላጎትና በዛውም ጉዳቱን በማየትና በመገንዘብ እንደገና ወደ ግእዝ ተመልሰው እየተጠቀሙ ይገኛሉ። ስህተትን ማረም ትልቅ ማስተዋል ነው። የማይሳሳት ፈፅሞ የማይሰራ ወይም የሞተ ብቻ ነው።

አፋን ኦሮሞ የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እንደሚታወቀው

1ኛ በ17ተኛው ክፍለ ዘመን በጎንደር ዘመን በተለይም በአፄ ሱስንያስ ጊዜ የቤተመንግስት የአደባባይና የወታደር መነጋገርያ ቋንቋ እንደነበር

2ኛ በዘመነ መሳፍንት በ18ተኛው ክፍለ ዘመን ራስ አሊና በመሳሰሉት ጊዜ በአደባባይ እንደሚነገር

3ኛ በአፄ ምኒሊክ ጊዜም የሰራዊት መነጋገርያ እንደነበር

4ኛ በንጉሰ ነገስት አፄ ኃይለሥላሴ ጊዜ ከንጉሱ ጋር በአደባባይና በችሎትም ጭምር የኦሮሞ ጀግኖች አርበኞችና የፓርላማ አባላት እነ ደጃች ብዙነሽና እነ የተከበሩ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በኦሮምኛ ይነጋገሩ እንደነበር የህያው ምስክር ምሳሌዎች ናቸው። በዚህም ታሪካዊ ነባርነት መሰረት አፋን ኦሮሞ የእራሱን ነባር የቀድሞ ግዕዝ ፊደል እየተጠቀመ ብዙ ተጠቃሚዎችም ስለአሉት ከአማርኛ ጋር አቻ ተጓዳኝ የስራና የሁሉ መግባብያ ሀገራዊ ቋንቋ የመሆን ብቃትና ግዴታነትን ያስረግጣል።

ዛሬ በሰከነ አእምሮ በረጋ ልቦና ለዘለቄታው በማሰብ ታሪካዊ ቅርስና ሀብት ግእዝ ፊደልን ጉዳይ ለማየትና ለማረም የሰከነና የተደላደለ ጊዜ አሁን ነው። ያኔ ነበር ማለት ከንቱ ነው! አሁንም አልረፈደም እንረዳዳ እንተሳሰብ ሁላችን ኢትጵያያውያን እንድንወያይበት አደራ እላለው አደራ እሰጣለሁ።

በቸር ያሰንብተን

ዋሺንግተን ዲሲ




የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ህጋዊና መልስ የሚሻ ጉዳይ ነው


ክፍል አንድ
ዮርዳኖስ ቶላ ከቶሮንቶ ካናዳ
yordanosbtola@gmail.com

የዚህ ጽሁፍ ዓላማ ስለ ኦሮሞ ህዝብ ታሪካዊ አመጣጥ፣ አሁን ያሉ ተጨባጭ ሁኔታዎችን ለማሳየትና አሉ የሚባሉት ችግሮችም በቀጣይ በሰላማዊና በህጋዊ መንገድ የሚፈቱበትን ግላዊ አስተያየት ለመስጠት እንጂ ከማንኛውም ፖለቲካዊ አስተሳሰብ ጋር በተያያዘ ወገናዊነትን ለማሳየት አሊያም አንደኛውን ወገን ሂስ ለመስጠት የተዘጋጀ ጽሁፍ አይደለም። የዚህ ጽሁፍ አቅራቢም የማንኛውም ፖለቲካ ድርጅት አባልም ደጋፊም አይደለችም።


የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ እንደየፀሃፊው የፖለቲካ አመለካከትና ከዘገባው በስተጀርባ ካለው ጥቅምና ጉዳት እየተመዘነ በመልካምነቱም ሆነ መልካም ባልሆነው መልኩ ተፅፎ ከትውልድ ትውልድ እየተሸጋገረ በመምጣቱ እንኳንስ ኦሮሞ ባልሆኑት ላይ ኦሮሞ ነን ብለን ራሳችን በምንጠራው ሰዎች ላይ ሳይቀር ለዘመናት የሚዘልቅ ብዥታ ፈጥሯል። ታሪክ ብዙውን ጊዜ ስልጣንና ሃይል ባላቸው ሰዎች ስለሚጻፍ ወገናዊነት እንደማያጣ የታወቀ ነው። በአንድ ወቅት የተጻፈው ታሪክ ባብዛኛው የገዢውን መደብ ፍላጎትና አስተሳሰብ የሚያስተናግድ ሆኖ ይጻፋል። በንጉሳዊ አገዛዝ ዘመን የተጻፉት ታሪኮች የንጉሱን ስልጣንና ቤተሰባዊ ውርስ በሚያስተናግድ መልኩ የተቀረጹና ንጉሱና ቤተሰቡ ከሌላ ዜጋ የተለየ ማህበራዊና መንፈሳዊ ዋጋ ያላቸው የሚያስመስሉ ጽሁፎች ነበሩ። በኋላ ኮሚኒዝም እከተላለሁ ብሎ የብሄር ብሄረሰቦችን መብት አስከብራለሁ በማለት ስልጣን ላይ የቆየው ወታደራዊ መንግስትም እንደዚሁ ታሪኮች ኮሚኒዝምንና አስፈጻሚዎቹን እንዲያወድስ አድርጎ አስጽፏል።

በዘመነ መሳፍንት ጊዜ የግዛት መስፋፋትና አንዱ ባንዱ ላይ መነሳት፣ ያንደኛውን የግዛት ክልል ወደራስህ በማስገባት ግዛትህን የማስፋፋት ተግባርና ባጠቃላይ ችግሮች በሰለጠነ መንገድ ሳይሆን በጦርነት ብቻ የሚፈታ አሰራር እንደ ፋሽን ነግሶ ነበር። በዚያ ዘመን አመጣሽ ታሪካዊ ጣጣ ሳቢያም በርካታ ብሄሮችና ብሄረሰቦች በደረሰባቸው በደልና ግፍ ለክፍለ ዘመን የዘለቀ ጠባሳ ትቶባቸው አልፏል። የዚያ ታሪካዊ ጠባሳ አደገኛ የጎን ጉዳትም እስካለንበት ዘመን ድረስ ዘልቆ አልፎ አልፎ እራሳቸው በዳይና ተበዳይ አድርገው ባሰለፉ ብሄሮች መካከል የቂም ቁርሾ ሲያስነሳ ተስተውሏል። በተለይ በሃገራችን ባለፈው ክፍለ ዘመን የተፈጸመውን በደል ማለትም በአያቶች የተሰራውን ስህተት የተበዳይ ወገንም የልጅ ልጁን አጥፊ አድርጎ የማየት በዳይ ተብሎ የታወቀው ወገንም ላለፈ ስህተት ይቅርታ ጠይቆ እንደማስተኛት እራሱ ሃላፊና ተጠያቂ የሚያስመስሉት ስህተቶችን ሲፈጽም ማየት የተለመደ ነው።

እንዲህ ሲባል ግን ይህ የብሄር ብሄረሰብ፣ የዘር፣ የጂኦ-ፖለቲካዊ ማንነት ላይ ተመስርቶ የሚከሰት ያለመግባባት ጣጣ በሃገራችን ብቻ የተከሰተና በሰው ልጅ ታሪክ ያልነበረ ችግር መስሎ የሚታየው ሰው ብዙ ነው። እውነታው ግን የተለየ ነው። በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ካለማወቅና ከክፋት የተነሳ በድሃና በሃብታም፣ በሚያምንና በማያምን፣ በጥቁርና በነጭ፣ በሃይማኖቶች መካከል፡ በዘር በቋንቋና፣ በባላባትና በዝቅተኛው የማህበረሰብ ክፍል ወዘተ ለመቁጠር የሚታክቱ ግጭቶች ተከስተዋል። እነዚህ በያንዳንዱ ማህበረሰብ የተፈጠሩ ጥላቻዎችና አነስተኛ ግጭቶች መንስኤ ተብለው የሚወሰዱ ምክንያቶች በአደገኛ ሰዎች እጅ ሲገቡ ደግሞ ወደ ከባድ ግጭትና የዘር ማጥፋት ወንጀል ያድጋሉ።
20ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ የአይሁድ ሃይማኖት ተከታዮች ላይ በአዶልፍ ሂትለር አስተባባሪነት የተፈፀመ ጭፍጨፋ፡ በክፍለ ዘመኑ ማብቂያ በኢንተር ሃምዌ ሚሊሺያዎች አማካኝነት በሁቱና በቱትሲ ብሄረሰቦች መካከል ሩዋንዳ ላይ የደረሰው እልቂት እንዲሁም ሌሎች ብዙ ዘግናኝ ምሳሌዎችን ማቅረብ በቂ ማስረጃ ነው።


