Monday, July 21, 2014

Gaafa: 12/05/2014

Date:

ADDA BILISUMMAA OROMOO

OROMO LIBERATION FRONT


የህዝቦች እሌቂትና መፈናቀሌ በትግሌ ብቻ ይገታሌ

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር መግሇጫ

በኦሮሞ ህዝብ ሊይ በሚወስዯው የሃይሌ እርምጃ ከሚያዯርሰው ግዴያ፤ ማፈናቀሌና ዝርፊያ ተቆጥቦ የፖሇቲካ ችግሩን በሰሊማዊ

መንገዴ ከመፍታት ይሌቅ ጭቆናውን በኣዱስና እጅግ ኣረመኔያዊ በሆነ መሌኩ ሇማስቀጠሌ በወያኔ መንግስት የተወሰዯው እርምጃ

የኦሮሞ ወጣቶችንና የህዝቡን ቁጣ ቀስቅሶ በመሊው ኦሮሚያ ውስጥ የጋሇ የጸረ ጭቆና ኣመጽ ቀሰቀሰ። ተማሪዎችንና ህዝቡን

ባሳተፈው በዚህ ኣመጽ ውስጥም በኣስሮች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ዜጎች በኣምባገነኑ የወያኔ ስርዓት የጭካኔ እርምጃ ህይወታቸው

ተቀጥፏሌ። የኦሮሞ ሌጆች በመቶዎች መቁሰሌ፡ በሺዎች መታሰርና ከትምህርት ገበታ መባረር በኢትዮጵያ ህዝቦችና በኣሇም

ማህበረሰብ ፊት በግሌጽ የተፈጸመ፡ በጥሊቻና ጭካኔ ሊይ የተመሰረተ ፋሽስታዊ ተግባር ነው።

ኣምባገነኑ መንግስት ይህንን የፈጸመውን ኣረመኔያዊ ግዴያ ማስተባበሌ ባሇመቻለ ቢያምንም፡ እንዯሌማደ እራሱ ባሰማራቸው

ሃይልቹ የፈጸመውን ጠሊታዊ ተግባር በላሊ ሃይሌ ሊይ በማሊከክ ከዯሙ ንጹህ ነኝ ሇማሇት እያዯረገ ያሇው ጥረት የተሇመዯና ሊሇፉት

23ዓመታት ሲገሇገሌበት የነበረ ስሌት በመሆኑ የስርዓቱን ማንነት ሇሚያውቁት ሁለ ኣዱስ ኣይሆንም።

ሁኔታው ይጣራ በሚሌ የተፈጸመውን ወንጀሌ ኣረሳስቶ ሇማስቀረትና በላሊ ሃይሌ ሊይ ሇማሊከክ ዴራማ መስራት ተዯጋግሞ የታየ

መሆኑን ቀጥሇው ከተጠቀሱት መረጃዎች ማረጋገጥ ይቻሊሌ።
1. የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ከቻርተሩ የሽግግር መንግስት በሃይሌ ተገፍቶ በወጣበት ወቅት 20,000 የኦነግ ኣባሊትና ህዝቡ፡ ህጻናትን


ጨምሮ በዽዼሳ፡ ሁርሶና ላልችም ወታዯራዊ ካምፖች ውስጥ የተሰቃዩትንና በዝዋይ እስር ቤት ህይወታቸው የጠፋ እንዱሁም
በሃመሬሳ ሰሚ-እጥተው በዘግናኝ ሁኔታ ሲገዯለ የነበሩትን ላልች ቢረሷቸውም የጉዲቱ ሰሇባዎችና ታሪክ ኣይረሳቸውም።


በሺዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ዜጎች በየጊዜው በሚያነሷቸው የመብት ጥያቄዎች ምክንያት ኣሁንም በቃሉቲ፣ ቂሉንጦ፣ ዝዋይ፣ ሸዋ
-ሮቢት እስርቤቶችና ቁጥሩ ባልታወቀ ወታደራዊ ማጎሪያ ካምፖች ውስጥ እየተሰቃዩ ነው።

2. የሲዲማ ህዝብ በኣምባገነናዊ ስርዓት መብቱን ተነፍጎ እንዯላልች የኢትዮጵያ ህዝቦች በኣባት ሃገሩ መሬት ሊይ ያሇውን


የባሇቤትነት መብት ተነጥቆ የሰቆቃ ህይወት እየኖረ ያሇ ህዝብ ነው። ከቀዬውና ከንብረቱ መፈናቀሌና መባረርን በመቃወም

የመብት ጥያቄ ኣንግቦ ሰሌፍ በወጣበት ወቅት፡ በጨቋኙ ስርዓት ጦር ሃይሌ ያሇኣንዲች ርህራሄ በጅምሊ ተረሸነ። ይህ ኣግኣዚ

በተባሇው የስርዓቱ ታማኝ ጦር የተወሰዯው እርምጃ ኣስፈሊጊው ምርመራ ተዯርጎ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዲሌ በማሇት ወያኔ ቃሌ

ቢገባም የታየው ሃቅ፡ ጉዲዩን ኣፍኖ ማስቀረትና በእርምጃው ውስጥ ሇተካፈለት ሹመት መስጠት ሆነ። በሲዲማ ህዝብ ፍጅት

ውስጥ እጃቸው ካሇበት መካከሌ ኣንደ የወቅቱ የዯቡብ ኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክሌሊዊ መስተዲዴር ፕሬዝዲንት

የነበረው፡ የኣሁኑ ጠቅሊይ ሚኒስትር ሃይሇማርያም ዯሳሇኝ ነው።
3. የጋምቤሊ ህዝብ መሬቱ ሇባዕዲን ባሇሃብቶች በመሸጥ ከቀዬውና መሬቱ መፈናቀለን በመቃወሙ በጅምሊ መገዯለና፡ የዘር


ማጥፋት ወንጀሌ ሰሇባ መሆኑን መሊው ኣሇም ያየውና ያወገዘው ጉዲይ ነው። ይህ በህዝቡ ሊይ የተፈጸመው እጅግ ዘግናኝ

ጭፍጨፋ ተጣርቶ ሇህግ ሳይቀርብ እርምጃውን የወሰደት ወንጀሇኞች በስርዓቱ በመሾም፡ በመመስገንና ወዯ ትግራይ እንዱሸሹ

በማዴረግ ተጠናቀቀ።
4. በኢትዮጵያ ኢምፓዬር ውስጥ ከሚገኙ ህዝቦች መካከሌ ኣንደ የሆነው የኦጋዳን ህዝብ ሇመብቱ ጥያቄ በማንሳቱና በመታገለ


ከኣምባገነኑ የወያኔ መንግስት የተሰጠው ምሊሽ በጅምሊ መጨፍጨፍ፣ ቀዬው በእሳት መጋየት፣ ንብረቱ መዘረፍና ሇኣስገዴድ

መዴፈር ወንጀሌ መጋሇጥ ነው። በወያኔ የጦርና ዯህንነት ሃይልች ሇተወሰዯው እርምጃና ሇተፈጸመው ወንጀሌ ሇተጠያቂነት

የቀረበ የሇም።
5. በ2005 የይስሙሊ ምርጫ ወቅት የምርጫው ውጤት መጭበርበሩን በመቃወም በፊንፊኔ ከተማ ሰሊማዊ ሰሌፍ ካካሄደቱ ዜጎች


መካከሌ 193ቱ በጠራራ ጸሃይ ከተገዯለ በኋሊ ጉዲዩ ተጣርቶ ሲጠናቀቅ ዲኛውን ጨምሮ ምርመራውን ያካሄደት ሰዎች ከስርዓቱ

እስራት ህይወታቸውን ሇማትረፍ ወዯ ውጪ ተሰዯው፡ የተካሄዯው ምርመራና የግዴያው ተጠያቂዎች ጉዲይ የውሃ ሽታ ሆኖ ቀረ።
رقم تاريخ
Lakk.: 06/stm - abo/2014


No.:
جبهۃ تحرير اورومى


P.O. Box 6973 Asmara, Eritrea Tel 2911 110236 Email: abo.abo976@gmail.com, www.oromoliberationfront.org


