Wednesday, November 11, 2015

Gaafa: 20/07/2015

Date:

ADDA BILISUMMAA OROMOO

OROMO LIBERATION FRONT


የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ወታዯራዊ መግሇጫ

የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በምስራቅ ኦሮሚያ በፈዲስ ወረዳ ከሏረር ከተማ 20ኪሜ ርቆ በሚገኝ ቦባሳ በተባሇ ቦታ በጠሊት ወታዯራዊ

ካምፕ ሊይ በወሰዯው ወታዯራዊ እርምጃ ከ28 በሊይ የጠሊት ወታዯሮችን ከጥቅም ውጪ ኣዯረገ።

ጀግናው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የኦሮሞ ህዝብን ነጻነትና የኦሮሚያን ለዓሊዊነት ሇማረጋገጥ በጠሊት ሊይ የሚወስዯውን እርምጃ

በማጠናከር ሰሞኑን በምስራቅ ኦሮሚያ በወሰዯው ኣኩሪ እርምጃ ኣንጸባራቂ ድሌ ኣስመዝግቧሌ።

በዚሁ መሰረት በምስራቅ ኦሮሚያ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ሃምላ 16 ቀን 2015ዓም ምስራቅ ሏረርጌ ዞን ፈዲስ

ወረዳ ቦኮ ኣካባቢ ቦባሳ በተባሇ ቦታ የሚገኘውን የወያኔ ጦር ካምፕ በመውረር በወሰዯው ጥቃት ከ28 በሊይ የጠሊት ወታዯሮችን

ከጥቅም ውጪ ኣድርጎ የጦር መሳሪያ ጨምሮ በርካታ ቁሳቁሶችን በመማረክ ሇኦሮሞ ህዝብ የነጻነት ትግሌ እንዲውሌ ማድረጉን

የምስራቅ ኦሮሚያ ዞን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ዕዝ ኣስታውቋሌ።

ጀግናው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በዚሁ ጥቃት 13 የወያኔ ወታዯሮችን ገድል ከ15 በሊይ ማቁሰለን የገሇጸው የዞኑ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት
ዕዝ ከዚህም ላሊ 17 AK-47 ጠብመንጃዎች፥ ከ4000 በሊይ ሌዩሌዩ ጥይቶች፥ 23 የእጅ ቦምቦች፥ 27 ወታዯራዊ ትጥቆች፥ 2 ኣይኮም

( ICOM) የተባለ የመገናኛ ራዲዮዎች፥ 6 የሞባይሌ ስሌኮች እንዲሁም የስንቅ ማከማቻን በመቆጣጠር የተሇያዩ ቁሳቁሶችን በመማረክ


ሇነጻነት ትግለ ማዋለን ገሌጿሌ።
የምስራቅ ዞን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ግንቦት 16 ቀን 2015ዓም በኦቦራ መሌካ-በሌኦ ወረዳ ጀል በተባሇ ቦታ በኣካባቢው ህዝቡን


ሲያንገሊታ የነበረውን ሁሴን ኣህመድ ሙሳ የተባሇ የወያኔ የዯህንነት ሹም በወሰዯበት የማያዳግም እርምጃ መግዯለና፡ ግንቦት 23 ቀን
2015ዓም ምስራቅ ሏረርጌ ዞን ጨሇንቆ ወረዳ ገንዯ-ጎዲ በተባሇ ቀበላ ውስጥ ዯግሞ ሙሏመድ ኣብራሂምና ኡመር ሲዮ የተባለ


የወያኔ ፕሉሶችን በቁጥጥሩ ስር ማዋለ ይታወሳሌ። ከዚህም ላሊ ግንቦት 24 ቀን 2015ዓም የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ሌዩ ሃይሌ በምስራቅ

ኦሮሚያ ዞን ሏረር ከተማ ኣቅራቢያ ሁንዯኔ በተባሇ ቦታ በኣካባቢው የፖሉስ ኣዛዥ በመሆን ህዝቡን ሲያንገሊታ በነበረው የጠሊት

ቅጥረኛ 50ኣሇቃ(ሳጅን) ኣበበ ኣሰፋ ሊይ የማያዳግም እርምጃ ወስዷሌ። በዚሁ ዕሇት በሃረማያ ወረዳ ፊንቂላ ተብል በሚጠራ ቀበላ

ውስጥ በምርጫ ስም ነዋሪውን ሲያዋክቡ የነበሩ የወይኔ ፖሉሶችን በማጥቃት 4ቱን ማቁሰለ ይታወሳሌ።

ከዚህም ላሊ በዯቡብ ኦሮሚያ የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ግንቦት 30 ቀን 2015ዓም በቦረና ዞን ሞየላ ከተማ ቀበላ 02

ውስጥ የሚገኘውን የወያኔ ጦር የሰፈረበትን የጉምሩክ ግቢ በማጥቃት 12 ወታዯሮችን ገድል ከ15 በሊይ ኣቁስሎሌ። የኦሮሞ ነጻነት

ሰራዊት ጥቃቱን ኣጠናክሮ በመቀጠሌ ሃምላ 6 ቀን 2015ዓም እዚያው ቦረና ዞን ሚኦ ወረዳ ሜጢ ቀበላ ውስጥ ሰፍሮ የሚገኘውን

የወይኔ ጦር በማጥቃት 3ቱን ገድል ከ4 በሊይ ማቁሰለ ይታወሳሌ።

በጠብመንጃ ኣፈሙዝ የኦሮሞ ህዝብን ሇጭቆና ዳርጎ ነጻነቱንና የሃገር ባሇቤትነት መብቱን ነፍጎ ሇከፋ የመብት ረገጣ እየዳረገ ያሇውን

ኣምባገነናዊ የወያኔን ስርዓት በማስወገድ የኦሮሞን ህዝብ ነጻነትና የኦሮሚያን ለዓሊዊነት ሇማረጋገጥ እያዯረገ ያሇውን ፍሌሚያ ይበሌጥ

ኣጠናክሮ የሚቀጥሌ መሆኑን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በድጋሚ ያረጋግጣሌ።

ድሌ ሇኦሮሞ ህዝብ!

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር

ሃምላ 20, 2015ዓም
رقم تاريخ
Lakk.: 13/stm - abo/2015



No.:

جبهۃ تحرير اورومى


P.O. Box 6973 Asmara, Eritrea Tel 2911 110236 Email: Caalchis@gmail.com, www.oromoliberationfront.org

No comments:

Post a Comment