ሃሳቦች በመጀመሪያ ደረጃቸው ላይ ከእውነትና ከማስረጃ ጋር ሳይጣጣሙና የግለሰቦች ስሜት ላይ ተመስርተው ሲወጡ ቀላል ቢመስሉም በፕሮፖጋንዳ ደረጃ ከተሰራጩ በኋላ እውነትነታቸውን ወደኋላ ሄዶ የሚመረምር ብዙ ሰው አይደለም። ያ አፍራሽ ፕሮፖጋንዳ ስር ሰዶ በቆየበት ሰዓት ተነስቶ ብዙ ስራ ቢሰራም ሃሳቦች በፊት ወደነበሩበት ደረጃ ለማስመለስ የሚኖረው አቅም ከፍተኛ ላይሆን ይችላል። በርካታ ሰዎች እውነትን ለማስተማር በሚነሱበት ሰዓት እውነትን ቀብረው የያዟት ባህሪያቶች (factors) የበላይነት የያዙ (dominant) ሆነው ሲያገኟቸውና ሰላማዊ አማራጮም ዝግ ሲሆኑባቸው ወደ አመጽ ተግባር (revolution) ይገባሉ። በዚህም ጊዜ ችግሮች በሰላማዊ መንገድ መፈታትን ትተው በግጭት ይፈታሉ። ይሁን እንጂ አሁን ባለንበት የሰለጠነ የሰው ልጅ የአስተሳሰብ ደረጃ ሬቮሉሽን በጣም የሚናፍቅና የሚያጓጓ የመፍትሄ መንገድ አይደለም። "ቦ ጊዜ ለኩሉ" እንደሚባለው ሁሉ ለእንደዚያ ዓይነቱ

አስተሳሰብ መንገስ ራሱ የቻለ ጊዜ ነበረው፡ እሱም አልፏል። አሁን ችግሮች በሰላማዊና በሰለጠነ መንገድ እንጂ በአመጽና አጸፋ በመመላለስ ሊፈቱ አይችሉም።

ወደ ዋናው ርዕስ ስንመለስም የአውሮፓ ተስፋፊዎች ወደ ሰሜን አሜሪካ በዘመቱበት ወቅት በሰሜን አሜርካ ይኖሩ የነበሩ አቦሪጅናሎች ላይ የፈጸሙትን ስህተት ማስታወስ ያስፈልጋል። እነዚህ የአውሮፓ ተስፋፊዎች ዋናው ዓላማቸው የግዛት አድማሳቸውን በማስፋት እራሳቸውንና ዘራቸውን የተደላደለ ህይወት እንዲኖራቸው ማድረግ ነበር። ለቤተሰብና ለራስ የተደላደለ ህይወት እንዲኖር መስራት የሌሎችን መብትና ክብር ሳይነካ ከሆነ እንደ ጀግንነት የሚታይና የሚያስከብር ሲሆን የራስን ማንነት በሌሎች ውድቀትና መከራ ላይ ሲመሰረት ግን መጥፎ ይሆናል። በዘመነ European expedition ወደ ሰሜን አሜሪካና አውስትራሊያ የገቡ አውሮፓውያን በቦታው ሲኖሩ የነበሩ ነባር ህዝቦች (indeginous people) በገዛ ሃገራችው ሌሎች መጤዎች እንዲገቡና እንዲኖሩ በመፍቀዳቸው ምስጋና እንደማቅረብ እራሳቸውን እንዳይመስሉ ብቻ ሳይሆን ቅኝ ገዢዎቻቸውን እንዲመስሉ የተገደዱበት ታሪክ ተፈጽሞባቸዋል። በኦሮሞ ህዝብ ላይም በዳግማዊ አጼ ምኒልክ የሚመራው ተስፋፊ የአቢሲንያ ጦር ተመሳሳይ በደል አድርሶና ለዘመናት የቀጠለ የህዝቡ ማንነትና ክብር የሚያዋርድ ተግባር ተፈፅሟል። ዳግማዊ አፄ ምኒልክ እንደማንኛውም የዘመኑ መስፍን በግዛት የማስፋፋት ተግባር ላይ በተጠመዱበት ወቅት በኦሮሞ ህዝብና በሌሎች ህዝቦች ላይ ሰራዊታቸውን በማዝመት በሂደቱ የብዙ ኦሮሞ ቤተሰብ በትነዋል፡ የስነልቦናና የማንነት ቀውስ እንዲፈጠር አድርገዋል። ዳግማዊ አፄ ምኒልክ በወቅቱ በነበራቸው ስብዕና እሳቸው ግዛቴ በሚሉት ምድር ላይ ሊኖር የሚገባው "ልከኛ" ቋንቋ አማርኛ "ብቸኛ" ሃይማኖት ደግሞ ኦርቶዶክስ ብለው ከማሰብ በላይ የማይሄድ ነበር። ይህ አስተሳሰብ የጠቅላላ ዕውቀታቸና የብስለት ደረጃቸው አመልካች እንጂ ከሌሎች በርካታ አማራጮች ይህኛው ይሻላል ብለው ያራመዱት እንዳልሆነ ለመገንዘብ ቀላል ነው።
ይህ የኔ ትክክል ነው አባዜ የሌሎችን ውድቅ (dismiss) በማድረግ ለማረጋገጥ መሞከር በዚያ ዘመን ዕውነት ይመስል ስለነበር እንድሁሉም የዓለም ወራሪዎችና ተስፋፊዎች ዳግማዊ አጼ ምኒልክም ተግባር ላይ ለማዋል ሞክረው ነበር። አጼ ምኒልክ መልካም ተግባራቸው ሁሉ እንደተጠበቀ ሆኖ የግዛት ክልላቸውን ለማስፋፋት በነበራቸው ጉጉት ሳቢያ በኦሮሞ ህዝብ ዘንዳ የማይጠገን ሰባራ ፈጥረው አልፈዋል። ይህ የመበደል ስሜት ሲንጸባረቅ እንደ ሃላፊ ጊዜ እንጂ እንደ ወቅታዊ ቁርሾ (active dispute) ማየት ተኣማኒነትም (plausibility) ተቀባይነትም (acceptability) የለውም። በዚህ ባህሪው ምክንያትም በተወላገደ (distorted) መንገድ ለወቅቱ ፖለቲካዊ ድራማ ሊጠቀምበት የሚነሳ መኖሩ የግድ ቢሆንም ተቀባይነትና ተኣማኒነት በቦታቸው ሳይኖሩ የሚሞከር የማነሳሳት ተግባር ተፈጻሚነት (practicability) ሊኖረው አይችልም። ቢሆንም ታዲያ በነበረው ያልጠገነ ስብራት ላይ በተመሳሳይ መንገድ ሌላ ግርሻ ለማምጣት ግን አመቺ ሁኔታዎችን ሊፈጥር ይችላል።


በዳግማዊ አጼ ምኒልክ የተጻፈው አዲስ የአስተዳደር ድርሳን እንደ ተገቢ ባህል ስለተወራረደ በዚህ ውርሻ (legacy) ከኚህ ንጉስ በኋላ የመጡት ገዢዎችም አፄ ምኒልክ የጀመሩትን የወረራና የዘር ማጥፋት ተግባር መጥፎና ታሪካዊ ስህተት እንደነበር ከማስተባበልና ነገሮች ለማለዘብ ከመሞከር ይልቅ ባጠቃላይ የኦሮሞ ህዝብ የማንነቱ መገለጫ የሆኑት ታሪካዊና ባህላዊ እሴቶች ንጉሱ ራሳቸውን በሚገለፁበት ባህልና ቋንቋ እንዲተኩ እምነቱን የሚገልጽባቸው መንገዶች የንጉሳውያኑን እንዲመስሉ ብዙ ስራ ተሰርቷል። ቀለም የቆጠረና የመንግስት ስራ ለመቀጠር የሚሻ ኦሮሞ ስሙ ሳይቀር ወደ አማርኛ እንዲቀይር ጫና በመፍጠር የኦሮሞ ህዝብ በማንነቱ እንዳይኮራ ብሎም እንዲሸማቀቅ ብዙ በደል አድርሰውበታል። የኦሮሞ ህዝብ የባህሉና የማንነቱ መገለጫ የሆኑት ስሞቹ ሳይቀር በአማርኛ እንዲቀየሩ አድርገዋል። ስምህ ታይፕ ይሰብራል በሚል በጣም አሳዛኝ አገላለፅ ክብሩ ዝቅ እንዲልና በኦሮሞነቱ እንዲሸማቀቅ እራሱን ኦሮሞ ከማለት ይልቅ ሌላ ብሄረሰብ ነኝ ብሎ እንዲያቀርብ ወደ ተገደደበት ከባድ መከራ አስገብተውት ነበር።