6. የወያኔ መንግስት ካሇው ስጋትና ፍራቻ፡ የሃይማኖት ተቋማትን በቁጥጥሩ ስር ሇማስገባት ሲሌ በሃይማኖት

ጉዲይ ጣሌቃ ገብቶ እራሱ ያሻቸውን ሰዎች ይመዴባሌ። ከዚህ የስርዓቱ ኣቋም የተነሳም በተፈጠረው

ተቃውሞና ግጭት ከፍተኛ ጉዲት ዯርሷሌ። ሲወሰዴ በነበረውና ኣሁንም እየተወሰዯ ባሇው እርምጃ ጉዲት

ከዯረሰባቸው መካከሌ ኣብዛኞቻቸው የኦሮሞ ተወሊጆች ዜጎች ናቸው። የእስሌምና ሃይማኖት ተከታይ

ምዕመናን የወያኔ ስርዓት በሃይማኖት ጉዲይ ጣሌቃ በመግባት እየፈጸመ ያሇውን ዴርጊት በመቃወምና እጁን

እንዱሰበስብ፣ የሃይማኖት መሪዎቹ በጉዲዩ ባሇቤትና ምዕመናን የሚመረጡ እንጂ በመንግስት የሚሾሙ መሆን

የሇባቸውም በሚሌ መቃወማቸውና ይህንን የመብት ጥያቄያቸውንም በሰሊማዊ መንገዴ በመግሇጻቸው ግዴያ፣

እስራትና የተሇያዩ እንግሌቶች ተፈጽመውባቸዋሌ። ስርዓቱ የሙስሉሙን ማህበረሰብ ጥያቄ ሇማፈንና
ሇመቆጣጠር “ጀበሃትኣሌ-ሃረካት ፡ ኣክራሪ ሙስሉሞች” በሚሌየሙስሉሙንማህበረሰብእንቅስቃሴመሪዎችበማሰርናባሌተፈጸመወንጀሌከሶፍርዴቤቱበማቅረብእንዱጠየቁእያዯረገነው።የፖሇቲካችግርንበሰሊማዊመንገዴመፍታትየኢትዮጵያመንግስታትባሕሌስሊሌሆነይህበህዝቦችዘንዴየተጠሊውመንግስትምሇ3ዓመታትበህዝቦችሊይየጫነውንኣገዛዙንሇማስቀጠሌሃይሌንየመረጠመሆኑንበኦሮሞህዝብሊይእየወሰዯባሇውየዘርማጥፋትእርምጃኣረጋግጧሌ።ስሇሆነምየኦሮሞህዝብያሇውብቸኛኣማራጭበኣዱስመሌክየተከፈተበትንዘመቻበመጋፈጥሇዚህጭቆናፍጻሜሇማበጀትእንቅስቃሴውንማፋፋምነው።ይህንንበኦሮሞህዝብማንነትሊይበማነጣጠርእየተካሄዯያሇውንዘመቻመቀሌበስየሚቻሇውበሃገርውስጥናበውጪሃገራትያሇውመሊውየኦሮሞህዝብየዜግነትግዳታውንከተወጣናበጋራሆኖሇኣንዴዓሊማናግብከተንቀሳቀሰብቻነው።በተሇይሃገርቤትያሇውየኦሮሞህዝብበጨቋኙየወያኔመንግስትቁጥጥርስርባሇውሚዱያበተከፈተበትዘመቻሳይታሇሌናሳይዯናገርበስርዓቱከሚዯርስበትየከፋእሌቂትሇመታዯግእጅሇእጅተያይዞክንደንበማጠንከርትግለንማፋፋምኣሇበት።የኦሮሞነጻነትግንባርይህእንዱሳካበትጋትመስራቱንእንዯሚቀጥሌእያሳሳበ፡የወቅቱሁኔታሊቀረበውሇዚህጥያቄምውጤታማምሊሽእንዯሚያገኝጥርጥርየሇውም።የኣምባገነኑመንግስትእዴሜየተራዘመውበኦሮሞህዝብየነጻነትትግሌጎራውስጥዴክመትመታየት፣ስርዓቱከመሌካምጉርብትናወንዴማማችነትናመፈቃቀርይሌቅበጊዜያዊጥቅምተታሇውፍሊጎታቸውንሇማሟሊትየሚሯሯጡትንእንዯመሳሪያበመጠቀሙናሳያውቁከስርዓቱጎንየተሰሇፉወገኖችንማግኘትመቻለሇው።በመሆኑምይህሁኔታእንዱታረምየኦሮሞነጻነትግንባርሇሚከተለትኣካሊትሁለከዚህበታችያሇውንመሌዕክትያስተሊሌፋሌ።ሇኦሮሞዜጎችበተሇያዩየኢትዮጵያመንግስታትስርሇመስራትእዴለንያገኙየኦሮሞዜጎችመንግስትንበታማኝነትቢያገሇግለምከመጠርጠርናመገሇሌ፣መናቅናበበታችመታየትወጥተውኣንገታቸውንቀናኣዴርገውየኖሩበትጊዜእንዯላሇየኢትዮጵያታሪክይመሰክራሌ።የኦሮሞዜጎችየሚፈሇጉትገዢውስርዓትኣጣብቂኝውስጥሲገባብቻነው።ኦሮሚያንሇመቆጣጠርበተካሄዯጦርነት፣በጣሌያንጦርነት፣በሶማላጦርነትናበተሇያዩጦርነቶችእንዱሁምበወያኔየኣገዛዝዘመንበመካከሊቸውበተፈጠረጦርነትውስጥየገዢስርዓቶችንቀጣይነትሇማስጠበቅየከፈለትመስዋዕትነትክብርኣሊስገኘሊቸውም።ይህንንካሇመገንዘብኣሌያምጥቃቅንጥቅማጥቅሞችንሇማሟሊትብቻበተፈጠረስህተትበኦሮሞሌጆችሊይየሚዯርሰውንጉዲትማየትኣሳፋሪናኣስነዋሪነው።በመሆኑምበስርዓቱየጦርናፖሉስሃይልችእንዱሁምበተሇያዩየመንግስትመዋቅሮችውስጥበመሰሇፍኣምባገነኑንመንግስትበማገሌገሌሊይያሊችሁየኦሮሞተወሊጆች፡ከኢትዮጵያገዢዎችየምታገኙትምስጋናእንዯሰባራሸክሊመወርወርናሇውርዯትመዲርግመሆኑንበመረዲትሇጨቋኝስርዓትመሳሪያኣንግቦዘብከመቆም፡ሇወገናችሁመብትመታገሌክብርናታሪካዊመሆኑንምበመገንዘብሇኦሮሞህዝብትግሌጥሪምሊሽእንዴትሰጡኦነግጥሪውንያስተሊሌፋሌ።እየተገዯለ፣እየታሰሩናሰቆቃእየተፈጸመባቸውያለትኣባቶቻችሁ፣እናቶቻችሁ፣ወንዴሞቻችሁናእህቶቻችሁበኣጠቃሊይወገኖቻችሁስሇሆኑታሪካዊውሳኔበመወሰንከህዝባችሁጎንእንዴትሰሇፉናከባዕዲንጭቆናእንዴታሊቅቁትየኦሮሞነጻነትግንባርጥሪውንያስተሊሌፍሊችኋሌ።የኦህዳዴኦፒዱኦ ኣመራሮችናኣባሊትሇሆኑየኦሮሞዜጎችሊሇፉት23 ዓመታትበወያኔስርስርዓቱከኦሮሚያናከኦሮሞሉያገኝያሇመውንጥቅምሇማሟሊትስትሰሩከዛሬንዯርሳችኋሌ።ጥቂቶቻችሁምባሇፉት23 ዓመታትየኦሮሞዜጎችንበማስገዯለናበማሳሰሩውስጥያሊችሁበትናእጆቻችሁበወገናችሁዯምየጨቀዩመሆኑይታወቃሌ።ስሇሆነምየኦሮሞዜጎችናበኦፒዱኦውስጥያሊችሁብሄርተኞችከህዝባችሁጋርእንዴትታረቁ፣ካሁንበኋሊእራስንምሆነህዝብንበመዋሽትናበማምታታትሇባዕዲንየጭቆናኣገዛዝሁኔታዎችንማመቻቸትይቁም በማሇትእንዴትወስኑታሪካዊጥሪቀርቦሊችኋሌ።ይህንንባሇማዴረግበህዝብሊይየሚፈጻምጥፋትእንዱቀጥሌመፍቀዴየራስንታሪክማጉዯፍብቻሳይሆንበታሪክምየሚያስጠይቅመሆኑንየኦሮሞነጻነትግንባርያሳስባሌ።በመንግስትመዋቅሮችውስጥሇምትገኙየተሇያዩብሄሮችናብሄረሰቦችተወሊጆችየኢትዮጵያጦርሃይሌግዳታናቃሌየገባሇት፡የሃገርንዲር-ዴንበርማስጠበቅናበሃገሪቷሊይየሚቃጣንየባዕዴወረራመመከትመሆኑይታወቃሌ።ይሁንእንጂየወያኔመንግስትሃገሪቷንሇማስጠበቅየተገነባውንየጦርሃይሌየኢህኣዳግፓርቲታማኝበማዴረግበግዴበህዝቦችሊይእርምጃእንዱወስደእያዯረገነው።ይህዯግሞየኣንዴንሃገርየጦርሃይሌዓሊማናየሃገሪቷንህገ-መንግስትየሚጻረርበመሆኑበህግፊትያስጠይቃሌ።ስሇሆነምበወያኔየጦርሃይሌውስጥየምትገኙየተሇያዩብሄሮችናብሄረሰቦችተወሊጆች፡ህዝቦችሊነሱትየመብትጥያቄሉሰጥየሚገባውምሊሽየጦርሃይሌንበህገ-ወጥመንገዴበማሰማራትማፈንኣሇመሆኑንበመገንዘብበሚፈጸምግዴያ፣እስራትናየተሇያዩእንግሌቶችውስጥእንዲትካፈለኦነግይጠይቃሌ።እየተገዯለ፣እየታሰሩናጭቆናእየዯረሰባቸውያለት፡በማገሌገሌሊይባሊችሁትመንግስትሇከፋጉዲትየተዲረጉከኣብራኩየወጣችሁትህዝብመሆኑንእንዴታጤኑየኦሮሞነጻነትግንባርያሳስባሌ።ሇኢትዮጵያህዝቦችናየፖሇቲካዴርጅቶችየኦሮሞንህዝብሃብትሇመዝረፍበገዛሃገሩበጨቋኞችበተከፈተበትዘመቻበከፍተኛስቃይውስጥእንዯሚገኝከማንምየተሰወረኣይዯሇም።በመሆኑምበእውነተኛዱሞክራሲየምታምኑ፣የህዝቦችመብትእንዱከበርናሇብሄሮችእኩሌነትመረጋገጥየምትታገለ፤የወያኔመንግስትበኦሮሞህዝብሊይእየፈጸመያሇውዘግናኝዴርጊትእንዱገታየሚጠበቅባችሁንዴርሻእንዴታበረክቱ፤በኦሮሞሃዝብሊይየተፈጸመውንማሇቂያያጣየግዴያእርምጃበማውገዝፍትሓዊውንየኦሮሞህዝብየነጻነትትግሌእንዴትዯግፉየኦሮሞነጻነትግንባርጥሪውንእያቀረበ፥በህዝቡሊይእየተፈጸመያሇውንኣረመኔያዊናጭካኔየተሞሊበትእርምጃበዝምታመመሌከትናኣሇማውገዝሇነገየሰሊም፣የእኩሌነትናየመሌካምጉርብትናህይወትገንቢኣሇመሆኑንበዚሁኣጋጣሚማሳሰብይወዲሌ።መሌዕክትበተሇይሇትግራይተወሊጆችናህዝብየትግራይህዝብእንዯህዝብመብቱእንዱከበርሇትባዯረገውትግሌከባዴመስዋዕትነትመክፈለየማይታበሌእውነታነው።መብቱየሚከበረውዯግሞበላልችህዝቦችሊይጉዲትናኣስከፊዴርጊቶችንበመፈጸምእንዲሌሆነየሚገነዘብህዝብመሆኑንየኦሮሞነጻነትግንባርያምናሌ።ይህያሇውኣጠቃሊይእውነታቢሆንምበኦሮሚያውስጥየሚኖሩበርካታየትግራይዜጎችሇጊዜያዊጥቅምሲለበሁሇቱህዝቦችመካከሌያሇውንግንኙነትእያዯፈረሱመሆናቸውበስፋትይታያሌ።ኣብዛኞቻቸውበዯህንነትናጦርሃይሌእንዱሁምየተሇያዩየመንግስትመዋቅሮችውስጥየታቀፉሲሆኑ፡ስርዓቱንስሌጣንሊይሇማሰንበትሲባሌበኦሮሞህዝብሊይእየወሰደትያሇውእርምጃኣሳዛኝናበነገኣብሮመኖርሊይከባዴጥሊእያጠሊነው።ከዚህምላሊበግሌስራሊይተሰማርተውጸረ-ህዝብኣቋምበመያዝየኦሮሞንህዝብበመሰሇሌናመረጃበማቃበሌመንግስቱንእየረደትእንዲለህዝቡእያየነው።የኦሮሞነጻነትግንባር፡የትግራይተወሊጆችበሃብትከብረውበስጋትናበጥርጣሬከመኖር፥ነጻሆነውመኖርየሚሻሊቸውመሆኑንእያስታወሰ፡በዴብቅምይሁንበግሊጭበኦሮሞህዝብሊይእየፈጸሙያለትንጸረ-ህዝብዴርጊትበኣስቸኳይእንዱያቆሙያሳስባሌ።ይህጥሪሁለንምዜጎችየሚመሇከትመሆኑንኦነግያሳስባሌ።ከዚህምበተጨማሪየትግራይህዝብፍሊጎትናምኞትእንዯላልችህዝቦችሁለእዴገትናብሌጽግናያሇውሰሊማዊናየተረጋጋህይወትመኖርመሆኑኣያከራክርም።ሇዚህምታግለሎሌብሇንእናምናሇን።ይሁንእንጂዱሞክራሲ፣እኩሌነትናነጻነትብሇውበትግለውስጥያሳተፉህናበዯምህየኢትዮጵያንየፖሇቲካስሌጣንየተቆጣጠሩትሌጆችህሲታገለትየነበረውመንግስትሲፈጸምየነበረውንናሲያወግዙትየነበሩትንየጭካኔዴርጊት፡በኣሁኑጊዜእጅግበሰፋናበከፋመሌኩእየፈጸሙመሆናቸውንእያየህናእየሰማህነው።በስምህየሚነግዯውጥቂትቡዴንከሚፈጽመውየጭካኔዴርጊትየተነሳበላልችህዝቦችውስጥእየተፈጠረያሇውኣመሇካከትሇመጻዒኢውኣሳሳቢነው።በመሆኑምበኢትዮጵያህዝቦችሊይእየፈጸሙትካሇውጠሊታዊዴርጊትእንዱታቀቡወገናዊምክርበመሇገስወዯሰሊምጎዲናእንዱመሇሱበበኩሌህየሚጠበቅብህንእንዴትወጣኦነግእያስገነዘበ፥የኦሮሞህዝብእያካሄዯያሇውንትግሌዓሊማበመገንዘብኣስፈሊጊውንዴጋፍእንዴታዯርግኣክልይገሌጻሌ።ሇዓሇምመንግስታትናማህበረሰብሇኣምባገነንመንግስታትየሚዯረግየፖሇቲካ፣የዱፕልማሲናየኢኮኖሚዴጋፍጉዲትከማዴረስበስተቀርሰሊምናመረጋጋትንኣሌፎምእዴገትናብሌጽግናሲያስገኝኣሌታየም።የወያኔኣምባገነንመንግስትየምዕራባውያንመንግስታትሇሃገሪቷየሚሰጡትንየኢኖኮሚናየዱፕልማሲዴጋፍሇታቀዯሇትዓሊማሳይሆን፡የዯህንነትናየጦርሃይለንበማጠናከርህዝቦችንሇማፈንእየተጠቀመበትይገኛሌ።የሃገሪቷዜጎችበነጻነትሃሳባቸውንእንዲይገሌጹ፣እንዲይጽፉናእንዲያነቡያፍናቸዋሌ።ስሇሆነምየኣሇምመንግስታትናማህበረሰብየሚሰጡትዴጋፍሇምንዓሊማእንዯዋሇእንዱቆጣጠሩበተዯጋጋሚበህዝቦችናበበርካታተቋማትሲጠየቅቆይቷሌ።ስሇሆነምየኣሇማቀፉማህበረሰብናመንግስታትወያኔንከመርዲትእንዴትቆጠቡናየሃገሪቷየፖሇቲካችግሮችበሰሊማዊመንገዴመፍትሄእንዱያገኝዴርሻችሁንእንዴትወጡ፤ኣሌፎምበህዝቡሊይእየተፈጸመያሇውንየመብትረገጣናፍጅትእንዴታወግዙኣስፈሊጊውንምጫናእንዴታሳዴሩየኦሮሞነጻነትግንባርበዴጋሚይጠይቃሌ።ዴሌሇኦሮሞህዝብ


የኦሮሞነጻነትግንባርግንቦት12 2014



Gaafa: 13/06/2014

Date:

ADDA BILISUMMAA OROMOO

OROMO LIBERATION FRONT


በሏሬሳ ወታዯራዊ ካምፕ ውስጥ በኦሮሞ ዜጎች ሊይ ሇዘመናት በስውር ሲፈጸም የነበረው ግድያ ይፋ ወጣ

(የኦነግ መግሇጫ)


የኢትዮጵያ ገዢ ስርዓቶች በህዝቦች ሊይ የሚያዯርሱት የጅምሊ ግድያ፣ እስራት፣ ሰቆቃ፣ ዝርፊያና ጭቆና ዘመነትን ያስቆጠረና ኣንዲች

መሻሻሌ ሳያሳይ ከዛሬ የዯረሰ ተግባር ነው። በህዝቦች ሊይ የሚፈጸመው ይህ የጭካኔ ተግባርም ከኢትዮጵያ ኢምፓዬር መመስረት

ወዱህ ብቻ ያጋጠመ ኣይዯሇም። ከዛሬይቷ የኢትዮጵያ ኢምፓዬር መመስረት በፊትም በሰሜኑ የሃገሪቷ ክፍሌ በገዢዎች ሲፈጸም
የነበረ ነው። ሇምን? ሇሚሇው ጥያቄ ኣጭሩ መሌስ፡ መንግስታት ወዯ ስሌጣን የሚመጡት በህገ-ወጥ መንገድና ከህዝቦች ፈቃድ ውጪ