በኋላ ኮሚኒስት ስርዓት ላይ የተመሰተ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ እመሰርታለሁ ብሎ የተነሳውን ማርክሲዝም ሌኒኒዝምን ያራምድ የነበረው መንግስትም የብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት መከበር አለበት ብሎ በብሄረሰቦች ላይ ይፈጸም የነበረው ስም ማስቀየርና አስነዋሪ አጠራርም ሆነ ስድብ ቢያግድም በተግባር የኦሮም ህዝብ ባህላዊ እሴቶቹ እንዲመለሱና መብቱን እንዲለማመድ መንገድ አልፈጠረም ነበር። ወታደራዊ አገዛዙም በኦሮሞ ህዝብ ላይ የተበዳይነት ስሜት ከመፍጠር ባሻገር ለህዝቡ መብት እንታገላለን የሚሉትን ሁሉ ለማጥፋት ከፍተኛ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ዘመቻ አካሂዷል። ኦሮሞዎች በተርጣሪነት በየእስር ቤቱ ማቅቀዋል፡ ተገድለዋልም።

እንዲያውም ወታደራዊ መንግስቱ የብሄር ብሄረሰብ ጥያቄ አንግቦ የተነሳውን ሁሉ ተገንጣይ፣ ጠባብ ብሄርተኛ ወዘተ በሚሉ ስያሜዎች ስር መድቦ ትግላቸውን ባለበት ለማቀጨጭ ሰፊ በጀት መድቦ ተንቀሳቅሷል። ህዝቡን ከአኗኗሩና ከማንነቱ ጋር ባያሌ በሚጣረስ የሰከረ (unrealistic) ብሄራዊ ስሜት (patriotism) ሃገሪቱን በግድ አንድና የሰመረች አስመስሎ ለማቅረብ ብዙ ድራማ ተጫውቷል። ይሁን እንጂ ያ ዘዴም ሊያስኬድ ስላልቻለ ያ ስርዓትም በወቅቱ ተገረሰሰ።

የኦሮሞ ህዝብ አንድ ተግባራዊ እርምጃ (practical step) የተራመደው ኢህአዴግ ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ ነው ቢባል ወያኔን ከመደገፍ አልያም ከመጥላት ጋር ምንም ትስስር ሊኖረው አይችልም። ባሁኑ ጊዜ ኦሮምኛ የኦሮሚያ ክልል የመንግስትም የስራ ቋንቋ ነው። ኦሮሞ መሆን አያሳፍርም። ሌሎች ከህዝቡ ጥቅም ጋር የተያያዙ ያሁኑ መንግስት በግድ መመለስ ያለበት በርካታ ጥያቄዎች ቢኖሩም እንኳ ይህ መንግስት ባመጣው ለውጥ የኦሮሞ ህዝብ በቋንቋው መማሩ፣ መዳኘቱ፣ መናገሩና አለመሸማቀቁ በራሱ በቂ ዕውቅና (credit) የሚያሰጥ ታሪካዊ ድል ነው።

ይህ የኦሮሞ ነጻነት በቋንቋና በባህል ላይ የተመሰረት ነው ወይ? በቃ ኦሮሞ በቋንቋው ስለተናገረና ስለተዳኘ ብቻ የክፍለ ዘመን ጥያቄዎቹ መልስ አግኝተዋል ወይ? አይደለም። የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ምንድነው ብሎ ማጤን በራሱ የመልስ መስጠቱ አቡጊዳ (ABCD) ነው።
እነዚህ ጥያቄዎች ህጋዊ (legitimate) ናቸው ወይ ብለን ከመጠየቃችን በፊት ግን የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄዎች ማን ያነሳቸው ናቸው። መሰረታዊ የህዝቡ ጥያቄዎችን ለትክክለኛ ዓላምማ የሚያነሱት እንዳሉ ሆነው ጥያቄውን በመጥለፍ በራሳቸው ስሜትና መነጽር ስር እንዲያልፍ የሚፈልጉት የሚሉትስ ምንድነው? ብለን መነሳት አስፈላጊ ነው። የኦሮሞ ህዝብ በደልን በመቁጠርና ስላለፈው ብቻ በመቆዘም አሁን ያለው አዲስ ትውልድ የዚህ እንካ ስላንትያህ ሰለባ እንዲሆን አይፈልግም። ይህ ነው በሰሜን አሜሪካ ያሉት ተበዳይ ጥቁሮች ላይ ያለው የአንድ ትውልድ ውድቀት። ጥቁሮች በባርነት ከአፍሪካ መጥተው በከባድ ታሪካዊ ምዕራፍ ውስጥ ተጉዘው መብታቸው ወደሚያስከብሩበት ደረጃ ላይ ቢደርሱም በተፈጠረው ቀዳዳ ልጆቻቸውን በማስተማርና በመአዱ ዙሪያ ተቀምጠው ተቋዳሽ እንዲሆኑ ከማድረግ ይልቅ አብዛኛዎቹ ያለፈውን በደል በመቁጠርና በመበሳጨት ብቻ ጊዜያቸውን ስለሚያሳልፉት ልጆቻቸውን የኢኮኖሚ ባርነት ላይ የሚጥል አዲስ ራስ ፈጠር (self-imposed) ባርነት ውስጥ እየኖሩ ይገኛሉ።


የኦሮሞ ህዝብ ከዚህ ዓይነት አደገኛ አመለካከት የመታደግ ስራ ምሁራን ከሚባሉት ተወላጆች የሚጠበቅ ተግባር ነው። ያለፈው መከራና ስቃይ እንዳይመለስ ሆኖ ወደ ጥልቁ ቢጣልም ህዝባችን ባለፈው ዘመን እየተቆጣ እንዲኖርና ባሁኑ ጊዜ በሃገሪቱ ያለውን ጸጋ እኩል የሚካፈልበት ሁኔታ እንዳይፈጠር የሚያደርጉ ለጊዜያዊ ጥቅማቸው ብቻ የሚያስቡና የሚታገሉ ሰዎች መኖራቸው ያሳዝናል። እነዛ ሰዎች የኦሮሞን ህዝብ በተለይ ወጣቱን በስሜት በማነሳሳት ክልሉ የልማትና የሰላም ሆኖ ምድሪቱ የምትሰጠውን ጸጋ በጋራ እንዳይጠቀም የተሳሳተ የትግል መንገድ እያሳዩት ናቸው።

የኦሮሞ ህዝብ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን መቃወሙና ማስተር ፕላኑ የኦሮሞ ገበሬን በማይጎዳ ብቻ ሳይሆን ተጠቃሚና ለጥቅሙም ቅድሚያ የማግኘት መብት እንዳለው ለመንግስት ማሳየት መልካምና ሊደገፍ የሚገባ ሃሳብ ነው። ከዚሁ ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በላይ ደግሞ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ እንደ ሁሉም የሃገራችን ክልሎች ሙስና፣ ፍትሃዊ ያልሆነ የሃብት ክፍፍል፣ የፍትህና የዲሞክራሲ እጦት እንዳለ ጸሃይ የሞቀው ሃቅ ነው። ይህንን ጥያቄ በሰላማዊና ህጋዊ መንገድ ይዞ እምቢኝ ማለትም ተገቢ ነው። ሌሎች በህዝቡ የዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ በሚታዩ አሉታዊ ለውጦች (negative changes) ላይም እንደዚሁ በቁጣ መናገርና ባለስልጣናት እንዲሰሙት ብለውም እንዲያርሙት ማድረግም የግድ ነው።