መሆኑ ነው። ስሇሆነም ገዢዎች ህዝቦችን ኣንበርክከው በኣገዛዛቸው ስር ሇማቆየት ሲለ በጭካኔ ይፈጇቸዋሌ። ገዢ መንግስታት
የህዝቦችን ሞራሌ ኣሊሽቀው፣ ስነ-ሌቦናቸውን በመስበር ሇኣገዛዛቸው ቀጣይነት መስራትን ይሻለ። ያሇህዝቡ ፈቃድ ወይንም በህገ-ወጥ


መንገድ የተገኘ ስሌጣን ዯግሞ በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነት ኣያገኝም። ከዚህም የተነሳ በህዝቡና የፖሇቲካ ስሌጣኑን በሃይሌ

በተቆጣጠረው ቡድን መካከሌ የሚፈጠረው ግንኙነት የገዢና ተገዢ ከመሆን ውጪ ላሊ ሉሆን ኣይችሌም።

ኣምባገነን መንግስታት ዘወትር ጉዲዬ ብሇው የሚጠመደበት ስራ የያዙትን ስሌጣን እድሜ ሇማሰንበት መዲከር ብቻ ነው። በሃይሌ

የያዙትን ስሌጣን ሇማቆየትም ጭካኔ የተሞሊበት የጅምሊ ግድያ፣ እስር፣ ዝርፊያ፣ ዛቻና በላልችም የሃይሌ እርምጃ ይጠቀማለ።

በኢትዮጵያ ኢምፓዬር ውስጥ ሲታይ የነበረውና እየታየም ያሇው ይኸው እውነታ ነው።

የኢትዮጵያ ገዢዎች በምዕራባውያን ሃይሌና እርዲታ የገነቡትንና ያሰነበቷትን ኢምፓዬር እስከዛሬ ሌትወጣው ካሌቻሇችው ድህነትና

ኋሊቀርነት ተዘፍቃ እንድትቀር ኣዯረጓት እንጂ ሇሃገርም ሆነ ሇህዝቦች ያስገኙት ጠቀሜታ የሇም።

የኢትዮጵያ ገዢዎች በሃይሌ ያገኙትን ስሌጣን በሃይሌ ሇማስጠበቅ ሲባሌ ሲወስደት በነበረው እርምጃ ሇከፋ ጉዲት የተዲረጉ

የኢትዮጵያ ህዝቦች በርካታ ቢሆኑም የኦሮሞ ህዝብ በገዢዎች ዘንድ ሇየት ባሇ ጠሊታዊ ኣይን ስሇሚታይ ሲዯርስበት የነበረውና

ኣሁንም እየተፈጸመበት ያሇው እሌቂት እጅጉን ዘግናኝ ነው። ሰኔ 10 ቀን 2014ዓም በምስራቃዊ ኦሮሚያ ሏመሬሳ በሚባሌ ኣካባቢ

ሇባሇሃብቶች የተሰጠ መሬት ተቆፍሮ እየተስተካከሇ ሳሇ በጅምሊ የታየው የኦሮሞ ዜጎች ኣጥንት፡ የዯርግና የወያኔ መንግስታት በኦሮሞ

ህዝብ ሊይ ሇፈጸሙት የጭካኔ ተግባር ተጨባጭ ማስረጃ ከመሆኑም ባሻገር፡ በስውር የሚፈጸም ግድያ ሁለ ተዯብቆ እንዯማይቀር

ያረጋግጣሌ። በርካታ ዜጎች የታየውን የኦሮሞ ሌጆች ኣጥንት ሇይተው ስሇማያውቁ፡ የታየው የጅምሊ ኣጥንት የማን እንዯሆነና በማን

እንዯተገዯለ በቂ መረጃ ሇላሇው ህዝብ መረጃ በማድረስ ማስገንዘብ ኣስፈሊጊ ይሆናሌ።
የሏማሬሳ ኣካባቢ ከሃ/ስሊሴ ዘመነ-መንግስት ኣንስቶ እስከ ወያኔ የኣገዛዝ ዘመን ድረስ ሇረዥም ዓመታት በወታዯራዊ ካምፕነት


ሲያገሇግሌ ቆይቷሌ። ይህ የወታዯሮች ሰፈር ሰራዊቱ ሰፍሮበት ሃገሪቷን የሚጠብቅበት ብቻ ሳይሆን መንግስት የማይፈሌጋቸው የሃገሪቷ
ዜጎች በስውር ኣንድ-በኣንድና በጅምሊ ሲገዯለበት የነበረ ቦታ ነው። ይህንንም በዯርግና በወያኔ መንግስታት በዚህ ወታዯራዊ ካምፕ


ውስጥ የተፈጸመው የጅምሊ ግድያ ታሪክ በሚገባ ያስገነዝባሌ። ላልች በተመሳሳይ መሌኩ ሲጠቀሙበት የነበሩና ኣሁንም

እየተጠቀመበት ያለ ካምፖችም በርካታ ናቸው።

በ1991ዓም የዝያድ ባሬ መንግስት ሲወድቅ የሶማሉያ ሁኔታ ዯፍርሶ ሇስዯተኞች ኑሮ ኣስጊ በመሆኑ 350 የሚሆኑ የኦሮሞ ስዯተኞች

ወዯ ሃገራቸው ሇመመሇስ በመወሰን ከሃርጌሳ ተነሱ። በኢትዮጵያ ውስጥ ያሇው የፖሇቲካ ሁኔታ ኣሇመመቸትና ሰሊም ተነፍጎ

የተሰዯዯው ህዝብ በሶማሉያ ውስጥ ባሇው ሁኔታ ተገዶ ወዯ ሃገሩ ሲመሇስ ያጋጠመው እንኳን በዯህና መጣህ ብል፡ መሌካም
ኣቀባበሌ ኣድርጎሇት፣ ኣብሌቶ-ኣጠጥቶ ማረፊያ የሰጠው ወገኑ ሳይሆን፡ የኦሮሞ ህዝብ ጠሊት የሆነው የዯርግ መንግስት የጦር ሃይሌ


ነበር። ወቅቱ የዯርግ ውድቀት ዋዜማ ስሇነበር ከስዯት የተመሇሰውን ህዝብ ኣፍሶ ወዯ ሏማሬሳ ወታዯራዊ ካምፕ ውስጥ እንዱታሰር

ተዯረገ።

የዯርግ ውድቀት የማይቀር መሆኑ እየተረጋገጠ ሲመጣ በወቅቱ በኣካባቢው የዯርግ የጦር ሃይሌ ኣዛዦች የነበሩት ጄኔራሌ ብርሃኑ

ጀምበሬና ጄኔራሌ ውብሸት ዯሴ ውጥረት ውስጥ በመግባት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኣባሊትና ዯጋፊዎች የሚገኙበት በሏማሬሳ የታሰሩ

ስዯተኞች ሊይ ኣስቸኳይ የሞት ቅጣት ብይን ኣስተሊሇፉ።
رقم تاريخ
Lakk.: 07/stm - abo/2014


No.:
جبهۃ تحرير اورومى


P.O. Box 6973 Asmara, Eritrea Tel 2911 110236 Email: abo.abo976@gmail.com, www.oromoliberationfront.org

በዚህም የዯርግ ጦር ኣዛውንት፣ ህጻናት፣ ህመምተኞችና ኣካሌ-ጉዲተኞች የሚገኙበት 350 የሚሆኑ የኦሮሞ ዜጎችን


በጅምሊ በኣንድ ሊይ በመረሸን ሰውሮ ቀበራቸው።
የዯርግ ጦር ህዝቡን በጅምሊ በረሸበት ወቅትም የኦነግ ኣባሊትና ዯጋፊዎች የተኩስ እሩምታ እየተከፈተባቸው “ዯማችንበከንቱፈሶኣይቀርም፣ኦሮሚያነጻትሆናሇች” በማሇትግድያውንበመቃወምእስከህሌፈታቸውተቃውሞኣቸውንሲያሰሙነበር።ዛሬከ3 ዓመታትበኋሊበጭካኔየፈሰሰውዯም፣ያሇጥፋትየተቀጠፈውየንጹሃንዜጎችህይወትበስውርእንዯተረሸኑተዯብቆሉቀርኣሌቻሇምና፡እነሆበሏመሬሳበታየውየጅምሊመቃብርይፋሉሆንችሎሌ።ይህወታዯራዊካምፕከ991ዓምጀምሮየወያኔመንግስትተቆጣጥሮትሇዚሁእኩይተግባርእየተገሇገሇበትነው።የወያኔስርዓትምእንዯዯርግሁለይህንንየጦርካምፕየኦሮሞሌጆችንየሚገድሌበት፣የሚያሰቃይበትናሇተሇያዩጉዲቶችየሚዲርግበትመሆኑንየሚመሰክሩየችግሩገፈትቀማሽየኦሮሞዜጎችበርካታናቸው።የዯርግመንግስትምሆነወያኔየኦሮሞዜጎችንበስውርገድሇውዯብቀውሇማስቀረትቢሞክሩምእውነትመቸውምቢሆንተዯብቃስሇማትቀርበስውርየተፈጸመውይህዘግናኝየጅምሊግድያሰኔ10, 2014ዓምይፋሆነ።የነዚህንበኦሮሞነታቸውበጠሊትነትተፈርጀውየተረሸኑትንየኦሮሞሌጆችየኦሮሞህዝብተገቢውንክብርእንዱያገኙናየቀብርስነ-ስርዓት እንዱፈጸምሊቸው የማድረግ ሃሊፊነት ኣሇበት።


ድሌ ሇኦሮሞ ህዝብ!

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር

ሰኔ 13, 2014 ዓ ም

Friday, May 23, 2014



የአበበ ገላው "ጩኸት" አንደምታ


ዳጉ ኢትዮጵያ (dagu4ethiopia@gmail.com)

አንድ የማህበራዊ ድረ-ገጽ ወዳጄ "በአበበ ገላው የሰሞኑ ድርጊት ምን አስደሰተህ?" ሲል ግራ በመጋባት ጠየቀኝ፡፡ የወዳጄ ጥያቄ የአበበ ገላው በፕሬዚደንት ኦባማ ፊት የኢትዮጵያውያንን የነፃነት ጩኸት ማስተጋባት በኔ በኢትዮጵያ ምድር የምኖር ዜጋ ላይ ስለሚኖረው አንደምታ በጥልቅ እንዳስብ አደረገኝ፡፡

ዜጎች ሐሳባቸውን በነጻነት መግለጽ በማይችሉባት ሐገር፤ ይልቁንም "ለዚህ ሥርዓት ጥሩ አመለካከት የለህም፣ የወጣት ሊግ፣ የሴቶች ፎረም፣ የነዋሪዎች ፎረም ወዘተ በተሰኙ የስርዓቱ አደረጃጀቶች አልተሳተፍክም" በሚል - መገለል፤ ባስ ሲልም መዋከብና ከስራ መፈናቀል በሚደርስበት ሐገር የማስበውን የሚተነፍስልኝ፣ አንደበት የሚሆንልኝ ሳገኝ ብደሰት፣ ባሞግሰው - ጀግና ብለው ምን ይገርማል? የህዝቡን ይሁንታ አግኝቼ ተመርጫለሁ፣ ኮንትራት ተሰጥቶኛል ወዘተ የሚል ማመካኛ እየደረደረ በምከፍለው ግብር የሚተዳደሩ የህዝብ ንብረት የሆኑ ሚዲያዎችን ወደራሱ የግል ንብረትነት አዛውሮ ጠዋት ማታ ሳልጠግብ - ጠግበሃል፣ በሥራ አጥነት እየተንከራተትኩ - ሥራ በሽ በሽ አድርጌልሃለሁ፣ የኑሮ ውድነቱ አጉብጦኝ - ኑሮህ ተሻሽሏል እያለ የራሱን ሹማምንት ምቾት የኔ እንደሆነ አድርጎ ለኔው የሚለፍፍ ስርዓት ባለበት ሐገር የነጻነት ጥማቴን የሚናገርልኝን አበበን ባወድሰው የሚያስገርመው ምኑ ነው?

በአምቦ፣ ሐሮማያ፣ አፋር፣ ምዕራብ ወለጋ፣ ተምቤን፣ ጎንደር ወዘተ በወንድም እሕቶቼ፣ በእናት አባቶቼ ላይ የሚደርሰውን አፈና፣ ግርፋት፣ ከመኖሪያ ማፈናቀል፣ ግድያ፣ አላግባብ ከስራ ማባረር ወዘተ ሳወግዝ "የ… ከተማ ነዋሪዎች መንግስት የወሰደውን እርምጃ አደነቁ… ከግድያው የተረፉትም አስፈላጊው እርምጃ እንዲወሰድባቸው ጠየቁ" እየተባለ በስርአቱ የፕሮፖጋንዳ አንደበቶች ጩኸቴን ስቀማ - ያልኩት ቀርቶ ለመንግስት ጆሮ የሚጥመው በኔ ስም ሲነገር - አበበ ትክክለኛውን ጩኸቴን ሲጮህልኝ እልል ብል፣ ትክክለኛ ብሶቴን ለአደባባይ ሲያበቃልኝ አበጀህ ብለው ተሳሳትክ የሚለኝ ማነው?

በሐገር ውስጥ በመሆን ስርዓቱ ያሰፈነውን የፍርሐት ቆፈን ወግድ ብለው በብዕራቸው ብሶቴን የተነፈሱልኝን፣ ጩኸቴን የጮሁልኝን ተቃዋሚዎች፣ በጋዜጠኝነት ሙያቸው አገዛዙ ያመጣብኝን የመረጃ ረሐብ ሊያስታግሱልኝ የሞከሩ ጋዜጠኞችንና ጦማሪያንን ሰብስቦ በፈጠራ ክስ በእስር ሲያጉራቸው አሰፈንኩት ብሎ ያሰበውን የህዝብ ድምጽ እርጭታ በነጎድጓዳማ ድምፁ የሰበረልኝን - ስርዓቱ ለሚዘጋው እያንዳንዱ በር በአንጻሩ በትግል የሚከፈት ሌላ በር እንደሚኖር በተግባር ያረጋገጠልኝን አበበን አበጀህ የኔ አንደበት ብለው ወዴት ላይ ነው ጥፋቴ?