ይህ ፍጹም ህጋዊ የሆነ የህዝቡ የመብት ጥያቄ ማንም የሚሰጠውና የሚከለክለው አይደለም። ይሁን እንጂ በግልጽ የተቀመጠውን የመብትና የዕኩልነት ጥያቄ ወዳላስፈላጊ መንገድ በመጥለፍ በየውጭ ሃገሩ መዋጮ ለመሰብሰብና የግል ሃብት ለማካበት ሲሉ አንደበተኝነት (sophism) ላይ በተመሰረት አቀራረብ ወጣቱን ህግ እንዲተላለፍና ሰላማዊ ጥያቄው አንዴ በዘር ጥላቻ ላይ አንዴ ደግሞ ባልታወቀ ነገር ላይ የተመሰረተ ግጭት እንዲሆን በየማህበራዊ ሚዲያው ሲቀሰቅሱና ቀላል ያልሆነ ጉዳት ሲያመጡ አይተናል። ግጭት በተፈጠረ ቁጥር ለእስር፣ ለስደት፣ ለሞት የሚጋለጠው በየማህበራዊ ሚዲያ ቁጭ ብሎ የሚያላዝነው ብልጥ ሳይሆን የነሱን ፕሮፖጋንዳ በማመን በደመ ነፍስ

የሚጋጨው የኦሮሞ ህዝብ ልጅ የሆነ ወጣት ነው። እነዚህ ግጭቶች መንግስት ራሱን ከማየት ይልቅ ለበለጠ አፈናና ጭካኔ የሚያዘጋጅ የራሱ ፖለቲካዊ ትንተና እንዲፈጥር ምክንያት ይሆኑታል።

ለዚህም ሲባል መጀመሪያ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ነጥሮ መውጣት አለበት። ጂኦ-ፖለቲካዊ ዕውነታዎችን ሳያገናዝቡ ምናልባት ኦሮሚያ ኤርትራውያን እንደተሳካላቸው እንደመንግስት ራሷን የቻለች ሃገር ብትሆን ስልጣንና ጥቅም እናገኛለን በማለት የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ጥያቄ አንግበው የሚንቀሳቀሱ ጥቂት ሰዎች እንዳሉ ሆነው ባብዛኛው የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ እንደጸሃፊዋ ግንዛቤ የኦሮሞ ህዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ወገኖቹ ጋር በሰላምና በመፈቃቀድ አብሮ እንዲኖርና በሃገሪቱ ያለው ሃብትም በጋራ እኩል ተጠቃሚ የሚሆንበት ስርዓት ማየት ነው። የመብትና የህልውና ጥያቄው ቋንቋውና ባህሉን በነጻነት በመጠቀም የጀመረው ቢሆንም በርካታ ያልተመለሱ ጥያቄዎች ግን አሉት።

ዋናው መነሻ የኦሮሞ ህዝብ በእውነተኛ ዲሞክራሲና ፍትህ ላይ በተመሰረተች ኢትዮጵያ ውስጥ እኩል መብትና ክብር ኖሮት እንዲኖር ከሆነ ጥያቄዎቹ አሁንም በሰላማዊና በህጋዊ መንገድ ደግሞ ደጋግሞ አቤት በማለትና አመጽ በሌላቸው ዝምታና መንግስትን ባለመታዘዝ ሊመለሱ ይችላሉ። አንድ የፖለቲካ ፓርቲ እንዳለውም ኦሮምኛ ከአማርኛ ጋር የፌደራል መንግስት የስራ ቋንቋ እንዲሆን መጠየቁ ፍጹም ህጋዊ ነው። የኦሮሞ ህዝብ ካለው ብዛትና ባህላዊ እሴቶች አንጻር ቋንቋው እንደተጨማሪ የፌደራል መንግስት ቋንቋ እንዲሆን መደረጉ ከጉዳቱ ጥቅሙ እጅግ በጣም የበለጠ ነው። ይህ ስሌት ከኦሮሞ ህዝብ መብት አንጻር ብቻ የሚሰላ ሳይሆን የሁሉም ህዝቦች ዘላቂ ሰላምና ማህበራዊ ትስስር ማደግ ጋር ሊታይ የሚገባው ቅዱስ ሃሳብም ነው።

በካናዳ በእንግሊዘኛ ተናጋሪዎችና በፈረንሳይኛ ተናጋሪዎች ተመሳሳይ ጥያቄ ተነስቶ ህጋዊና ትክክለኛ መልስ ተሰጥቶታል። አሁን ካናዳ 10 ክፍለ ሃገራትና 3 ልዩ የአስተዳደር ክልሎች ሲኖሩዋት በአንዷ ክፍለሃገር ጥያቄ ምክንያት ፈረንሳይኛ ከእንግሊዘኛ ቋንቋ ጋር የሃገሪቱ የስራ ቋንቋዎች ሆነው እንዲሰሩ በመደረጋቸው ያገሪቱን ሰላም አበዛ እንጂ የጎዳት ነገር የለም። ይህ አርቆ ማሰብና ለመጪው ትውልድም የሚጠቅም ተግባር መፈጸም ነው።

ኦሮምኛ የፌደራል መንግስት የስራ ቋንቋ ሆኖ ከአማርኛ ጋር ቢነገር፣ ቢጻፍበት፣ ቢሰራበት ወዘተ ከኦሮሞው ይልቅ የሌላ ብሄር ተጨማሪ ቋንቋ በማወቅ ተጠቃሚ የሚሆንበት አስደሳች መንፈስ ይፈጥራል እንጂ በጥላቻ ታውረን በጥላቻ ላደግን የዚህ አሳዛኝ ትውልድ አባላት ለሆንነው ሰዎች የሚሰማን ዓይነት ስጋት አይፈጥርም። በመጀምሪያም እኮ ቋንቋ ከለያየን ቋንቋውን በመማርና ከቋንቋው በስተጀርባ ያሉትን እሴቶች በሙሉ በማወቅ ስለህዝቡ ያለን ስሜት ማሳመር እንችላለን።

ሰላም እንሰንብት

ቀሪው በክፍል ሁለት ይቀርባል

ዮርዳኖስ ቶላ ከቶሮንቶ ካናዳ
yordanosbtola@gmail.com
ሕወሓትና ኢትዮጵያዊነት

ሰማሀኝ ጋሹ (/)


ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከሕወሃት ሰፈር እየተሰማ ያለዉ ሰለ ኢትዮጵያዊነት የመቆርቆር ስሜት

ከማስገረም አልፎ ለሀገር አንድነትና ሉአላዊነት በመታገል የሚታወቀውን የህብረተሰብ ክፍል
በባንዳነትና አገር ክህደትእየወነጀለ ይገኛል። በተለይ የ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ለአለም የጤና


ድርጅት ዳይሬከተር ጀነራልነት ዉድድር ጋር በተገናኘ በህወሓት አባላትና ጀሌዎች በማህበራዊ

ሚድያ እየተናኘ ያለዉ ግለሰቡን ለእጩነት መቅረብ የሚቃወሙትን የህብረተሰብ ክፍሎች
ባንዳዎችበሚል ከፈተኛ የስም ማጥፈት ዘመቻ ነዉ። ሁኔታዉን አስገራሚ የሚያደርገዉ


ሕወሃትን እቃወማለሁ የሚለዉ የአረና ፓርቲ አመራሮች ሳይቀሩ ቴድሮስ አድሃኖምን የማይደግፍ

ባንዳ እንደሆነ የሚገልፅ መግለጫ አዉጥተዋል። ከዚህ ቀደም ሲልም የአባይን ግድብ

አስመልክቶ በተነሳዉ ዉዝግብ በተመሳሳይ ከአባይ ግድብ በፊት ሰብአዊ መብት ይከበር
የሚሉትን ኢትዮጵያዉያን ከሀዲዎችየሻእብያ ተላላኪዎችበሚል ለማሸማቀቅ ከፈተኛ


ሙከራ ቢያደርጉም በዉጭ ሃገራት የሞከሩት የቦንድ ሽያጭ እንደተጨናገፈ ቀርቷል።

በኢትዮጵያዊነት ጉዳይ ላይ በታሪክ በሀገር ከሃዲነት የሚታወቀዉ የሕወሃት ቡድን እንዴት

ድንገት የኢትዮጵያዊነት ዋስና ጠበቃ ሆኖ ብቅ ሊል በቃ የሚለውን እንቆቅልሽ መመርመር
አስፈላጊ ይሆናል




የሕወሃት የክህደት ታሪክ


ሕወሃት ከተመሰረተበት እለት ጀምሮ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ለሚባል እሴት ከፈተኛ ጥላቻ

እንዳለዉ ታሪክ ከትቦት አልፎአል። ይህንን የክህደት ታሪክ ልዩ የሚያደርገዉ የትግራይ ህዝብና
የቀድሞ ነገስታቱ ለኢትዮጵያዊነት ካሳዩት ቀናዊነት በተፃራሪነት የቆመ መሆኑ ነዉ። በ1968


ዓም ሕወሃት ባወጣዉ ማኒፌስቶ ትግራይን የኢትዮጵያ አካል አድርጎም አይመለከታትም፥
ትግራይ አክሱም እስከወደቀችበት ጊዜ ድረስ የአክሱም መንግሥት እየተባለች

ትጠራ ነበር። ኣክሱም ከወደቀች በኋላም እራሷን በማስተዳደር ለብዙ ጊዜ

ብትኖርም ቅሉ ኣልፎ ኣልፎ ባካባቢዋ ለነበሩት ነገሥታት ግብር መክፈሏ

አልቀረም።

የሕወሃት ለኢትዮጵያዊነት ያለዉ ጥላቻ የመነጨዉ ኢትዮጵያዊነትን ከአማራ ህዝብ ታሪክና

ባህል ጋር የተቆራኘ አድርጎ ስለሚመለከተዉ ነዉ። የትግራይ ችግርና እርዛት ተጠያቂዉ አማራዉ

እንደሆነ በማኒፌስቶዉ ያትታል፥
በኣፄ ዪሐንስ ዘመነ መንግስት ኃይሏ በርትቶ በአካባቢዋ የነበሩትን

ነገሥታት በቁጥጥሯ ሥር አውላ ነበር፤ ይሁን እንጅ አፄ ዩሐንስ ከሞቱ በኋላ

በዳግማዊ ምኒልክ ኣማካኝነት ትግራይ በሸዋው ማእከላዊ ግዛት ሥር

ወደቀች። ከዚህ ጊዜ ሀኋላ ነው የአማራው የመሳፍንት ቡድንና ተከታዮቹ

የትግራይን ነፃነት ገፈው የሕዝቧን አንድነት ያናጉት። ግልጽና ስውር በሆኑ

ዘዴዎችም (ሸዋዊ ዘይቤዎች) የትግራይ ሕዝብ በድንቁርና፣ በበሽታ፣



በረሃብ አዘቅት ውስጥ እንዲሰምጥ ያደረጉት። በተለይም ትግሬነቱን

በፍጥነት እንዲክድና ያለውድ በግድ አማራ ለማድረግያልሞከሩት ዘዴ



ባይኖርም መሬቱ ተቆራርሶ ስለተወሰደበትና የተደራረበ ጭቆና ስለደረሰበት

አገሩን ጥሎ ተሰደደ። ባጠቃላይ ባሁኑ ጊዜ ትግራይ ነፃነቷ የተገፈፈች፣

መሬቷ ተቆራርሶ የተወሰዳባትና የተወሳሰብ ችግር የደቆሰው ሕዝብ

የሚኖርባት ጭቁን ብሔር ናት።

በዚህም መሰረት በሕወሃት እምነት የትግራይ ህዝብ ብሔራዊ ትግል ፀረ-የአማራ ብሔራዊ



ጭቆናና ከኢምፐርያሊዝም ነፃ የሆነ የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ሪፖብሊክ ማቋቋም መሆኑን

በወቅቱ ይፋ አደረጓል። አማራዉን ለማጥፋት በዋናነት ኢትዮጵያዊነትን መምታት እንዳለበት

በማመን ሕወሃት የሞት ሽረት ትግል ማድረግ ጀመረ። ለዚህ የታሪክ ክህደት ጅማሮ ኢትዮጵያ

የሚባለዉ ሃገር በዳግማዊ አፄ ምኒልክ እንደተፈጠረችና የመቶ አመት ታሪክ ብቻ እንዳላት

ቢያንስ እስከ 2000 ዓም ድረስ የማያቋርጥ ዘመቻ አካሄደ። በጊዜዉ የነበሩት እነ መኢሶንና



ኢሕአፓ የመሳሰሉት ፓርቲዎች ሕወሃት ከሚያራምደዉና በጊዜዉ ፋሽን ከነበረዉ ከማርክሳዊ

የመደብ ትግልና የብሄር ብሄረሰቦች የራስን እድል በራስ መወሰን መብት ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም

እነዚህን ፓርቲዎች ሕወሃት አምርሮ ይጠላቸዉ ነበር። ይህ ጥላቻዉ በፖለቲካ አስተሳሰብ ልዩነት

የተፈጠረ እንዳልሆነ ግልፅ ነበር። ነገር ግን እነዚህን ፓርቲዎች ሕወሃት የሚመለከተዉ የአማራ

ፓርቲዎችና ኢትዮጲዊነትን ለማስቀጠል የሚሰሩ ፓርቲዎች አድርጎ ነበር። በዝነኛዉ የ 1968

ማኒፌስቶዉ ሕወሃት መኢሶንና ኢሕአፓን የመሳሰሉትን ድርጅቶችን ተራማጅነን ባዮች



የሸዋ ምሁራን ትምክህተኞችና አድርባዮች ሆነው ስለሚገኙ በአንድ የፖለቲካ ማህበር ሥራ

ተራማጅ ዓላማ ይዞ አብዮት ለማካሄድ እንደማይቻልያስረዳል።



ይሄ በህወሃት ቡድን የተጠነሰሰዉ ፀረ ኢትዮጵያ እንቅስቃሴ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች

ከሚባሉት የጎረቤትና የአረብ ሀገሮች በመታገዝ 17 አመቱ የትጥቅ ትግል ወቅት ቀጠለ።

በመጨረሻም መንበረ ስልጣኑን በ1983 ዓም ሲቆጣጠር ኢትዮጵያን የማፈራረሱን ፕሮጀክት



አጠናክሮ ቀጠለ። በፕሮግራሙ ጠላት አድርጎ ያስቀመጠዉን የአማራዉን ማህበረሰብ

ለመበቀል ወሳኝ ምእራፍ አድርጎ የተመለከተዉን ኢትዮጵያዊ እሴቶችንና ተቋማትን

ማፈራረሱን ተያያዘዉ። ለዚህ አላማ የመጀመርያዉ እርምጃ በሰኔ ወር 1983 ዓም በተደረገዉ



የሽግግር መንግስት ምስረታ ምንም አይነት ህብረ ብሄራዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዳይካፈሉ

መከልከል ነበር። በጉባኤው እንዲካፈሉ የተፈቀደላቸዉ የጎሳ ፓርቲዎች ብቻ ነበሩ።

ኢትዮጵያዊነትና አማራነት ያንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸዉ ብሎ የሚያምነዉ ሕወሃት

በብዙ ሺ የሚቆጠሩ አማራዎችን ከስራ በማባረር አማራዉ በየቦታዉ ሁለተኛ ዜጋ ሆኖ እንዲኖር

አደረገ። በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል የሚኖረዉ አማራም እንዲጨፈጨፍ ሁኔታዉን አመቻቸ።