"የዋህ ነህ - የአበበ ገላው ድምጹን ማሰማት ስርዓቱን አያፈርሰውም፣ ኦባማ በስርዓቱ ላይ ማዕቀብ እንዲጥል፣ በአደባባይ በኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሰውን በደል እንዲያወግዝ አያደርገውም" ይሉኛል፡፡ እኔስ እሱን መች ጠበቅኩና? ለተበዳይ በደሉ መሰማቱ በራሱ የድሉ መጀመሪያ መሆኑን አታውቁም? ለታፈነ ሰው ጩኸቱ ለአደባባይ መብቃቱ፣ በደሉ ለጆሮ መድረሱ በራሱ ስኬት ነው፡፡ እንጂማ ጀርባዬ ላይ ሆኖ የሚያጎብጠኝን፣ እንደ እንስሳ ስለ ሆዴ እንጂ ስለ ነጻነቴ እንዳልጠይቅ የሚያስፈራራኝን፣ ስራ፣ የመኖሪያ ቤት ወዘተ በጥረቴ ሳይሆን ለስርዓቱ ባጎበደድኩት መጠን የማገኘው ድርጎ ያደረገብኝን ስርዓት ወግድልኝ ብሎ የማሽቀንጠሩ ኃላፊነት የኦባማ ሳይሆን የኔ መሆኑን መቼ አጣሁት? ገዢዎቼ የወንበር ስስት፣ የስልጣን ስጋት ስላለባቸው የአቤን ድርጊት ከወንበራቸው ከመነቅነቅ አንጻር ሊመዝኑት ይፈልጋሉ፡፡ የኔ መስፈሪያ ሌላ ነው፡፡ የማይወክለኝን ከወንበሩ የመነቅነቁ፣ ከምርጫ ኮሮጆ በመጣ

የዜጎች ይሁንታ ሳይሆን ከሩስያ በመጣ የኤኬ 47 ጠመንጃ ጉልበት መንግስትነትን የያዘውን ስርአት የማንኮታኮቱ የቤት ሥራማ የኦባማ አስተዳደር ሳይሆን የኛ የኢትዮጵያውያን የመሆኑን ሐቅ መቼ ሳትኩት?
ደግሞስ እውነትን በሐይል ለስልጣን መናገር ያለውን ጉልበት መቼ አጣችሁት? ይኸው አበበ አይደል እንዴ በሐገር ውስጥ በጠመንጃና በእስር ቤት ሐይል፣ በውጪ ሐገር በብልጣ ብልጥነት ሸፋፍነው ይዘውት የነበሩትን የአምባገነንነት ማንነት በአለም አደባባይ እርቃኑን አስቀርቶ የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስትር ለክውታ (ምናልባትም ለህልፈት)፣ የስርአቱን ቲፎዞዎችም ለከፍተኛ ብስጭት የዳረገው? ትግሉ ፈርጀ ብዙ መሆኑን አትርሱ እንጂ፡፡ የቀድሞው መሪ ድምጻችን ይከበር ብለው ወረቀት ይዘው አደባባይ የወጡ ወንድሞቻችንን ግንባር በአልሞ ተኳቻቸው አስነድለው መቼ ዝም አሉ? "ባንክ ሊዘርፉ ሲሉ ተገደሉ" ብለው በወጣቶቹ ወላጆች ላይ የስነ ልቦና ጦርነት አልከፈቱም? ይህን ግፍ ያዩ ብዙዎች በኢትዮጵያ ሰማይ የእውነትና የፍትሕ ፀሐይ መቼም አትወጣም ብለው ተስፋ እንዲቆርጡ አልደረጉም? ስለዚህ የአበበ ድርጊትም አፋኞቻችንን - "እውነት ታፍና መቼም አትቀርም፤ ጠመንጃም የእውነትን ወሊድ ያዘገየው ይሆናል እንጂ እስከወዲያኛው አያስቀረውም" የሚለውን ሃቅ በአእምሯቸው እንዲያቃጭል ማድረጉ በራሱ ድል አይደለም? ይልቁንም ክስተቱ የተፈፀመው የስርአቱ ጥቅመኞች ቀድሞ በአካል፣ ሞተውም በ"ራዕይ" የሚመሯቸውን ግለሰብ ልደት ለማክበር ተፍ ተፍ ሲሉበት በነበረው ወቅት መሆኑ በስርአቱ ደጋፊዎች ላይ የፈጠረውን የስነ ልቦና ጉዳት እስኪ ወደ ማህበራዊ ድረ-ገፆች ጎራ በሉና ታዘቡ!


"አበበ አንድ ግለሰብ ነው… ጩኸቱም ምንም ለውጥ አያመጣም" ይላሉ፡፡ እንዴ… የነፃነት መንፈስ እኮ ሁሌም ሲጀመር በአንድ ወይም በጥቂት ሰዎች ነው፡፡ ደግነቱ ግን ቶሎ ይዛመታል፡፡ ውቂያኖስ ሳይገታው፣ ፖለቲካዊ ድንበሮች ሳያስቆሙት፣ የመረጃ አፈና ሳያግደው ወደሺዎች ከዚያም ወደ ሚሊዮኖች ይጋባል፡፡ ምርጫ 1997ን ማስታወስ ይቻላል፡፡ ጥቂቶች የነፃነት መንፈስን ከታሰረበት ፈተው ለቀቁት፡፡ በወራት ጊዜ ውስጥ ከገጠር እስከ ከተማ - ከድሐ ጎጆ እስከ ቤተ መንግስት ተቆጣጠረው፡፡ ዛሬም በአበበ ገላው የተለኮሰው የነጻነት ችቦ የነጻነት እጦት ብርድ ሆኖ ያንዘፈዘፈንን በሙቀቱ ሲያፍታታን፤ የአምባገነንነት ትኩሳት ጭንቅላታቸው ላይ የወጣውን ገዢዎቻችንን ነበልባል ሆኖ ሲፈጃቸው መመልከታችን አይቀሬ ነው፡፡

እናም … እናም… እናም… በወንድሜ አበበ ገላው ሥራ ደስ ተሰኝቻለሁ - ተነቃቅቻለሁ - ተስፋንም ሰንቄያለሁ፡፡ ነገ ይህ የነፃነት ስሜት በአእላፋት ላይ ተጋብቶ ገዢዎቻችንን በየሔዱበት ሲያስጨንቅ፣ አንገት ሲያስደፋ፣ ሲያብረከርክና ሲያፍረከርክ አሻግሬ እያየሁ…



1

ተቃውሞ እና ጭፍጨፋ በኦሮሚያ



(ተመስገን ደሳለኝ)

(ይኽን ጽሁፍ ወደ ድረ-ገጽዎ ሲወስዱ፣ ‘ምንጩ’ ኢትዮሚድያ መሆኑን ይጥቀሱ!)

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ

ዕለተ-ሐሙስ፤ ሚያዚያ 23 ቀን 2006 ዓ.ም የታሪካዊቷ አምቦ ከተማ ጀንበር አዘቅዝቃ ሰማዩ መቅላት ሲጀምር፣ ከወትሮው ለየት ያለ ጉዳይ በሰደድ እሳት ፍጥነት ጠቅላላ የዩንቨርስቲ ግቢውን አዳርሶ ተማሪውን ከባድ ሃሳብ ላይ ጣለው፡፡ ሌሊቱ ዕኩሌታ ላይ የግቢው ኦሮምኛ ተናጋሪ ተማሪ በሙሉ ስለጉዳዩ መረጃው እንደደረሰው ያረጋገጡ ጥቂት አስተባባሪዎች በተረፈችዋ ሰዓት ቢያንስ ጎናቸውን ለማሳረፍ ወደየመኝታቸው ሲያዘግሙ ተስተዋሉ፡፡ …ነገስ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን? አንዳቸውም ይህን አስቀድመው የማወቅ መለኮታዊ ፀጋ አልነበራቸውም፤ የሚያውቁት በግቢው ስታዲዮም ለመሰብሰብ ቀጠሮ መያዛቸውን ብቻ ነው፡፡ ከዚያስ? አንድ ስሙን መናገር ያልፈለገ የዩኒቨርስቲው ሁለተኛ ዓመት ተማሪ እና የተቃውሞው አስተባባሪ ክስተቱን በእኔ ብዕር እንዲህ ይተርክልናል፡-

አርብ
የንጋት ፀሐይ ዓይኗን ከመግለጧ በፊት ተማሪው አንድ፣ ሁለት… እያለ በቀጠሮው ቦታ መሰባሰብ ጀመረ፡፡ ረፋዱ ላይም ምልአተ ጉባኤው የተሟላ መሰለ፤ ኦሮሞ ያልሆኑ ተማሪዎችም አብረውን ነበሩ፡፡ ከዚያም ‹በፊንፊኔ ዙሪያ የሚገኙት ሱሉልታ፣ ቡራዩ፣ መናጋሻ፣ ለገጣፎ፣ ለገዳዲ፣ ገላን፣ ዱከም እና ሰበታ ከኦሮሚያ ክልል ተወስደው ከአዲስ አበባ ጋር ሊቀላቀሉ ነው› ስለሚባለው ጉዳይ፣ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ በቦታው የተገኙት የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ምትኩ ቴሶ ማብራሪያ እንዲሰጡን ጠየቅን፡፡ ፕሬዚዳንቱም በቂ ምላሽ ሊሰጡን አልቻሉም፡፡ ግና፣ እንቅስቃሴያችን እምብዛም ጠንካራ አልነበረምና ተከታዮቹ ሶስት ቀናት ያለፉት የጎላ ድምጽ ሳይሰማ በተለመደው ፀጥታ ውስጥ ነበር፡፡

ማክሰኞ
ከምሳ በኋላ ከቀኑ ሰባት ሰዓት አካባቢ አድፍጦ የነበረው የተቃውሞ ድምጽ ድንገት ፈንድቶ በዩኒቨርስቲው ሰማይ ስር ናኘ፡፡ ከሶስት ቀናት በፊት በሰላማዊ መንገድ ላቀረብነው ህጋዊ ጥያቄ ተገቢ ምላሽ የሚሰጠን አካል በማጣታችን ቁጣችን ከመቅፅበት ሰማይ ጥግ ደረሰ፡፡ በሰከንዶች ሽርፍራፊም ግቢው ከዳር እስከዳር በመሬት አርድ ጩኸት ተናወጠ፡፡ መፈክር እያሰማን፣ በታላቅ ሆታ እየዘመርን፣ ከአሁን አሁን የሚያነጋግረን ባለሥልጣን ይመጣል ብለን ስንጠብቅ ባልገመትነው አኳኋን ከአንገት በላይ እና ከጉልበት በታች ድንጋይ መከላከያ ያጠለቁ በርካታ የፌደራል ፖሊስ አባላት ግቢውን ከብበው ውጥረቱን ይበልጥ አባባሱት፡፡ በዚህ አስፈሪ ድባብ ውስጥ በሚከት የከበባ ቀለበት አስገብተውን ለደቂቃዎች ያህል ሁኔታውን ሲያጤኑ ከቆዩ በኋላ ድንገት ወደ ግቢው በመዝለቅ መብቱን በሰላማዊ መንገድ እየጠየቀ የነበረውን ተማሪ እያሳደዱ ፍፁም በሆነ ጭካኔ በቆመጥ አናት አናቱን እየቀጠቀጡ በወደቀበት ይረጋገጡት ጀመር፡፡ እግሬ አውጭኝ ብለን አጥር እየዘለልን ሽሽት ከጀመርን መሀል ዕድለቢሶቹ በአይን ፍጥነት እየተወረወሩ በቆመጥ ወገብን ከሚሰብሩና በወታደራዊ ስፖርት በዳበረ ክንዳቸው ጨምድደው ይዘው መሬት ላይ ከሚደፍቁ የፌዴራል ፖሊስ አባላት ማምለጥ አልተቻላቸውም፡፡ ብዙዎቻችን ግን ባለ በሌለ አቅማችን ሮጠን ባቅራቢያው ወደሚገኝ ጫካ ገብተን ተደበቅን፡፡ ዕለቱም ምንም እንኳ ህይወት ባይከፈልበትም፣ በድብደባ፣ ሽብር፣ ዋይታ ተጥለቅልቆ ሲተራመስ አለፈ፡፡