ሌላዉ ኢትዮጵያዊነትን የማዳከም አጀንዳዉ የጎሳን ፖለቲካ በሀገሪቱ ዉስጥ መዘርጋትና

ኤርትራን በማስገንጠል ሀገሪቱን ወደብ አልባ ማድረግ ነበር። አንዳንድ ወገኖች በጎሳ ላይ

የተመሰረተዉ የፌዴራል ስርአት መብታችንን ያስከብርልናል ብለዉ ቢያምኑም የፖለቲካ ስርአቱ

መዘርጋት ዋና አላማ አማራዉን ለማዳከም ኢትዮጵያን ማዳከም የሚለዉን አላማ ለመፈፀም

የታቀደ ነዉ። በተለይ በአማራዉና በኦሮሞው መካከል የማይታረቅ ቅራኔ እንዳለ አስመስሎ

በማቅረብ ሁለቱን ማህበረሰቦች በማጋጨት ስልጣኑን ማራዘም ነዉ። የአዲስ አበባ ህዝብ

በማያቋርጥ ከበባ (siege) ዉስጥ እንዲኖር የተፈለገዉ ከዚሁ የሕወሃትን መሰሪ አላማ

ለማስፈፀም ነዉ። በሽግግሩ ወቅት የነበረዉን የክልል 14 የአዲስ አበባ መስተዳድር አፍርሶ በህገ



መንግስቱ የአዲስ አበባ ሁኔታ ግልፅ ባልሆነ መልኩ እንዲቀመጥ ተደርጓል። በአንድ መልኩ

የኦሮምያ ክልል የባለቤትነት መብት እንዳለዉ ያልተቀመጠ ሲሆን በሌላ መልኩ ደግሞ አዲስ

አበባ ራሱን የማስተዳደር መብት እንደሌሎች ክልሎች እንዳይኖረዉ ተደርጓል። በኢትዮጵያዊነት

ላይ ይማያወላዉል አቋም ያለዉ የአዲስ አበባ ህዝብ እኔ ከሌለሁ ኦሮሞ ይዉጥሃል በሚል

የሕወሃት ማስፈራርያ በስጋት እንዲኖር ተፈርዶበታል።

በኢትዮጵያ ዘምናዊ ታሪክ ዉስጥ በሃገር ክህደት ስራዉ ተወዳዳሪ ያልነበረዉ መለስ ዜናዊ ለዚህ

የፀረ ኢትዮጵያዊነት ራእይ አስፈፃሚነት ሚና ሕወሃት ያዘጋጀዉ ሰዉ ነበር። ኤርትራ ከኢትዮጵያ

እንድትገነጠል በፊርማዉ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ደብዳቤ የፃፈዉ መለስ ዜናዊ በፀረ