ረቡዕ
የትላንቱ የፌደራል ፖሊስ ተገቢ ያልሆነ አረመኔያዊ የኃይል እርምጃ ያስቆጣቸው የከተማዋ ነዋሪዎች በብዛት ከእኛ ጎን ከመቆማቸውም በላይ ጥያቄውም በአራት ተባዝቶ አደገ፡፡ እነሱም ‹ኦሮሚኛ የፌዴራል ቋንቋ ሊሆን ይገባል፣ የኦሮሚያ ዋና ከተማ ፊንፊኔ መሆን አለበት፣ አማራና ትግሬ ከክልላችን ይውጡልን፣ የጨፍጫፊው ምኒልክ ኃውልት ይፍረስ› የሚሉ ነበሩ፡፡ ይሁንና ቅንጣት ታህል ርህራሄ ያልፈጠረባቸው ፖሊሶች ህፃን-አወቂ፣ ሴት-ወንድ ሳይመርጡ መደብደብ መጀመራቸው፣ በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞውን እያቀረበ የነበረውን ሕዝብ ስሜታዊ አድርጎት ጎማ ማቃጠል እና መንግስታዊ ቢሮዎች ላይ ድንጋይ እስከ መወርወር ደረጃ አደረሰው፡፡ ይህን ጊዜም በእንዲህ አይነት ሕዝባዊ ተቃውሞ ወቅት አነጣጥሮ ተኩሶ በመግደል የተካነው ‹‹አግአዚ›› ተብሎ የሚጠራው ክፍለ ጦር ድንገት ደርሶ ከተማዋን የቀለጠ የውጊያ ቀጠና አስመሰላት፡፡ ከዚህ በኋላማ ምኑ ይወራል! ምህረት የለሾቹ አነጣጥሮ ተኳሽ የአግአዚ አባላት ቀጥታ ወደ ሕዝቡ ጥይት በማርከፍከፍ አምቦን ከመቅጽበት በደም-አበላ አጠቧት፡፡ በዩኒቨርስቲያችን ግቢ በር እና አበበች መታፈሪያ ሆቴል አካባቢ ብዛት ያላቸው ሰዎች በጥይት ወድቀው ተመልክቻለሁ፡፡ ከተማሪዎችም መካከል ቢያንስ አስር የሚሆኑት መገደላቸውን በዓይኔ በብረቱ ያየሁት እና ከጓደኞቼም ያገኘሁት መረጃ ይጠቁማል፡፡ ዛሬም ድረስ (28/8/06) የት እንዳሉ የማይታወቅ ተማሪዎች መኖራቸውን ሰምቻለሁ፡፡

…በዚህ ጽሑፍ የማነሳውን አጀንዳ በደንብ ግልፅ ለማድረግ በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች ከተካሄዱት ሕዝባዊ ተቃውሞዎች መካከል አንድ ማሳያ ልጨምር፤ ወለጋ፡፡ ደህና! ይህንንም ክስተት እንደ አምቦው ተማሪ ስሙን መግልፅ ላልፈለገው የወለጋ ዩንቨርስቲ መምህር ብዕሬን ላውሰውና እንዲህ ያውጋን፡-

በወለጋ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብሔርን መሰረት ያደረገ ውጥረት እንደ አዲስ ለማገርሸቱ የተለያዩ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ፡፡ በመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ ወቅት በባሕር ዳር የተከሰተው ቋንቋን መሰረት ያደረገ የጥላቻ ዘለፋ እና የአኖሌ ሐውልት ምርቃት ዋነኛዎቹ ሲሆኑ፤ 2




ከአካባቢው ነዋሪዎች እንደሰማሁት ከጥቂት ሳምንታት በፊት ከደንቢዶሎ ቡና ጭኖ የተነሳ አንድ ኤፍ.ኤስ.አር መኪና ‹ጎጃም ላይ ተዘረፈ› ተብሎ በከተማዋ የተናፈሰው ወሬም ተጨማሪ ቤንዝን የሆነ ይመስለኛል፡፡ ወደ ተቃውሞው ትዕይንት ደግሞ እንለፍ፡፡

ማክሰኞ

እንደሚታወቀው የወለጋ ዩኒቨርስቲ በነቀምት፣ ግምቢ እና ሆሩ ግድሩ ካምፓሶች የተከፈለ ሲሆን፤ ሰሞነኛው ተቃውሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የተነሳው በዕለተ ዓርብ በዋናው የነቀምት ካምፓስ ውስጥ ነው፡፡ ኦሮምኛ ተናጋሪ ተማሪዎች አዲሱን ማስተር ፕላን በተመለከተ ላቀረቡት ጥያቄ የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ፕ/ር ፍቃዱ በየነ ማብራሪያ እንዲሰጧቸው ይጠይቃሉ፡፡ ሀገር ውስጥ እንደሌሉና ወደ ቻይና ማቅናታቸው ይነገራቸዋል፡፡ በዚህም ተበሳጭተው በተቃውሞ ጩኸት ታጅበው ግቢውን ለቀው ለመውጣት የሞከሩ ቢሆንም፣ ከአጥር ውጪ ባደፈጡ የከተማዋ ፖሊሶች ትዕዛዝና ማስፈራሪያ ወዲያውኑ ተበታተኑ፡፡ በመጪው ሰኞም የሶሻል ሳይንስ ትምህርት ብቻ በሚሰጥበት የግምቢው ካምፓስ ለመገናኘት ውስጥ ለውስጥ ይነጋገሩና ቀጠሮ ይይዛሉ፡፡ በዚህ መልኩ በተጠቀሰው ዕለት በግምቢው አዳራሽ የተሰበሰበው የሁለቱ ካምፓስ ተማሪ የነቀምቱን ጥያቄ ለዲኑ ያቀርባል፡፡ ነገር ግን ተማሪውና ዲኑ መግባባት ላይ ካለመድረሳቸውም በተጨማሪ ጥቂት ተማሪዎች ለድብደብ በመጋበዛቸው ስብሰባው ያለምንም ውጤት ይበተናል፡፡ ዕለቱም ፍሬ አልባ ሆኖ ያልፋል፡፡

ረቡዕ
በዚህ ቀን ከሰዓት በኋላ ተማሪው ግቢውን እየዞረ በከፍተኛ ድምፅ ‹‹ቡራዩ ኬኛ፣ ሰበታ ኬኛ፣ ለገዳዲ ኬኛ….›› እያለ ተቃውሞውን በሰላማዊ መንገድ ሲገልፅ ዋለ፤ ምሽት ላይ ግን ድንገት መንፈሱ ተቀይሮ ያልተጠበቀ መልክ በመያዙ፣ አንዳንድ የከተማዋ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሆኖ የዋለውን ሂደት ከማደፍረሳቸውም በላይ፣ የአካባቢው ተወላጅ ያልሆኑ ጥቂት የማይባሉ የንግድ እና መኖሪያ ቤቶችን ወደ መዝረፍ ተሸጋገሩ፡፡ በማግስቱ ወደ ዩኒቨርስቲው ግቢ ሄጄ ስለሌሊቱ ክስተት የኦሮሞ ተወላጅ ከሆኑ ባልደረቦቼ ጋር ስንወያይ፣ ቢያንስ ዘረፋውን ይኮንናሉ ብዬ ስጠብቅ፤ በተቃራኒው ‹‹ንብረታቸውን ነው ያስመለሱት፤ ሀጢአት አልፈፀሙም!›› በማለት ድርጊቱን ሲደግፉ በመስማቴ በእጅጉ ተገረምኩ፡፡ ከተማዋም ቀኑን ሙሉ ለተቃውሞ በወጡ ነዋሪዎቿ መናጧን ቀጠለች፡፡ አልፎ ተርፎም በግምቢ አቅራቢያ ባለችው የጉትን ወረዳም የአንድ ብሔር ተወላጆች በአስቸኳይ አካባቢውን ለቀው ወደ ክልላቸው እንዲሄዱ በሚጠይቁ ተቃዋሚዎች ተጨናንቃ እንደዋለች ስሰማ፣ ያ ሀገሪቱን አንድ ቀን ሊያፈራርሳት እንደሚችል ሲነገርለት የነበረው ብሔር ተኮሩ ፌዴራሊዝም ዕውን መሆኛው ጊዜ በጣም እንደቀረበ ስለተሰማኝ የቀኑ ግርምቴ በከባድ ፍርሃት ተተካ፡፡ ምክንያቱም የዚህች ወረዳ አብላጫው ነዋሪ የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪው አይደለምና ሊፈጠር የሚችለው ትርምስና ዕልቂትን መገመት የሚከብድ አይመስለኝም፡፡

ሐሙስ
በግምቢ ከተማ ኦሮሞ ያልሆኑ ነዋሪዎችን ንብረት መዝረፉ ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ይህንንም ተከትሎ ከፍተኛ ፍርሃት በመንገሱ የብሔሩ ተወላጅ ያልሆንን ሰዎች ከቤታችን መውጣት አልቻልንም፡፡ እቤት ውስጥ ምግብ የማሰናዳት ልምዱ ስለሌለኝ ቁርስም ምሳም ምንም ሳልቀምስ በመዋሌ ረሀብ ክፉኛ እየሞረሞረኝ ነው፤ እንደዚያም ሆኖ ወደ ምግብ ቤቶች ለመሄድ ድፍረቱ አልነበረኝም፡፡ ተከታታይ የጥይትና የዋይታ ድምፅ ያለማቋረጥ በቅርብ ዕርቀት ይሰማኛል፡፡ በርግጥ ዘግይቶ እንደተረዳሁት በነቀምት ፖሊሶች ተገድሎ፣ በማግስቱ ወደመኖሪያው ግምቢ ማርያም ሠፈር አካባቢ አስከሬኑ ከመጣ አንድ ተማሪ በቀር ስለተገደሉ ሌሎች ሰዎች የሰማሁት ምንም ነገር የለም፡፡ የሆነው ሆኖ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑት አከራዬ ከራሳቸው ቤት ምግብ አምጥተውልኝ ረሀቤን ማስታገስ ቻልኩ፡፡ እኚህ ከዘር ሐረግ መዘዛ ለሰብዓዊነት ቅድሚያ የሰጡ ደግ ኢትዮጵያዊት እናት ወደውጪ እንዳልወጣ መክረውና አፅናንተውኝ ቢሄዱም፣ ሌሊቱስ እንዴት ያልፍ ይሆን? እያልኩ በጭንቀት ተጠፍንጌ ስገላበጥ አደርኩ፡፡ ልክ ጎህ ሲቀድም ጨርቅ-ማቄን ሳልል ቀጥታ ወደ ትውልድ ቦታዬ ወደ አዲስ አበባ ተመለስኩ፡፡

ኦሮምያ-የጦር ቀጠና?

ባለፉት ሁለት አስርታት ሊካዱ ከማይችሉ ሀገራዊ እውነታዎች አንዱ የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪው ከሌላው አካባቢ ኢትዮጵያውያን በተለየና በከፋ መልኩ ለሞት፣ ለስቃይ፣ ለእስር፣ ለስደት… ተጋላጭ ሆኖ መቆየቱ ነው፡፡ ሰሞኑን በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን ባሰሙ ዜጎች ላይ የደረሰው ርህራሄ አልባ ጭፍጨፋም የሚያረጋግጠው ይህንኑ ነው፡፡ የተቃውሞው መነሾ ‹በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙ ሰባት የኦሮሚያ አነስተኛ ከተሞች በአዲስ ማስተር ፕላን ወደ ፌደራል መንግስቱ መቀመጫ ሊቀላቀሉ ነው› መባሉን ተከትሎ ስለጉዳዩ ግልፅ የሆነ ማብራሪያ አለመሰጠቱ ያስነሳው ቁጣ መሆኑ ተነግሯል፡፡ የአዲስ አበባውን ጨምሮ በክልሉ የሚገኙ የስምንት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችም በእንቅስቃሴው ቀጥተኛ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ በአምቦ፣ ወለጋ፣ መደወላቡ እና ሐሮማያ ደግሞ ከሌሎቹ በተለየ መልኩ ተቃውሞው ጠንከር ያለ ነበር፤ ከተማሪዎቹ በተጨማሪ የከተሞቹ ነዋሪዎችም መቀላቀላቸው ተስተውሏል፡፡ አገዛዙም ይህንን አስታክኮ ‹‹ንብረት ማውደም››፣ ‹‹ባንክ መዝረፍ›› ገለመሌ በሚሉ ውሃ በማይቋጥሩ ምክንያቶች የበርካታ ዜጎችን ህይወት ቀጥፏል፡፡ ይሁንና ይህንን መሰሉ ሕዝባዊ ተቃውሞን የእነ አባይ ፀሀዬ እና በረከት ስምኦን መቀለጃ የሆነው ሕገ-መንግስት እንኳ ሊከለክል እንደማይችል ይታወቃል፡፡ አፈ-ጉባኤ አባዱላ ገመዳም በሳምንቱ መግቢያ ላይ ለ‹‹ቪኦኤ›› ራዲዮ ‹‹በሁሉም አካባቢ ተማሪዎች ያነሱት ጥያቄ ፍትሓዊና ሕጋዊ ነው›› ሲል የተናገረበት መግፍኤ ይኸው ነው፡፡ ሆኖም ሀገሪቱ ለዘመናት ተፈራራቂ አምባገነን ገዥዎቿን አቀማጥላ መሸከም የማይታክታት ኢትዮጵያ ናትና፣ የጭፍጨፋው መሪዎችም ሆኑ አስፈፃሚዎቹ በሕግ እንደማይጠየቁ ጠንቅቀው ያውቁታል፡፡ እዚህ ሀገር ከሥርዓቱ የተለየ የፖለቲካ አቋም የሚያራምደውንም ሆነ ሰላማዊ ተቃውሞ አድራጊዎችን መግደል አያስኮንንም፡፡ ግፋ ቢል አባዱላ ገመዳ ለጠቀስኩት ራዲዮ ጣቢያ ‹‹መንግስትም ሐዘኑን ገልጿል፤ እኔም በቦታው ደርሼ አይቻለሁ፤ አዝኛለሁ!›› ሲል ከገለፀው የለበጣ ንግግር አይዘልም፡፡ ግና፣ እስከ መቼ ወገኖቻችን እየታሰሩ፣ እየተሰቃዩ እና እየተገደሉ ዝምታው እንደሚቀጥል ግራ አጋቢ ነው፡፡ …ይህ አይነቱ ነውረኛ ድርጊት በኦሮሚያ እንግዳ ባይሆንም፣ አጀንዳችን የተቃውሞውን ገፊ-ምክንያት መፈተሽ በመሆኑ፣ ከሁለት የቢሆን መላምቶች (Sinarios) አኳያ በአዲስ መስመር ለማየት እሞክራለሁ፡፡ 3