ኢትዮጵያዊ ንግግሮቹ ይታወቃል። ባንዲራ ጨርቅ ነዉ፥ የአክሱም ሃዉልት ለወላይታዉ ምኑ

ነዉ፤ እንኳን ከናንተ ተፈጠርኩበሚሉት ንግግሮቹ የሚታወሰዉ ዘረኛዉና አምባገነኑ መለስ



ዜናዊ ከዩንቨርስቲ ጊዜዉ ጀምሮ በኢትዮያዊነት ላይ ከፈተኛ ጥላቻ እንደነበረዉ በቅርብ

የሚያውቁት ምስክርነታቸዉን ሰጥተዋል። በአጠቃላይ ይሄ ሕወሃት ለዘመናት ያራመደዉ ፀረ

ኢትዮጵያዊነት በይዘት ያልተቀየረ ቢሆንም በቅርፁ ግን ለዉጥ አሳይቷል። ይህንን ያካሄድ ለዉጥ

በሚቀጥለዉ ክፍል እናያለን።

ኢትዮጵያዊነትን እንደ መሳርያ መጠቀም



ጠላቴ ነዉ የሚለዉን የአማራ ማህበረሰብ ኢትዮጵያዊነትን በመምታት ካዳከመዉና አማራዉ

ይዞት ነበር የሚለዉን ስልጣን የአንድ አካባቢ ሰዎች ከተቆጣጠሩት በኋላ የኢትዮጵያ እንደ ሃገር

መቀጠል ለሕወሃት ጥሩ አጋጣሚ እንደሆነ ተረዳ። ስለዚህ ኢትዮጵያዊነትን አስፈላጊ ለሆነ

የፖለቲካ አላማ ብቻ (instrumental approach) በመጠቀም እንዳይጠፋም እንድያድግም



የሚያደርግ ፖሊሲ መከተል ጀመረ። ይህም ማለት አንድ ለሆነ የፖለቲካ ግብ ኢትዮጵያዊነትን

ከተጠቀመ በኋላ ኢትዮጵዊነት አንሰራርቶ ስልጣኑን እንዳያሰጋዉ ትምክህተኛና የቀድሞዉ

ስርአት ናፋቂዎችበሚል እንደገና መድፈቅ ነዉ። የዚህ ፖሊሲ አዋጭነት የተሞከረዉ በኢትዮ

ኤርትራ ጦርነት ወቅት ነበር። በ1991 በተካሄደዉ የድንበር ጦርነት ወቅት የኤርትራን ሃይል



መቋቋም ያቃተዉ ሕወሃት የኢትዮጵያን ህዝብ ለጦርነቱ ለማሰለፍ የሚጠላዉን

ኢትዮጵያዊነትን እንዲሰብክ ተገደደ። መገናኛ ብዙሃን የተከለከሉትንና የጦርነት ናፋቂዎች

ዜማዎች ናቸዉ የተባሉትን ሀገራዊ ዜማዎች በስፋት እንዲያሰሙ የተደረገ ሲሆን ህዝቡም

ሃገሩን ለማሰመለስ ተንቀሳቀሰ። ጦርነቱን ኢትዮጵያ በአሸናፊነት ብትወጣም ከኢትዮጵያ ይልቅ

ለኤርትራ የሚያደላዉ መለስ ዜናዊ ጦሩ ሙሉ በሙሉ ሻእብያን ሳይመታ እንዲቆም አዘዘ።

ጦርነቱን በድል እንድንወጣ ከፈተኛ ሚና የተጫወቱት የቀድሞዉ መንግስት ወታደሮች እንደገና

በስፋት ከሰራዊቱ ተቀነሱ። ስለ ኢትዮጵያዊነት በሚድያዉ የሚሰበከዉ ቀስ በቀስ እንዲቀር

ተደርጎ እንደ ቀድሞው ነፍጠኞችና ትምክህተኞችበሚል ኢትዮጵያውያንን ማሳደድ ተጀመረ።

ሕወሃት እንደገና የ1997ን ምርጫ ተከትሎ የኢትዯጵያዊነትን ካባ መልበስ ጀመረ።



በኢትዮጵያዊነት መንፈስ የታጀበዉ የቅንጅት ማእበል የምርጫ ዘመቻ የዘረኞችን አጥር በብርቱ

የነቀነቀዉ ሲሆን ኢትዮጲያዊነት ሊያጥፋዉ የማይችል እሳት መሆኑን ሕወሃት ተረዳ።

ምርጫዉን በሃይል ከጨፈለቀ በኋላ እንደገና ኢትዮጵያዊነትን እንደ መሳርያ መጠቀም

አማራጭ የሌለዉ መሆኑን ተገነዘበ። መለስ ዜናዊ የ2000 ዓም የሚልንየም በአል ሲከበር



ባደረገዉ ንግግር የመቶ አመት ነዉ በማለት ሲያጣጥለዉ የነበረዉን የኢትዮጵያን ታሪክ ምንም

ሀፍረት ሳይሰማዉ ሀገሪቱ የብዙ ሺህ አመት ታሪክ እንዳላት መሰከረ። ከዚህ በመቀጠልም

ሕወሃት የባንዲራ ቀን ማክበር ፥ ልማታዊ መንግስት በሚል የኢትዮጵያን ትንሳኤ አብሳሪ ሆኖ

ብቅ አለ። የአባይ ግድብ ፕሮጀክትም ዋናዉ አላማ ህዝቡን ለማታለልና ኢትዮጵያዊ ለመምሰል

የሚያደርገዉ ጥረት አካል ነዉ።

በእዉነት ሕወሃት ስህተቱን አርሞ ኢትዮጵያዊነትን ተቀብሎ ቢቀጥል እሰየዉ የሚያሰኝ ነገር

ነው። ነገር ግን አሁንም ኢትዮጵያዊነትን የሚፈልገዉ ስልጣኑን ለማራዘምና ህዝቡን ለማታለል

መሆኑ ግልፅ ነዉ። ለዚህም ብዙ አብነቶች ማቅረብ ይቻላል። አሁንም በኢትዮጵያዊነት ካባ ስር

የአንድ አካባቢ ሰዎች ኢኮኖሚዉን፥ ፖለቲካዉን፥ ወታደሩንና ደህንነቱን ተቆጣጥረዉ

መቀጠላቸዉ ዋናዉ ማስረጃ ነዉ። ሌላዉ ማስረጃ አሁንም እዉነትኛ በኢትዮጵያዊነት ላይ

እምነት ያላቸዉን የፖለቲካ ድርጅቶችና መሪዎች ማሰርና መግደልን መቀጠላቸዉ ነዉ። እነ ቴዲ

አፍሮ፥ እስክንድር ነጋ፥ ህብታሙ አያሌዉ፥ ተመስጌን ደሳለኝ፥ አንዱአለም አራጌና ሌሎች ታጋዮች

በእስር እንዲማቅቁ የሚደረገዉ ብቸኛዉ ወንጀላቸዉ ኢትዮጵያን መዉደድ ሆኖ በመገኘቱ

ነዉ። አሁንም ማንኛዉንም ለስልጣናቸዉ የሚሰጋቸዉን የኢትዮጵያዊነት እንቅስቃሴ በ

ትምክህተኝነትበማሳበብ መምታቱን ቀጥለዉበታል። ኢትዮጵያውያን በሊቢያ በታረዱ ጊዜ



ድርጊቱን አዉግዞ የወጣዉን ህዝብ የቀጠቀጡትና በቅርቡ በአማራ ክልል የተነሳዉን አመፅ

ለመጨፍለቅ ያደረጉት ጭፍጨፋ እዉነተኛ የኢትዮጵያዊነት ስሜት እንይነሳሳ ስለሚፈልጉ ብቻ

ነዉ።

ትዉልዱ የህገሩን ታሪክና ባህል እንዳያዉቅ በማድረግ በቁስና በሱስ ሰቀቀን ብቻ እንዲሞላ

ያደረጉት ለኢትዮጵያዊነት ካላቸዉ ጥላቻ የመነጨ ነዉ። ህገሪቱ በጎሳ ተከፋፍላ ከነገ ዛሬ

ተበተነች እያልን እንድንሰጋ የተደረገዉ ኢትዮጵያን ለማጥፋት የተደረገዉ የረጅም ጊዜ ስራ

ዉጤት ነዉ። እንዲህ ኢትዮጵያዊነትን ታጥቀዉ ለማጥፋት ላለፉት 40 አመታት የተሰማሩት

የሕወሃት ጀሌዎች ናቸዉ ለኢትዮጲዊነቱ በህይወቱ የሚወራረደዉን ህዝብ ከሃዲና ባንዳእያሉ



የሚሰድቡት። የቱንም ያህል እንደ እስስት ቢቀያየሩ የሕወሃት መሪዎችና አባለት ታሪክ በሃገር

ክህደትና ማፈራረስ የሚስታዉሳቸዉ ናቸዉ። ስለዚህም የምንወዳትን ሀገራችንን ከሕወሃት

መንጋጋ አላቅቆ ከተደቀነባት ጥፋት በማትረፍ ወደ ሙሉ ክብሯ መመለስ የትዉልዱ ሃላፊነት

ነዉ።


Wednesday, March 22, 2017



ይቺ ናት ጨዋታ!


ዳኛው ያለ ፊሽካ ጨዋታ አስጀመረ፤

የመሀሉ አጥቂ አታሎ በረረ፤
በረጅሙ መታ... ወደ ጎል ሞከረ፤

ወይኔ! ፎሪ ወጣች...ማንም አለነበረ።

በረኛው ኳስ ሳይዝ...ሳያነጥር ለጋ፤

ለግራ ከንፍ ደርሶት...ጣለበት አደጋ።

ግን ለጥቂት ሳተ...አዎን በአናት ወጣች፤


እሪ ብሎ ጮኸ...ደጋፊ ተመልካች።
አጥቂ፤ ተከላካይ ...ግብ ጠባቂው ፈዞ፤

አይቶ መቀባበል...የለም ቦታ ይዞ።

የየቡድኑ አሰልጣኝ...ሌት ከቀን ሲለፋ፤

በባዶ ሜዳ ላይ...ግብ አስገቢ ጠፋ።

ቅንዝንዙ አጥቂ...በቀይ ካርድ ወጣ፤

ያም ቀዥቃዣ ገፊ ...ኦፍሳይት ተቀጣ።

ፈጣኑ የቀኝ ከንፍ... አጉል ተቀየረ፤

ዝነኛው ተጫዋች...እግሩ ተሰበረ።

ማህል አከፋፋይ...በሪዘርቭ ተተካ፤

ፔናሊቲ ክልል...አውቆ ማኖ ነካ።

ሌላው በራሱ ላይ...ግብን አስቆጠረ፤

አራጋቢ አውጥቶ...በአድሎ ተሻረ።

ኮከቡ ግብ አግቢ..ተጠልፎ ወደቀ፤

የፍዱም ቅጣት ምት... ተስቶ አለቀ።


ካርድ ሰጪ ዳኛ...ጠፍቶ የሚያረጋጋ፤
አምበል፤ተጫዋቹ... ኳስ አበደች ለጋ፤

ባለሙያ አዋቂ...ሁሉም አፉን ዘጋ፤

አየህልኝ? ብሎ... ዝም አይነቅዝም ጮጋ፤

ተዋርዶ መሸነፍ...ያስከፍላል ዋጋ።


ውጤቱ እንዳየነው፤

ባዶ ለባዶ ነው።

ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ፤

ኳስ በዓየር ተመታ፤

ይቺ ነች ጨዋታ፤
የለም...የሚረታ፤


በል እስክስታ ምታ።

እባክህ ኮርኩረኝ፤

የእውነት ሳቅ አማረኝ፤

እንዳታሳፍረኝ፤
እንደ አሁኑ ትውልድ..."ላሽ" በል አትበለኝ፤

ሙያ በልብ ነው... የድሮ አራዳ ነኝ፤

አጫውተኝ፤ ላጫውትህ...የአባ ሃና ልጅ ነኝ።


ሸመልስ ተሊላ።
መጋቢት 1 2008 .ም።


ኢትዮሚድያ
- /ET- ECONOMY

/ /



 - !!!

!"# $ %& '( )$ - -* 334 -  -. /- -* *.0  122

34567 389!9! :;<= > )8? @ :;<= 8A*B 3CD& EFG HI& 1*

:J KL1 'M8NOP 3-Q C: EFG E. NO 3R% C: EFG :S T%&

8!UJ8NOP ! . C: HI& 4V M 1 8!WNO22 38 4V67 -B& :;<=

 X  KA &P FR Y KFZP "[ \  V]P R5 . WV^P "1 L 8[/_P >`

a - KFZP b cM5? de= >  ;@ 3cf *<c > R7 >-. g 5NO22

J: hbK .W VF1 : i j '3Ak& R l. 3 OBm %m > !3!] (e

>*O O /-"&h  1!!! :J K&h ( K&h 9Je"&h!!! ‹‹ 5 :;-›› pJB&

'9"9q!!! R l( %& '( )$ - -* 3g 3RRW- %m RW O



3Rr/ "J @L122

‹‹ REE s t u vweO R l( R*31 '( )$ - 3g > W x

'Ny .5zO22 s t .8z*51 { l* < > Wx | V l s t

8FU D& ' .8? }J@ . 8E -*G c5- (e > ~dG| ' .8? }J@ .

8E 3q3 Wlr l* < c €.& -*G > ~ 9 ] 8W lIO22››

‹‹ 3.: Rd5 l* < p"f  OB& 8W W 1 3R R /KL1

' .8? }J@ . 8E .8" -|8E 7 8" s1 V - K R ." N"L1

RE F | . s t V - 'FU"J ; ; Rl € 6. 3 .*. G@ 3.R7

8R5R5 s t ..- V -@ -- S.. c5- JV.3KO22››

‹‹ vweO N@ .~8 J > . R*31 .~8 3 .R7 s t ..- RR R

p"f  8.M%KO22 V -@ -- S.. /8!. p"f %& R./O Wlr

Oq * 0 /"= .K.. . g  3 D& Rd5 3 *5l

RWOWO|/ R /KL1 R l( '." A 3RR./ 3s t [s^ {.g %&

!M -* 6 | * RF | >JK .H@ 8/B Oc3 .H 8R /7

RR D& 1 @ R ! p"f  8!M%KO22››

‹‹ /s t 8FU Rx &q /18 >!/ 34 .R *. O 1.M V. ?1

{ = Rx@L1 'Ny R" KO22 /s t OB& * 0 @ 8FU Jx@q 8-B

F3Z %& R /81 ; ; R5Y 39 . F5. "J RRO/ J."O22››

/18-34 *. OO 1.M q %& -. 3 OB&@ 3/8 R.8zW.&&@

s * V - (- 10 )$ ) * 0

8/Z OO//8 /18-34 *.

-.