አዲሱ መንፈስ

የክልሉ አስተዳዳሪ የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ከተቃውሞው ጀርባ ሊኖረው የሚችለውን ድርሻ መፈተሹ ቀዳሚው ነው፡፡ ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ የመረጃ ምንጮች የውዝግቡ መነሾ ዕቅድ በአቶ መለስ ዜናዊ የመጨረሻ ዘመን የተዘጋጀ እና የኦህዴድ መሪዎችም ያለአንዳች ጥያቄ ለማስፈፀም አምነው የተቀበሉት እንደነበረ ያስታውሳሉ፡፡ በርግጥም መለስ የቱንም ያህል ከሕገ-መንግስቱ እና ከፌዴራል ስርዓቱ የሚቃረን ነገር ማድረግ ቢፈልግ፣ ለሁሉም የግንባሩ አባል ድርጅቶች አመኑበትም አላመኑበትም በፀጋ ከመቀበል ውጪ ተቃውሞ ቀርቶ፣ ጥያቄ ለማቅረብ መሞከሩ የሚያስቀስፍ ሀጢያት እንደነበረ አይዘነጋም፡፡ ይህንንም ዕቅድ ያለ ኦህዴድ ስምምነት አዘጋጅቶ ሲያበቃ፣ ለከፍተኛ አመራሮቹ በተለመደው ያሰራር ትዕዛዝ ተላልፎ ተግባራዊ የሚሆንበትን ወቅት ሲጠብቅ ቆይቷል፡፡ ይሁንና ዛሬ እርሱ ከሕይወት አፀድ በመለየቱ ጊዜው ተቀይሮአል፤ አገዛዙም ከግለሰብ ፈላጭ ቆራጭነት ወደ ቡድናዊ አምባገነንነት ተሸጋግሯል፤ በዚህም የዕዝ ክፍተት በመፈጠሩ፣ ያያኔው ኦህዴድ ‹‹አሜን›› ብሎ የተቀበለውን ዕቅድ፣ ዛሬ ወደታች ለማውረድ ሲሞክር ጠንካራ ተቃውሞ ቢያጋጥመው ያልተጠበቀ ክስተት አይሆንም፡፡

በአናቱም ከ1997 ዓ.ም ምርጫ ወዲህ የኦነግ መዳከም ተስፋ ያስቆረጣቸው በርካታ ወጣቶች፣ ክልላዊ ጥያቄያቸው በኦህዴድ በኩል መልስ እንዲያገኝ ለመሞከር ድርጅቱን የተቀላቀሉ ስለመሆኑ ተደጋግሞ በፖለቲካ ተንታኞች መነገሩ ይታወቃል፡፡ እነዚህ ልባቸው ከኦህዴድ ይልቅ ለኦነግ የቀረበ አባላት በአሁኑ ወቅት አብዛኞቹ በትምህርታቸው ገፍተው፣ በድርጅቱ መካከለኛ የሥልጣን እርከን ላይ የመገኘታቸው አጋጣሚ፣ ‹ከኦሮምኛ ተናጋሪውም ሆነ ከኦህዴድ እውቅና ውጪ የተዘጋጀ ኢ-ሕገ መንግስት› ሲሉ የኮነኑትን ዕቅድ በመቃወም ተማሪውን ከጀርባ የሚያነሳሱበት ዕድል መኖሩን ሌላው ዓብይ መላምት አድርገን ልንወስደው እንችላለን፡፡ በርግጥ በዚህ መስመር በርትተው ቢሄዱ፣ ሥርዓቱ ካነበረው ፌዴራሊዝም አኳያ መብት እንጂ ሕገ-ወጥነትም ዘውገኝነትም አለመሆኑ አያከራክርም፡፡ እንዲያውም የአንድ ወቅት ጠርዘኛ የኦሮሞ ብሔርተኞች የተሰበጣጠረ ተቋማዊ አቅማቸውን በዚህ መልኩ ለመፈተሽ ከሞከሩ፤ ለልባቸው ከአባዱላ ይልቅ ሌንጮ ይቀርባልና፣ ለቀጣዩ ምርጫ ኦቦ ሌንጮ ሸገር ከደረሰ የሚሆነውን ለመገመት ከባድ አይመስለኝም፡፡ …እነዚህ ሁለት ትንተናዎችም የሚያስማሙን ከሆነ፣ ኩነቱ ኦህዴድን ወደሚከፋፈልበት ጠርዝ መግፋቱ አይቀሬ ነው ብለን ልናምን እንችላለን፡፡

የሆነው ሆኖ እንደ ኦህዴድ ምንጮቼ፣ መካከለኛ ካድሬዎቹ ከጉዳዩ ጀርባ መኖራቸውን የሚጠቁመው፣ እንዲህ በሰላይና በአንድ ግዙፍ ፓርቲ መዳፍ ስር ባደረች ሀገር ንቅናቄው ያለእንከን ከአምቦ እስከ ሐረር፤ ከወለጋ እስከ ባሌ፤ ከቡራዩ እስከ አዳማ… መስፋፋት የመቻሉ ምስጢር አንዱ ነው፡፡ ሌላው ደግሞ በርካታ የከተማ ሰዎች በተሳተፉበት የአምቦውና የወለጋው ሕዝባዊ ንቅናቄ በላኤ-ሰቡ ‹‹የወገን›› ጦር በወቅቱ ለቅሞ ካሰራቸው ሰላማዊ ዜጎች በቀር፣ እንቅስቃሴውን ማን አስተባበረው? እንዴትና በምን መልኩ? የሚለው ጥያቄ በደፈናው የፈረደባቸው ተቃዋሚ ድርጅቶችን እና የውጭ ኃይሎች ላይ ከመደፍደፍ ያለፈ ምንም የታወቀ ነገር አለመኖሩ ነው፡፡ የኦህዴድ የበታች ካድሬዎችም ይህንን መሰል ሕዝባዊ እምቢተኝነት ተከትሎ እንደተለመደው ከመኖሪያ ቤታቸው የሚታፈሱትን ዜጎች ቁጥር ለመቀነስ የሄዱበት ርቀት በጎ ጅምር ይመስለኛል፡፡ ነገ ከነገ ወዲያ ደግሞ ቢያንስ ኦሮምኛ ተናጋሪ መኮንኖችና ወታደሮች ‹ከአብራኩ በተገኘን ሕብረተሰብ ላይ አንተኩሰም› የሚሉበት ታሪካዊ ቀን ይቃረባል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

ከዚህ በግልባጩ አባዱላ ገመዳ ለሶስት ቀናት ያህል የሕዝባዊ ንቅናቄው ማዕከል በሆነችው አምቦ ከተማ ተገኝቶ ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች እና በአካባቢው ዙሪያ ካሉ 18 ወረዳዎች የተሰባሰቡ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያይቶ ‹መግባባት ላይ ደርሷል› መባሉ በመንግስት ሚዲያ ተነግሯል፡፡ ይህ ግን የልጆች ዕቃ-ዕቃ ጨዋታ መሆኑ ከራሱ ከአባዱላም የተሰወረ አይደለም፡፡ ኢህአዴግ ይህን መሰል ተቃውሞ በገጠመው ቁጥር ‹ተግባብተናል› የሚለው በካድሬ መዋቅር ከሚሰበስባቸው አባላቱና ደጋፊዎቹ ጋር ተወያይቶ እንጂ ከጥያቄ አቅራቢዎቹ ጋር አለመሆኑ የተለመደ ነውና፡፡ እንዲህ አይነቱ ‹‹ውይይት›› ሲጠናቀቅም ‹‹የእገሌ ከተማ ነዋሪዎች ሕገ-ወጥ እንቅስቃሴውን አወገዙ››፣ ‹‹አጥፊዎቹ በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቁ››፣ ‹‹የፀረ-ሰላም ኃይሎች እጅ አለበት አሉ›› እና መሰል ዜናዎች እስኪቸኩ ድረስ መተላለፋቸው ነባር ስልቱ ነው፡፡ ሰሞኑንም የታዘብነው ይህንኑ ነው፡፡

ስውሩን እጅ ፍለጋ
ከመጀመሪያው መላምታችን በተቃራኒው ሊጠቀስ የሚችለው ተማሪዎቹን ለተቃውሞ ቀስቅሶ ለዘግናኙ ጭፍጨፋ የዳረጋቸው የአገዛዙ ስውር እጅ ሊኖር ይችላል የሚለው ጥርጣሬ ነው፡፡ ይኸውም አብዮታዊው ግንባር ባለፉት ሁለትና ሶስት ዓመታት የግብፁ ሆስኒ ሙባረክ እና የሊቢያው ሞሀመር ጋዳፊን የመሳሰሉ ጉልበታም መሪዎችን ሥልጣን ያሳጣው የአረቡ የፀደይ አብዮት ያነቃቃቸው ኢትዮጵያውያን በምርጫ ፖለቲካው ረገድ ካላቸው ጥቁር ታሪክ አንፃር በተመሳሳይ መንገድ መንግስት እንዲለወጥ ይሞክሩ ይሆናል የሚል ስጋት ላይ ከመውደቁ ጋር ይያያዛል፡፡ ለዚህም ከእነ እስክንድር ነጋ እስከ ሶስቱ ጋዜጠኞችና ‹‹ዞን ዘጠኝ›› ጦማሪዎች ድረስ በአርምሞ የተመለከትነው የጅምላ እስር አይነተኛ ማሳያ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል፡፡ በዚህ ስሌትም የኢህአዴግ የቀድሞ አመራር ‹‹ጦርነትን እንሰራለን!›› እንዲል፤ ከቀጣዩ ምርጫ አስቀድሞ ታማኝ በሆኑ የኦህዴድ ካድሬዎች አማካይነት ተቃውሞውን ቀስቅሶታል ወደሚል ጠርዝ እንገፋለን፡፡ ይህ አይነቱ ስልት በ97ትም መተግበሩን የሚያሳየን፣ ለብጥብጡ ተጠያቂ የተደረገው የቀድሞው ቅንጅት የሰኔውም ሆነ የጥቅምቱ የአደባባይ ተቃውሞን እንዳልጠራ በማስረጃ አስደግፎ ማቅረቡ ነው፡፡ ከዚህም አኳያ ተማሪዎቹንና የከተማ ነዋሪውን ስሜታዊ እንዲሆኑ ገፋፍቶ፣ ጥቂት የመንግስትና የግል ንብረቶች እንዲወድሙ ካደረገ በኋላ ጭፍጨፋውን አካሄዷል ብለን መገመታችን አይቀሬ ነው፡፡ በሰሞኑ ዘግናኝ እልቂትም የዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ሳይቀሩ በአምቦ እና አጎራባቿ ተኪ ብቻ ከአርባ በላይ ንፁሃን በአደባባይ የጥይት እራት መሆናቸውን ዘግበዋል፡፡ በበኩሌ ገዥው ግንባር በእንዲህ ያለ ዲያብሎሳዊ ሥራ በመላ አገሪቱ ፍርሃት በማንበር፣ ውስጣዊ መፈረካከሱን ሸፍኖ ምርጫውን እንደ መለስ ዜናዊ ዘመን ያለጎላ መንገራገጭ በአሸናፊነት ማለፍን አላማው አድርጎ እየሰራ ነው ብዬ አስባለሁ፡፡

ሌላው ቀርቶ በድህረ-ምርጫ 97 በዕድሜ ከገፉ አዛውንት እስከ የአስር ዓመቱ ህፃን ነብዩ ድረስ ለፈፀመው ግድያ ምክንያት ያደረገውን ‹ባንክ ለመዝረፍ መሞከር›፤ ከአስር ዓመት በኋላም በአምቦና ጉደር አካባቢ ከልጆች እናት እስከ አስር ዓመት ህፃን ድረስ ያሉ ንፁሀንን 4




ረሽኖ ሲያበቃ ምክንያቱ ይኸው መሆኑ ግጥምጥሞሽ አይመስለኝም-አንዳች ስውር መልዕክት ለማስተላለፍ አስቦ ያዘጋጀው እንጂ፡፡ በርግጥም ጉዳዩን ለጥጠን ካየነው የ97ቱን ጭፍጨፋ በቀጥተኛ ተሳታፊነት ለመገንዘብ ያልደረሱ (አሁን ዕድሜያቸው 18/19 ዓመት ሊደርስ እንደሚችል ይገመታል) ሰሞኑን በዘጠኙ ዩንቨርስቲዎች ለተቃውሞ የወጡ ወጣቶች እና ከአንድነት እስከ ሰማያዊ ፓርቲ ሰልፎች የተሳተፉ በዚሁ ዕድሜ ክልል የሚገኙ ለውጥ ፈላጊዎች (በብዛት ሥራ-አጥ ወጣቶች) የመኖራቸውን ሀቅ ህወሓት መረዳቱ ሌላ ቀጣይ አስር የሥልጣን ዓመት ዕውን እስኪሆን ድረስ ለመቅጣት መፈለጉ ነው፣ በኦሮምያ የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎችን ሳይቀር ያለምህረት በጥይት እስከመጨፍጨፍ ያደረሰው ልንል እንችላለን፡፡