/Fc""

1 * 0 ()

/- 10 )$

1 * 0

(1) (2) (3) (4= 3 x 10 )$



1 '} 618,827 2.06 206

2 leJ 1,578,463 5.27 527

3 ' e 8,024,773 26.79 2679

4 { £  1,806,539 6.03 603

5 .. 10,314,270 34.39 3439

6 TS0 ¤O¤_; 338,433 1.13 113

7 W]- 5,643,731 18.82 1882

8 A T" 150,414 0.50 50

9 ¥56 80,259 0.27 27

10 '~. '<< 1,255,486 4.19 419

11 *¦zN 164,762 0.55 55

Fc"" * 29,975,958 100 10 )$

u2- vweO /8r& (e *O sFe@ l- N.@ g 

/18 >./ 34 >*. OO 1.M V. 29,975,958 $ %& '( )$ -

-* 334 -  -. /- -* * 0 Oc 9O*  1 > .F :J KL1



$ 1M 9 % ' * §. 'JV."L1 22

3 { 950 C: !D& J /:;] 1 3R% x^ l !a& /< & 480 )$ -



83*5NO22

32015 >' 3'V67 'h q ¨. C: < c €.& 8WeC KL1 :O  1

)<O ' .8?  122 3 { ( -:;- ZM 99,465,819 $ x 33,155 C:



:;- ' * < c €- 8WeC Jx@O  1 J 0.03 3R% :-58!] 8WeC

Jx@O  122 "1 V R1  V / 99,465,819 $ :;- 1.M 950 C: !D&



J 1 3R% !D& -. /< & R3W R- > z"L1 . %.& >@1U !!! !f1

:;- /< & 1.M V ] .9RM R- 51 /< R3W . © -5

.  1 R3W R- 1 22

32008 ./ 3 { V. R l.@ lO < &P 3ZF< d3!] 89 u V -

RF /670 )$ - x 3' ªG W 3«& d. -* RF 480 )$ -  122

3" 3¬O R l(@ lO < & 'FU"J 89 u .­KO Wlr W 30 )$ -

'.<)  1 "L122 /:;- 3ZF< d3!] 89 u V - /< & 89 u .­KO

.@9@ !1 (670 9 . 30 )$ - ) 640 )$ - /:;- 8d3!3 89 u V -

:;- p-  122

3: i j '3Ak& R l. OU V-  { -®e= < .; / { l*

< @ / { O < 83WG R l( O * `%&@ s * `%&P

.. P 8 3-Q )$ - VR -* 8! kO22 3.: 8 . < m /.5NO22

3 { V. R l.@ lO < &P W 3«& d. -* @_@ :O RM9.2-

· : i j '3Ak& R l. 100 )$ - 3"J '3*5NO22 > ~h



R l.K= O 8 ¯eJ; ' R V*P . P <] P

R /-P R-e pJOP ..F .¦C 8 3-Q )$ - /< & -*



.WNO22

· 3> 01 - 40 '3< 'O < 4-%& /800 $ - 3"J dM81



3R !eL1 <L1 -* 8! kO22

· 3A T" OO 200 < p-%& 127 / { l* < @ 1887 / { O <



4.27 )$ - 83*51 R¦7 . _ lO Mc L1 '1 1KO22

· *. { 2- R l( O * `%& (¯eJ°KJ±C g ) W lO



. N eL1 8E Rd-!- / 353 2.2 )$ - 611 $ - 25

3R% -. Rx^ K1EO22 *. V.L1 ¬< D& 1.7 )$ - /< &

83*. V.1 < R sO :;- p- 3²3 3R;5- OZ ' 3.1 _.@

* 0 8 M%O22 *. { / 3 >!/ 5 )$ - /< & R3WG 1.M

'N³D& JFZ q22

· R!a  % }-6.2- 32009 >' R£a }-6. .}- R 4l- .J@ e 8

4 f (Hanfie)33 )$ - J 180 $ §" > ~h 141.6 $ J 8.4

$ §" / { O < 83*.O22

· '~. R*pS }-6.2- 31992 >' 3h !N& 3Ae -5  8Rd58 l* * `



 3 22}-6.1 W]- e- leJ 3'~le /8 8EER }-6.  122 > W 'H- R.-

V XP'~. R*pS }-6. 'e lH R 0 .­Kq > W3"@ 3< ZMM . > W 3 P

3'h^ lH l 900 $ - 8E >z > z 3 JK UO22

· 'O.z ² U² c2- > W 'H- R.- V XP'O.z ² U² c ' - 15 'RK /<*



´.e 1.M > z ' * )$ - >z > z 3 VOX l µ >z > W8/s x }-6.1

RC& 5y@ 'VOlBKL1 ²5. > Wx  VOX &22 '.¶ C '.VMr O9.!!!

K e1 K191 Jx / 3.89 ' <) _!@1 W5Y >e. J-5*22

· e . { p/ / / 2- > W 'H- R.- V XPe . { ' - 20 'RK ·.-



W-8G .~ > z".W5V x . ¸S1 .­KO 270 $ - > Wx @ c - lH 2

)$ - > WW5! VOX &22 3.& .J  . .. (e '.´ ` 8R % > w }

Rx J."O!!! . 8 5 < < leJ / 3.89 J<"O!!!

· . .e C > W 'H- R.- V XP. .e C 3' ¹ 15 'RK 1.MP h lH



R 0 .­Kq > W3"@ 'h > zVVR VOX &22 3leJ :;- . 5- 1P !5c 1P V ] <:

§ '[[ 1 -J 'J0O !!!

· e )e }-6. 3 J²1 /8 3150000 . . "J 8V < x | l <K1 u



1.5 )$ -  122e )e }-6. / { l* < 910 $ - -* .§O22

/. < @ / { -ºe= < A 3R8<3 8!@z1 /"= .K.. . g 

6. Rd5 ‹‹3}J@ . 5V* 38 J 3< 'VOlB > ~h 3R*: C} '

38W5V1 M@ Rd5 3'V67 RW3? }J@ . 8E 8FU x^ !D& -. 22

3R% -. @L122 ( /100 $ :;- 1.M 22 $ :;- < @ R*:

'VOlB 8FU @L122) J: x R l. < &@ ' .8? V - 'c a !7

x 1 V^| ZF< OZ * 0 JQ > .h * `%& x NO22 32 3R% l !a&@ 48

3R% T8!a& > W 'c L1 ZF< O * > z"L1 8R;laO22 Jh @ 3'V '9- W5Y

600 - REF- 'c "L1 !D& -. /30 3R% O3 F xO22 ››

· Reflecting the prevalence of poverty in the region, data suggest that not more than 20 percent of adult




Africans have a bank account, compared to between 30 percent and 50 percent in other developing

regions. This can be attributed in part to high fees, low bank branch penetration and the extensive

documentation requirements for opening an account.


3'FU"J %& : i j '3Ak& R l. 8e ¯.¸A z .J @3* :;<=1



> )8? @ 8A*B 3R9FO  X 7 R9zg lH1 ' V-A) M »  122 b }C.K=

( . R1WZ .JK 8sK  122 b 3_.@@ 3:;- W 8² 9 C-K

R l(  122 b 3R l. RNc 3RF9 P s P.. P.*. P 8 3'~.

'3< ! J F9. E& 3RV < "J @L122 b g eB&P < (O &P ~¯B %&@

'<6 .H1 < I& 3 5¹ V - c 3RV < "J @L122 :;- R¦  ME@ 

3²5K 3R[M 3l- 8V < hq  V 3:l f :;- p- Rx^ RFeF - !!!

b '~. '3< V< [3M 8€ %@ Z KME > WR :;- 1UO " -5

'O 3eL1 22

.¦  X : t T. - :  X  pJB& 89"9O  V x - : 3*O Rl<:

c :O 'FeF 22 ;@- MO  F<F- P-B  .}P §¹ /8OP /F]K

1p W I -P ; _"P * RM c cP .<J _" > .F 4V ^- @ .



J8 - 'JWO22 .:  1  - !!! '31 q .¦ C x 8gR5 lO  V

>O- '"- > x@ @ 3lq > ¼@22 / X  CA&h x@&hP *c*Z ² 5KP

I: - i 9* /Gc JK O@!!!

'.L.J .H 'Ny J .!!!

* ..7 - * Jc5-!!!

K!G . .. >.5«& Js7!!!

- WZ { ' 3«&!!!