ኦሮሞ ብቻውን?
ሰሞነኛው የኢህአዴግ ወታደራዊ ጭፍለቃ እና ተያያዥ ጉዳዮች የኦሮሞ ጥያቄን መልሶ ወደ ጠረጴዛ ለማምጣት ገፊ መራራ ፅዋ ሊሆን ችሏል፡፡ ብዙ የኦሮሞ እናቶችን ደም እንባ ያስለቀሰውን ይህንን አሳዛኝ ክስተት ተከትሎ ድምፃቸውን ካሰሙ የብሄሩ ልሂቃን መካከል ኦቦ ሌንጮ ለታ ያስቀመጣቸው ነጥቦች፣ ወቅቱን ተንተርሰን ልንነጋገርባቸው የሚገቡ እንደሆኑ አምናለሁ፡፡ ‹‹ኦሮሞ ሲጨፈጨፍ ሌላው የሕብረተሰብ ክፍል ዝም ሊል አይገባውም፡፡ ዛሬ ኦሮሞ ላይ የደረሰው ነገ በሌላውም ላይ ይደርሳልና›› የሚለው የመጀመሪያው ጭብጥ ነው፡፡ በህወሓት የብረት ክንድ ስር ያሳለፍናቸው ሃያ ሶስት አመታት፤ ኦሮምኛ ተናጋሪውን ዋነኛው ግፉዕ ቢያደርጉትም፣ ሌሎቻችንም የአገዛዙን ግፍ እንደየድርሻችን ተጋርተናል፡፡ ከኦጋዴን እስከ ትግራይ፣ ከጋምቤላ እስከ አፋር፣ ከደቡብ እስከ አማራ. የሥርዓቱ ምህረት አልባ ክንድ ህልውናውን ያላደቀቀውን የትኛውንም ቋንቋ ተናጋሪ ማግኘት ዘበት ነው፡፡ ይህም ሆኖ የዘመናዊት ኢትዮጵያን ምስረታን ተከትሎ፣ በብዙዎቹ አካባቢዎች የተስተዋለው የየዘውጎቹ የማንነት መለዮ መናድ፣ አንድም በየቋንቋው ተናጋሪ ልሂቃን ስልጣንን ያሰላ ትንታኔ እና የገዢው ስብስብ ተቋማዊ መልክ መስጠት፤ የአንዳችንን መከራ ሌላኛችንን እንዳይሰማን (እንዳያመን) ሳያደርገን አልቀረም፡፡ ያሳለፍናቸው ሩብ ክፍለ-ዘመን ሁለት ቀሪ ዓመታት ግን፣ ህመሞቻችን ልንጋራ፣ ስለጋራ ህልውናችን እንድናሰላስል፣ አልፎም አንዱ ላይ የሚርከፈከፈው የደመ ቀዝቃዞቹ ጥይት የእኛንም ቁስል እንዳመረቀዘ እንድናምን የሚያደርጉ ናቸው ብዬ አስባለሁ፡፡ ለዚህም አሁን ያየነው የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ስቃይ የሁላችንም መከራና ቁስል ነውና በደምና በዜግነት ስለቆመው ጠንካራው አሀዳዊ ማንነታችን ስንል፤ በሕብረት ድምፃችንን ከፍ አድርገን ልናሰማ፣ አብረናቸውም ልንጮኽ ግድ ይለናል፡፡

ሌላው ሊሰመርበት የሚገባው ጉዳይ፣ ኦሮምኛ ተናጋሪው ብቻውን ይህን ስርዓት ሊጥልም ሆነ የተሻለች ሀገር ሊገነባ እንደማይጠበቅበት ማመን ነው፡፡ ‹‹ስለቀጣይቱ ኢትዮጵያ ሁሉን ያሳተፈ ውይይት እናካሂድ›› የሚለውን የሌንጮን ሰሞነኛ ጥሪ "እህ" ብለን በንቃት ልናደምጠው ይገባል፡፡ እርሱና ጓዶቹ ያመጧቸውን የፖለቲካውን ክስረት የሚያሻግሩ ሀሳቦችን እየገሩ መሄድ፣ ወቅቱን ተንተርሰን በጽሞና ልናስብበት እንደሚገባ አምናለሁ፡፡ የኦሮሞ ጥያቄ ከሌሎቹ ዘውጎች ጩኸት ተለይቶ ለብቻው እልባት ሊያገኝ አይችልም፤ ‹ኦሮሞ ኢትዮጵያን ዴሞክራሲያዊ በማድረጉ ረዥም ጉዞ ላይ ዋነኛው አዋጪ መሆን አለበት› የመሰሉትን አቋሞች ለተሻለች ኢትዮጵያ ልናውለው የምንችለው፣ እንደሰሞኑ ባለ የብቻ የዘውጉ መከራ ፊት ዝምታችንን ሰብረን ስናብር ነው፡፡ ይህ ሂደትም፣ ቅጥ-ያጣውን ወታደራዊ ስርዓት ለማስቆም ከፍተኛ ድርሻ እንደሚኖረው ልንዘነጋ አይገባም፡፡ ቀድሞስ ነገር ታንጎ ለብቻ የሚደነሰው እንዴት ተሆኖ ነው?

ይኽን ጽሁፍ ወደ ድረ-ገጽዎ ሲወስዱ፣ ክሬዲቱን ለኢትዮሚድያ መስጠት ይልመድብዎት።

ኢትዮሚድያ - Ethiomedia.com



May 12, 2014


ሰሚ ያጣ ጩክት ከሱዳን /ካርቱም


(አጥናፉ መሸሻ)
በአባት አያቶቻችን ክቡር ደም ተከብራ የኖረችው ኢትዩጵያ አሁን በኛ ዘመን ልጆቾ ለደረሰባት ውርደት ዝቅጠት ሰደትን እንደመፍትሄ አድርገን መውሰድ ከመጀመራችን በፊት በአለም አቀፍ ደረጃ ስደተኛን በማስተናግድ ቀዳመዊ ነበረች። ለዚህም እስራኤሎቾን፤ አረቦችን፤ አርመኖችና ግሪኮች ምስክር ቢሆኑንም በዋናነት ግን የታሪኳ ቁንጮ ሆኖ የተመዘገበው ነብዩ መሀመድ እምነታቸውን ለማስፋፋት ችግር በገጠማቸው ግዜ ተከታዮቻቸውንና ቤተሰባቸውን ወደ ሀበሻ የሰላም ምድር፤ እምነቶች በ እኩልነት የሚስተዳደሩባት ፍርዱ ትክክል የሆነ መሪ ያለባት ሀገር እንዲሄዱ ቤተሰቦቻቸውን ሸንተው ተከታዮቻቸውን በክብር ተቀብላ ጥላ ከላላ፤ የመከራ ግዜ መጠጊያ ሆና የኖረች በገናና ታሪኮ እንደ ሰለሞን ጌጥ ጥበብ አለም ያደነቃት ያካበራት የምንኮራባት ሀገራችን ኢትዩጽያ ናት።፡እነሆ የነዚያ ደጋግና ቆራጥ ልጅ ልጆቾ እስልምና እምነት ተከታይ በሆነቸው ጎረቤተ ሀገር ሱዳን በስደት ተጠለልን በምንኖርበት ምድር ግፍ እየተፈፀምብን ይገኛል።

በእርግጥ ሱዳኖች ለወያኔ ታላቅ ባለውለታ እንደመሆናቸው መጠን አይናችን እያየ የዮሀንስ ከተማ መታማ ና በበርካታ በክርሰ ምድሮ የደለበ ማእድናት ና ድንግል መሬት ባላቤት ሆነዋል በዚህም አላበቃም ዛሬ ሀገራችን በ እንቨስትመንት ስም ከቻይና ቀጥሎ በሁለተኛነት ኢትዮጽያን የተቀራመቶት ከቅጥረኛው ወያኔ ባለስጣናት ጋር በመሰሪ ተግባራቸው በመመሳጠር በሱዳን ከበርቴዋች ስም በርካታ እንቨስትመንት ባለቤት ሆነዋል በዚህ ተግባር አዜብ ከሱዳኖች ከበርቴ ጋር በስውር ሸርክና እንዳላት ለዚህ አንዱ ማሳያ ሆነ እንጅ ሁሉም ቅጥረኛው ዘራፊ የወያኔ ባለስልጣናት እንዳሉበት አሳምረን አናውቃለን ፤ ዛሬ ከ ከሁለት መቶ ሀምሳ በላይ ሱዳናዊያን ከበርቴዎች በግብርና፤ በከፍተኛ የመንገድስራ ኮንስትራክሸን ባለቤት ና ወደ አርብ ሀገራት በቀን አስከ አምስ ሸህ የበግና የፍየል ስጋ በመላክ የተሰማሩ የናጠጡ ከበርቴዎች ሆነዋል እኛ ግን እዚህ ሰርተን ጥረን ግረን በምንኖር ስደተኞች ከሌሎች ዜጎች በተለየ በወያኔ አቀነባባሪነት ቁም ስቅላችን እናያለን።

ሱዳን ሀገር ውስጥ ለበርካታ አመታት በስደተኝነት የተሻለ ቀን እስኪመጣ ድረሰ ትክክለኛ አሀዙ የማይታወቅ ኢትዩጵያዊ የጉልበት ስራ እየሰራ ቤተሰቡን እያስተዳደረ የሀገሪቱን ሕግ አክብሮ ይኖራል ካለፈው ወር ጀምሮ ወያኔና የሱዳን መንግስት ይፋዊ ባልሆነ መልኩ ያደረጉት ድብቅ ስምምነት መሰረት በተቀናጀ መልኩ የሱዳን ደህንነት፤ የልዩ የፖሊስ፤ እንዲሁም ከወታደሩ ክፍል የተወጣጣ ሰራዊት ዩኒ ፎርም የለበሱና ያለበሱ የስደታኛውን ማህበረሰብ ቤት ለቤት በመግባት ፤ በየ አውራ መንገድ ሀበሻው በሚኖርበት አካባቢ እየተዘዋወሩ የስደተኛ መታወቂያ የያዘውንና እንዲሁም ወያኔና የሱዳን መንግስት ያዘጋጁት ለስድስት ወር የሚቆይ ጊዜያዊ ማታወቂያ ያለውንና ያልያዘውን መታወቂያ በመጠየቅ በመንጠቅ አስገድደው መኪና ላይ በመጫን ካርቱም ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ እስርቤቶች በስሀፋ ዘለጥ፤ በሰሀፋ ሸሪ ፤ በዴም ፤በጅሬፍ፤ ባርኬዌት፤ በሶባ፤ ባህሪ፤ በ እንዱሩማን በከደሮ በሀጅ የሱፍ ግፍ እየተፋፀመባቸው ይገኛል።
እንደሚታወቀው ወያኔ በትግል ዘመኑ ይሁን ስልጣን ከጨበጠ አንስቶ በ በጎንደር ክ/ሀገር ለምና ወርቅ ምድር ከሆነው የፀለምትንና ሁመራ ወልቃይት ጠጌዴን ገበሬዎችን በሽህዎች የሚቆጠሩ ቅድመ አያቶቻቸው ተወልደው ድረው የኮሉበትን ባድማ፤ ለዘመናት ማእረግና ክብር ባዩበት ምድር በግፍ እንዲሰደዱ አድርጎ የዘር ማፅዳት ወንጅል ካከናወኑ በሓላ በምትኩ የወያኔን የትግል ዘመኑን ሰራዊትና የራሱን ሰዎች አስፍሮበት ፤ ለህሊና ማመን የሚከብደው ግፍ ከተፈፀመባቸው በሓላ አሁን በስደት የሚገኘው ማህበረሰብን በሚሰራበት የስራ ቦታ ፤ በመንገድ ልጆቹ እዚህ ካርቱም ተወልደው ለመታወቂያ ያልደረሱ ተማሪዎች በግፍ ከነ ቤተሰባቸው ታስረዋል፤ከሁሉም በላይ ልጆቻቸውን ክርስትና አስነስተው አስጠምቀው ከቤተክርስትያን በሕዝብ ትራንስፖርት ወደ ቤተቻው በመመለስ ላይ የነበሩትን አውርደው አስረዋቸዋል ፤ ከወለደች አንድ ወር የሆነች አራስ እህት ከቤቶ አውጥተው በመታወቂያ ስም ከነ እርጥብ ጨቅላ ልጆዋ የሙቀት ደረጃው 50℅በሚደርስበት ሰአት ታስራለች ፤ ሌላው በወያኔ ደላላ በቀን አንድ ሸህ ዶላር ይከፈላችሁል እየተባሉ ከሞቀ ቤታቸው ሴት ህፃናትን ከት/ቤት እያታለሉ ከሀድያ አካባቢ ከወላይታ፤ ከጅማና ከ አሩሲ ገጠራማው ለም ምድር ሆን ተብሎ እያሰፈለሱ በሸህ የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ካርቱም በሚገኙ የተላያዩ እስር ቤቶች ውስጥ ኢትዮጽያዊያን ግፍ እየተፈፀመባቸው ይገኛል; ባሳለፍነው እሁድ ከደሮ በሚገኘው እስር ቤት ኦሮምኛ የሚናገሩ ወንድሞቻችን ተመርጠው ተነጥለው ወደ አልታወቀ ቦታም ተወስደዋል።

ከሁሉም በላይ ይህ ሁል በደል በ ኢትዩጽያዊያን ስደተኞች ላየ ሲፈፀም ዩ ኔ ኤች ሲ አር UNHCR / ከ አቅማችን በላይ ነው የሚል መልስ መስጠቱ ያሳፍራል ባሳለፍነው ሳምንት አቶ ኢሳያስ ወደ ሱዳን ሲመጡ እጅ መንሻ ዳረንጎት ይሆን ዘንድ 30 ኤርትራዊያን ስደተኛ ወገኖቻችን ለኤርትራ ተላለፈው ሲሰጡ አለም አቀፍ የሰባአዊ መብት ተቆርቐሪ ጮኸት ማሰማታቸው ቢያስደስተንም ይህ ሁሉ በደል በኛ ላይ እየተፈፀመ በየ ቀኑ እንደወንጀለኛ አንድ መቶ ሀምሳ የሚገመትና አራት መቶ ሸህ የሱዳን ፓውንድ እየተቀጡ ንብረታቸውን ሳይዙ ኢትዮጽያዊያን ሲባረሩ አንዳንችም አለምማቀፍ የሰባአዊ መብት ተሞጎች ካው ቦይስ ትንፍሸ አለማለታቸው ከልብ ያሳዝናል;; ትናትና 13/5/2014 ሁዳ እየተባለ ከሚጠራው ከ እንዱርማን ውጭ በርሀ ውስጥ በሚገኘው እስር ቤት ውስጥ ከ አቶ ኢሳያስ ጉብኝት መመለሰ ጋር በተያያዘ ይሁን አይሁን ባይታወቅም 300 ኤርትራዊያን እስረኞች በነፃ ሲለቀቁ ከ300 በላይ ኢትዮጽያዊያን ሲኖሩ እነዚህም ለበርካታ አመታት ጠያቂ የለላቸው እስረኞችም የመከራን ሕይወት እየገፉ ይገኙበታል። ሌላው አስገራሚው ድራማ ግን 150 ኢትዮጽያዊያን በዛሬው እለት 14/5/2014 ወደ መተማ ይባረራሉ፤ ከነዚህ እስረኞች መሀል በትናትናው እለት የመሸኛ ወረቀት ሊሴ ፓሴ ሲያዘጋጁ አንዱ እስራኛ ወያኔ ኢንባሲ ውስጥ አምልጧቸው ለሊቱን ሙሉ የቀሩትን ሲደበድቧቸው እንዳደደሩ አይን እማኞች ተናግረዋል።

ለወገን ደራሸ ምንግዜም ኢትዮጵያዊው ወገን ነውና ሰውዲ አረቢያ በነበሩ ወገኖቻችን ሰብአዊነት የጎደለው ግፍ ሲፈጸም ፈጥኖ በመደረስ ይደረስ የነበረውን ውርደት ግፍ አለምአቀፋዊ ጩኸት በማሰማታችሁ ሊቆም ችሏል። አሁንም እኛ ይህንን ሁሉ ሰቆቃ እንደ ራሄል እንባ በማንባት በመንበረ ፅብዐቱ እሰኪ ዘልቅ የግፍአን እንባና ጮኸታቸን በየቤቱ ሁሉም እያሰማን ብንገኝም ከ እለት እለት ተዘርዝሮ የማያልቅ በደል ሰሚ የለለው በኛ ምንዱባን ላይ በወያኔ ልዩ ቅንብር ስለሚፈፀምብን በመላው አለም የምትገኙ ወገኖቻችን ከምንግዜው በበለጠ ትደርሱልን ዘንድ እንማፀናለን;; ይህንን የግፍአን ድምፅ ልሳን ትሆን ዘንድ እያቃተትን እንማፀናለን። አዎ ! ይህንን ሁሉ በደል ከደንበሩ ጋር ስለምናያይዘው የሱዳን መንግስት አለም አቀፍ ስምምነቶችን አክብሮ ሰብአዊነታችንን እንዲያከብር እንዲሁም ዩ ኤን ኤች ሲ አር UNHCR ጉዳያችን ቅድምያ ሰጥቶ ዝምታውን ሰብሮ ይህንን ሁሉ ግፍ በ አስቸኳይ እንዲያስቆም በአንድ ድምፅ ታሰሙለን ዘንድ እንማፀናለን።


አጥናፉ መሸሻ
ኢትዮሚድያ - Ethiomedia.com



May 14, 2014

Friday, May 2, 2014

The OLF Press Release on TPLF’s Mass killings of the Oromo Students. 
By Oromo Liberation Front (OLF)
May 2, 2014



The Mass killing of the Oromo students who have peacefully protested against injustices in Ethiopia is only invigorate the Oromo people struggle for justice.Since the last twenty three years , the Tigray Liberation Front (the TPLF) controls the state power in Ethiopia, the TPLF regime has targeted Oromo people in general and Oromo students in particular. The TPLF has arrested, tortured and killed thousands Oromo in the past twenty three years. The current sense less mass killings of Oromo students in different universities, like Ambo, Wallaga, Dire Dawa, Robe, Adamaa,Haramaya,Jimma , Illu , etc is the heinous crime that shocked the conscious of humanity.
The OLF strongly condemns such barbaric and egregious killing of innocent Oromo university students who have peacefully demanded the regime to halt the displacement of Oromo farmers from their Ancestral land and the inclusion of Oromo cities and surrounding localities under Finfinnee (Addis Ababa) administration under the pretext of development. Instead of responding for their genuine demands, the barbaric TPLF regime opted to massacre the Oromo students in broad day lights in the eyes of international community which have watched the agony and senseless killing through social media.
We want to remind the TPLF regime that, continuous torture, arrest and arbitrarily killing of the Oromo students will not stop the legitimate demands of Oromo students in particular and the Oromo people in general. Instead, the TPLF Action will invigorate the just struggle of Oromo people to decide their destiny in their home land. We call upon the OPDO to stand with the Oromo students and Oromo people in this historical gesture when the TPLF regime has engaged in killing the innocent Oromo people. Not doing anything and continue to work with the TPLF under this condition will make you (the OPDO) part and parcel of The TPLF crime against Oromo. We remind you that this is a high time for OPDO and its members to stand with the Oromo people genuine demands and constitutional rights guaranteed even under the TPLF (Ethiopian) constitution.
We also call upon all Oromo political and civil organizations and other political and civil organizations that claim they work to bring democracy and freedom in Ethiopia to condemn this heinous crime and stand with the legimate demands of Oromo students and the Oromo people.
Also, we urge all peace loving governments and people around the world to condemn this senseless killing of innocent Oromo students by Ethiopia regime, and stand with Oromo students’ and Oromo people who have been peacefully demanding for their legitimate rights from the Ethiopian regime. General Kamal Gelcuu , Oromo Liberation Front (OLF) Chairman
General Kamal Gelcuu ,
Oromo Liberation Front (OLF) Chairman





Ethiomedia.com - An African-American news and views website.
Copyright 2013 Ethiomedia.com. 
Email: editor@ethiomedia.com

Thursday, April 10, 2014



 

HRLHA is a non-political organization (with the UN Economic and Social Council – (ECOSOC) Consultative Status) which attempts to challenge abuses of human rights of the people of various nations and nationalities in the Horn of Africa. Tel: (647) 280 7062, E-Mail: hrldirector@mail.org, Web site: www.humanrightsleague.com Page 1

 

Saudi Arabia: Extreme Brutality against migrants



From Ethiopia

HRLHA Appeal and Urgent Action


November 13, 2013

For Immediate Release



Honorable ABDULLAH bin Abdulaziz Al Saud, King of Saudi Arabia;



Custodian of the Two Holy Mosques Riyadh, Royal Court: 1-488-2222, Jeddah: 2-665-4233 Taif: 2-736-5200, Makkah: 2-823-4111, Madinah: 4-857-2500

His Majesty King Abdullah bin Abdulaziz,


Upon the expiration of the three months extended deadline for migrant workers to renew their residency and employment status ( November 4, 2013), thousands of migrant workers in Saudi Arabia most of whom believed to be from Ethiopia were apprehended in various regions of the Kingdom by Ministry of Labor inspection squads formed for this purpose under the pretext of flushing out workers who violate rules regarding work and residency permits.

The most victimized of the raids to flush out illegal workers were the free visa holder migrant workers of Ethiopian Origins. ‘Free visa’ holders are considered among the most exploited, lowest paid and abused workforce in Saudi Arabia. The sponsor, who keeps the worker’s passport and other travel documents with him/her, plays a crucial role in the worker’s life. All dealings with the government such as renewal of ‘iqama’ or residency permit are through the sponsor. Sources from the capital city, Riyadh, reported that among the total of 28000 surrounded migrants , authorities detained around 16,500 migrant workers in the first four days (November 5 – 9, 2013) in a nationwide crackdown across seven provinces The Saudi officials confirmed that among the seven provinces nearly half of the migrants were arrested

HRLHA is a non-political organization (with the UN Economic and Social Council – (ECOSOC) Consultative Status) which attempts to challenge abuses of human rights of the people of various nations and nationalities in the Horn of Africa. Tel: (647) 280 7062, E-Mail: hrldirector@mail.org, Web site: www.humanrightsleague.com Page 2

 



near the southern border with Yemen and in Mecca where some Muslims stay on illegally after their pilgrimage.

Though the police officials in the capital city claim that the security forces killed the African migrant worker in el-Manhoufa because he and others tried to resist arrest, the information from the migrants and from the publicly released video confirmed that the three Ethiopians killed were murdered by the brutal action of police. Among the victims was Umere Abdurahiman Ali , 24 an Oromo national from Ethiopia who was gunned down on November 5.

Umare Abdurahman Ali

After the crackdown resumed, more than 10 Ethiopians were killed and thrown into the bush and eaten by hyenas

Your Majesty, the government of Saudi Arabia has an international obligation to treat a person who finds him/herself inside the borders of Saudi Arabia according to International law. The Universal declaration of Human Rights and International conventions on the protection of the rights of all migrant workers and members of their families Article 9 & 10, states "The right to life of migrant workers and members of their families shall be protected by law", "no migrant worker or member of his or her family shall be subjected to torture or to cruel, inhuman or degrading treatment or punishment" respectively. In

HRLHA is a non-political organization (with the UN Economic and Social Council – (ECOSOC) Consultative Status) which attempts to challenge abuses of human rights of the people of various nations and nationalities in the Horn of Africa. Tel: (647) 280 7062, E-Mail: hrldirector@mail.org, Web site: www.humanrightsleague.com Page 3

 



case these migrant workers are illegal, they should be treated as human beings with human dignity and deported in a civilized manner to the destination of their choice.

The Human Rights League of the Horn of Africa calls upon all world community, UN member states, International Civic and humanitarian Organizations and diplomatic communities and agencies to exert pressure on the Saudi Arabian government so that it discloses the whereabouts and the current situations of the confined migrant workers, and compensates the victims for their loss and renews their status. The HRLHA also calls on the Saudi Arabian government to sign all international covenants and treaties that it hasn’t yet signed.

RECOMMENDED ACTION: Please send appeals to

The Honorable ABDULLAH bin Abdulaziz Al Saud, King of Saudi Arabia and other concerned Saudi Arabian government officials and to diplomatic representatives of Saudi Arabia who are accredited to your country as swiftly as possible, in English, Arabic, or your own language expressing:

Your concern regarding the apprehension and possible torture of the citizens who are being held in different detention centers; and calling for their immediate and unconditional release;

urging the Saudi Government authorities to ensure that these detainees are treated in accordance with the regional and international standards on the treatment of prisoners,

Adhere to international conventions on the protection of the rights of all migrant workers and members of their families

to bring to justice those Police and Security agents who committed crimes against innocent civilians by using excessive force





To:



HRH Crown Prince Salman bin Abdulaziz Al-Saud:



Deputy Prime Minister and Ministry of Defense Airport Road, Riyadh 11165 TEL : 1-478-5900/1-477-7313 FAX: 1-401-1336

HRLHA is a non-political organization (with the UN Economic and Social Council – (ECOSOC) Consultative Status) which attempts to challenge abuses of human rights of the people of various nations and nationalities in the Horn of Africa. Tel: (647) 280 7062, E-Mail: hrldirector@mail.org, Web site: www.humanrightsleague.com Page 4

 



Jeddah Office TEL: 2-665-2400 Web site: http://www.moda.gov.sa

SAUD al-Faysal bin Abd al-Aziz Al Saud :



Ministry of Foreign Affairs Nasseriya Street, Riyadh 11124 TEL: 1-406-7777/1-441-6836 FAX: 1-403-0159 Jeddah Office TEL: 2-669-0900 web site http://www.mofa.gov.sa

AHMAD bin Abd al-Aziz Al Saud:



Ministry of Interior

PO Box 2933, Riyadh 11134 TEL : 1-401-1944 FAX : 1-403-1185 Jeddah Office TEL: 2-687-232 web site: http://www.moi.gov.sa

Muhammad bin Abd al-Karim bin Abd al-Aziz al-ISA :



Ministry of Justice University Street, Riyadh 11137 TEL : 1-405-7777/1-405-5399 Jeddah Office TEL: 2-665-0857 web site: http://www.moj.gov.sa

Copied To



League of Arab States Headquarters



His Excellency Dr. Nabil El Araby, Secretary Genral

HRLHA is a non-political organization (with the UN Economic and Social Council – (ECOSOC) Consultative Status) which attempts to challenge abuses of human rights of the people of various nations and nationalities in the Horn of Africa. Tel: (647) 280 7062, E-Mail: hrldirector@mail.org, Web site: www.humanrightsleague.com Page 5

Egypt Cairo – Secretariat –Tahrir Square
Telephone: 5752966 - 5750511
Fax: 5740331 - 5761017
PO. Box: 11642